Fana: At a Speed of Life!
Browsing Category

የሀገር ውስጥ ዜና

አቶ ደስታ ሌዳሞ የክረምት በጎ ፈቃድ አገልግሎትን አስጀመሩ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 13፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የሲዳማ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ደስታ ሌዳሞ የክልሉን የክረምት በጎ ፈቃድ አገልግሎት በሰሜናዊ ሲዳማ ዞን ለኩ ከተማ አስጀምረዋል። አቶ ደስታ በማስጀመሪያ መርሐ ግብሩ ላይ እንዳሉት÷ በዘንድሮው ዓመት የክረምት በጎ ፈቃድ አገልግሎት…

ሁርሶ የኮንቲንጀንት ማሰልጠኛ መሠረታዊ ወታደሮችን እያስመረቀ ነው

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 13፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በመከላከያ የሰላም ማስከበር ማዕከል ሁርሶ የኮንቲንጀንት ማሰልጠኛ ትምህርት ቤት በመሠረታዊ ወታደርነት ያሰለጠናቸውን ወታደሮች እያስመረቀ ነው። ማሰልጠኛ ትምህርት ቤቱ ዛሬ በመሠረታዊ ወታደርነት እያስመረቃቸው የሚገኙት ወታደሮች የ8ኛ ዙር ሰልጣኞች…

በአውሮፓ ዋንጫ ጀርመን ሁለተኛ ድሏን አስመዘገበች

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 12፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የ17ኛው የአውሮፓ ዋንጫ አስተናጋጅ ጀርመን ዛሬ ባደረገችው ሁለተኛ የምድብ ማጣሪያ ጨዋታ ሀንጋሪን 2 ለ 0 ረትታለች፡፡ ምሽት 1 ሠዓት ላይ በተካሄደው ጨዋታ የጀርመንን ጎሎች በ22ኛው ደቂቃ ሙሴላ እንዲሁም በ67ኛው ደቂቃ ጉንዶጋን ከመረብ…

1 ሺህ 178 ኢትዮጵያውያን ከሳዑዲ ወደ ሀገራቸው ተመለሱ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 12፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በሳዑዲ ዓረቢያ በአስቸጋሪ ሁኔታ ውስጥ የነበሩ 1 ሺህ 178 ኢትዮጵያውያን ወደ ሀገራቸው መመለሳቸው የሴቶች እና ማኅበራዊ ጉዳይ ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ ለተመላሽ ወገኖችም ድጋፍ በማድረግ ከቤተሰብ ጋር የመቀላቀል ሥራ እየተሠራ መሆኑን የሚኒስቴሩ…

የተመዘገበው የኢኮኖሚ እድገት ቀጣይነት እንዲኖረው ይሰራል – ለገሰ ቱሉ (ዶ/ር)

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 12፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ የተመዘገበው የኢኮኖሚ እድገት ቀጣይነት እንዲኖረው ምርታማነትን የሚያሳድጉ ሥራዎች በትኩረት ይሰራሉ ሲሉ የመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት ሚኒስትር ለገሰ ቱሉ (ዶ/ር) ገለጹ፡፡ የመንግስት የ2016 ዓ.ም የማክሮ ኢኮኖሚ አፈጻጸም ላይ…

በመከላከያ ሰራዊት አመራሮች ሲመራ የነበረው የሰላም ኮንፈረንስ ተጠናቀቀ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 12፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የመከላከያ ሰራዊት ከፍተኛ አመራሮችን ጨምሮ የተለያዩ የማህበረሰብ ክፍሎችን በማሳተፍ ሲካሄድ የቆየው የሰላም ኮንፈረንስ ተጠናቅቋል፡፡ ትናንትናና ዛሬ በደሴ፣ ደብረ ብርሃን፣ ሰቆጣ እና ጎንደር ከተሞች የተካሄደው የተለያዩ የሕብረተሰብ ተወካዮች…

የተሰሩ የመሰረተ ልማት ስራዎች የህዝቡን ጥያቄ እየፈቱ የሚገኙ ናቸው – አቶ ደስታ ሌዳሞ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 12፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በበጀት ዓመቱ የተሰሩ የመሰረተ ልማት ስራዎች የህዝቡን ጥያቄ እየፈቱ የሚገኙ ናቸው ሲሉ የሲዳማ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ደስታ ሌዳሞ ገለጹ። የክልሉ የ2016 በጀት ዓመት የመሰረተ ልማት ስራዎች የግምገማ መድረክ ተካሂዷል፡፡ በመድረኩ የክልሉ…

አርባ ምንጭ ከተማን ለኑሮ ምቹ ለማድረግ የኮሪደር ልማት ሥራዎች እየተከናወኑ እንደሆነ ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 12፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የአርባ ምንጭ ከተማን ጽዱ፣ ውብ፣ ለኑሮ ምቹና ለጎብኚዎች ሳቢ የሚያደርጉ የኮሪደር ልማት ሥራዎች ከ200 ሚሊየን ብር በላይ በሆነ ወጪ እየተካሄዱ መሆኑን የከተማዋ ማዘጋጃ ቤት ገለጸ፡፡ የማዘጋጃ ቤቱ ሥራ አስኪያጅ ገዳሙ ሻምበል፤ የኮሪደር ልማቱ…

እየተዘጋጀ ያለው የተጨማሪ እሴት ታክስ አዋጅ ተጨማሪ አሰራሮችን ለማካተት የሚያስችል ነው – ኢዮብ ተካልኝን (ዶ/ር)

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 12፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በዝግጅት ሂደት ላይ ያለው የተጨማሪ እሴት ታክስ አዋጅ የመንግሥትን ገቢ የመሰብሰብ አቅም የሚያሳድግና ከዚህ ቀደም በተጨማሪ ዕሴት ታክስ ውስጥ ያልተካተቱ አሰራሮችን ለማካተት የሚያስችል መሆኑን የገንዘብ ሚኒስትር ዴኤታ ኢዮብ ተካልኝን (ዶ/ር) ገለጹ፡፡…

ኢትዮጵያ በብሪክሱ መድረክ ተባብሮ የመስራት ችሎታዋንና ዓለም አቀፋዊ አጋርነቷን ማስመስከር ችላለች

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 12፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በሩሲያ ቪላዲቮስቶክ የተካሄደው የብሪክስ አባል ሀገራት ዓለም አቀፍ የፖለቲካ ፓርቲዎች ፎረም በስኬት ተጠናቋል፡፡ የጉባኤው ተሳታፊዎችም በጉባኤው ማጠናቀቂያ ላይ 24 ነጥቦችን የያዘ የአቋም መግለጫ በማውጣት ለስኬታማነቱ እንደሚሰሩ ቃል ገብተዋል።…