Browsing Category
የሀገር ውስጥ ዜና
የኢትዮጵያ የፖለቲካ ፓርቲዎች ተወካዮች አረንጓዴ ዐሻራቸውን አኖሩ
አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 15፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ፖለቲካ ፓርቲዎች ተወካዮች በሀገራዊ ስትራቲጂያዊ ጉዳዮች ላይ ከጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ጋር ከተወያዩ በኋላ ችግኝ በመትከል አረንጓዴ ዐሻራቸውን አኑረዋል፡፡
ችግኝ ተከላው "ኢትዮጵያ ትተክላለች ትውልድ ያፀናል" በሚል…
በጎፋ ዞን በተከሰተ የመሬት ናዳ ከ20 በላይ ሰዎች ሕይወት አለፈ
አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 15፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ጎፋ ዞን ገዜ ጎፋ ወረዳ ኬንቾ ሻቻ ጎዝዲ ቀበሌ ዛሬ ረፋድ 4 ሠዓት አካባቢ በተከሰተ የመሬት ናዳ አደጋ ከ20 በላይ ሰዎች ሕይወት ማለፉ ተሰምቷል፡፡
በተከሰተው አደጋ እስካሁን በተደረገ ፍለጋ ከ20 በላይ አስከሬን…
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) ከፖለቲካ ፓርቲዎች ተወካዮች ጋር ተወያዩ
አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 15፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ከፖለቲካ ፓርቲዎች ተወካዮች ጋር በዛሬው ዕለት ተወያይተዋል፡፡
ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት ጽሑፍ ÷ በሚያዚያ ወር ከፖለቲካ ፓርቲዎች ተወካዮች ጋር በመገናኘት በሀገራዊ ጉዳዮች ላይ…
በቤቶች ግንባታ ዘርፍ ከተሰማሩ የጣሊያን ኩባንያዎች ጋር ውይይት ተደረገ
አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 15፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የፌዴራል ቤቶች ኮርፖሬሽን ዋና ስራ አስፈጻሚ ረሻድ ከማል በጣሊያን፣ ሮምና ሚላን ከሚኖሩ ዳያስፖራዎችና በቤቶች ግንባታ ዘርፍ ከተሰማሩ የጣሊያን ኩባንያዎች ጋር ተወያይተዋል፡፡
አቶ ረሻድ ከማል÷ ከኢትዮጵያዊያንና ትውልድ-ኢትዮጵያዊያን ጋር…
የዋቸሞ ዩኒቨርሲቲ የሥራ ሃላፊዎች በቁጥጥር ስር ዋሉ
አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 15፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የዋቸሞ ዩኒቨርሲቲ የሥራ ሃላፊዎች በቁጥጥር ስር ዋሉ።
ሃላፊዎቹ በቁጥጥር ስር የዋሉት በሙስናና በሃብት ምዝበራ ተጠርጥረው ነው።
በቁጥጥር ስር ከዋሉት መካከል የዩኒቨርሲቲው ፕሬዚዳንት ሀብታሙ አበበ (ዶ/ር) እና ምክትል ፕሬዚዳንቱ ታምራት…
በኦሮሚያ ክልል 354 የሕግ ባለሙያዎች ላይ እርምጃ ተወስዷል ተባለ
አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 15፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በኦሮሚያ ክልል በበጀት ዓመቱ ከ566 ሺህ በላይ ጉዳዮች እልባት ማግኘታቸውን የክልሉ ጠቅላይ ፍርድ ቤት ገለጸ፡፡
እየተካሄደ ባለው የሁለተኛ ቀን የጨፌ ኦሮሚያ 7ኛ መደበኛ ጉባኤ የክልሉ ጠቅላይ ፍርድ ቤት የ2016 ዓ.ም እቅድ አፈፃፀም እና…
የተመድ 4ኛው የፋይናንስ ለልማት ቅድመ ጉባዔ በአዲስ አበባ መካሄድ ጀመረ
አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 15፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የተባበሩት መንግስታት ድርጅት (ተመድ) 4ኛው የፋይናንስ ለልማት ቅድመ ጉባዔ በአዲስ አበባ መካሄድ ጀምሯል፡፡
ጉባዔው በ5 ቀናት ቆይታው የተመድ 2030 ዘላቂ የልማት ግቦችና ከዘጠኝ ዓመት በፊት የተፈረመው የአዲስ አበባ የድርጊት…
እቅዶች ብልሹ አሰራርን የሚቀርፉና የዋጋ ንረትን የሚያረጋጉ መሆን አለባቸው – አቶ እንዳሻው ጣሰው
አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 15፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር እንዳሻው ጣሰው የሴክተር መስሪያ ቤቶችን የ2017 በጀት ዓመት ዕቅድ እየገመገሙ ነው።
አቶ እንዳሻው በዚህ ወቅት እንዳሉት÷ የሁሉም ሴክተር መስሪያ ቤቶች ዕቅድ የመልካም አስተዳደር ችግርና ብልሹ…
የሀገራዊ ምክክር ስኬታማነት በየትኞቹ መስፈርቶች ሊመዘን ይችላል?
አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 15፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የሀገራዊ ምክክር ስኬታማነት በተለያዩ መንገዶች ይታያል፡፡
የስነ-ምክክር መዛግብት እንደሚያሳዩት የተለያዩ ሀገራት ምክክርን ለማድረግ ሲወጥኑ በሒደቱ ፍፃሜ ላይ የሚጠብቋቸው ውጤቶች ይኖራሉ፡፡
በዚህ መሰረትም ሀገራዊ ምክክሩ…
የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ሕዝቦች ክልል ም/ቤት 6ኛ መደበኛ ጉባዔ መካሄድ ጀመረ
አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 15፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ሕዝቦች ክልል ምክር ቤት 6ኛ መደበኛ ጉባኤ መካሄድ ጀምሯል።
ጉባዔው ለሶስት ተከታታይ ቀናት የሚካሄድ ሲሆን÷ በተለያዩ አጀንዳዎች ላይ ተወያይቶ ውሳኔ ያሳልፋል ተብሎ ይጠበቃል።
ጉባዔው የ2016 በጀት ዓመት የሥራ…