Fana: At a Speed of Life!
Browsing Category

የሀገር ውስጥ ዜና

የአረፋ በዓል ተግባራት

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 9፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የዒድ አል-አድሃ (አረፋ) በዓል በሕዝበ ሙስሊሙ ዘንድ የመስዋዕት በዓል ተብሎ በተለያዩ ሃይማኖታዊ ሥነ-ሥርዓቶች ተከብሮ ይውላል፡፡ ሐይማኖታዊ ምክንያቱም ነብዩ ኢብራሂም ፈጣሪያቸውን የመስማትና ለዚያም እስከልጅ መስዋዕት ማድረግ የደረሰን ፍቅር…

የዒድ አል-አድሃ (አረፋ) በዓል በጅማ ከተማ እየተከበረ ነው

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 9፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) 1ሺህ 445ኛው የዒድ አል-አድሃ (አረፋ) በዓል በጅማ ከተማ በተለያዩ ሃይማኖታዊ ሥነ-ሥርዓቶች እየተከበረ ይገኛል፡፡ የ1ሺህ 445ኛው ዓመተ ሒጅራ የዒድ ሰላት በጅማ ከተማ አዌ ፓርክ አካባቢ ሕዝበ ሙስሊሙ በተገኘበት ነው እየተከበረ የሚገኘው፡፡…

የዒድ አል-አድሃ በዓልን ለማክበር ህዝበ ሙስሊሙ በአዲስ አበባ ስቴዲየም እየተሰባሰበ ነው

አዲስ አበባ፤ ሰኔ 9፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የዒድ አል-አድሃ (አረፋ) በዓልን ለማክበር ህዝበ ሙስሊሙ በአዲስ አበባ ስቴዲየም እየተሰባሰበ ይገኛል። 1ሺህ 445ኛውን የዒድ አል-አድሃ (አረፋ) በዓል በሰላት እና በተለያዩ ሃይማኖታዊ ሥነ-ሥርዓቶች በጋራ ለማክበር ህዝበ ሙስሊሙ ከማለዳው ጀምሮ…

የሀገራችን ሙስሊም ማኅበረሰብ የመደጋገፍ ባህል ከተረጂነት ለመላቀቅ ወሳኝ ዕሴት ነው – ም/ጠ/ሚ ተመስገን ጥሩነህ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 8፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ ለዒድ አል አድሃ (አረፋ) በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልካም ምኞት መግለጫ መልዕክት አስተላልፈዋል። ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባስተላለፉት መልዕክት፤ ኢድ አል አድሃ (አረፋ)…

ለግብርናው ዘርፍ ትልቅ ፋይዳ ያላቸው ኤርትራክተሮችን ወደ ስራ አስገብተናል – ም/ጠ/ሚ ተመስገን ጥሩነህ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 8፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) እጅግ ዘመናዊ የሆኑ፣ ለግብርናው ዘርፍ አገልግሎት ትልቅ ፋይዳ ያላቸው ኤርትራክተሮችን ዛሬ ወደ ስራ አስገብተናል ሲሉ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ ገለጹ። ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባስተላለፉት መልዕክት፤…

አምስት ዘመናዊ የአየር ትራክተሮች በይፋ ስራ ጀመሩ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 8፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ የገዛቻቸው አምስት ዘመናዊ የአየር ትራክተሮች በይፋ ስራ ጀመሩ። የአየር ትራክተሮቹ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ በተገኙበት በይፋ ስራ እንዲጀምሩ ተደርጓል። በስራ ማስጀመሪያው መርሐ ግብሩ ላይ የግብርና…

የክልሎች ርዕሰ መስተዳድሮች የዒድ አል አድሃ በዓልን አስመልክቶ የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላለፉ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 8፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የክልሎች ርዕሰ መስተዳድሮች የዒድ አል አድሃ (አረፋ) በዓልን አስመልክቶ የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላልፈዋል፡፡ ሙስሊሙ ማህበረሰብ ዒድ አል አድሐ በዓልን ሲያከብር በመረዳዳትና በመተዛዘን መሆን እንዳለበትም ርዕሳነ መስተዳድሮች ገልጸዋል፡፡…

ከንቲባ አዳነች አቤቤ ለዒድ አል አድሐ (አረፋ) በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላለፉ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 8፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ አዳነች አቤቤ ለ1 ሺህ 445ኛው የዒድ አል-አድሐ (አረፋ) በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላልፈዋል፡፡ ከንቲባዋ በመልእክታቸው÷”እንኳን ለ1 ሺህ 445ኛው ዓ.ሂ ኢድ አል አድሃ/አረፋ በዓል በሰላም…

የክልሎች ርዕሰ መስተዳድሮች ለዒድ አል አድሃ (አረፋ) በዓል የመልካም ምኞት መግለጫ መልዕክት አስተላለፉ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 8፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የክልሎች ርዕሰ መስተዳድሮች እንኳን ለ1 ሺህ 445ኛው የዒድ አል አድሃ (አረፋ) በዓል አደረሳችሁ አደረሰን ሲሉ የመልካም ምኞት መግለጫ መልዕክት አስተላልፈዋል። የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር እንዳሻው ጣሰው በዓሉን አስመልክተው…

ጠ/ሚ ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ለዒድ አል አድሐ (ዐረፋ) በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላለፉ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 8፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ለ1 ሺህ 445ኛው የዒድ አል-አድሐ ዐረፋ በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልካም ምኞት መግለጫ መልዕክት አስተላለፉ። ጠቅላይ ሚኒስትሩ ያስተላለፉት መልዕክት ሙሉ ቃል እንደሚከተለው ቀርቧል:- እንኳን ለ2016…