Browsing Category
የሀገር ውስጥ ዜና
ኢድ አል አደሃ አረፋ በዓልን የተቸገሩ ወገኖችን በመደገፍ ማሳለፍ ይገባል- የእስልምና ጉዳዮች ጠቅላይ ም/ቤት
አዲስ አበባ፤ ሰኔ 8: 2016 ((ኤፍ ቢ ሲ)- ሕዝበ ሙስሊሙ የኢድ አል አድሃ አረፋ በዓልን ሲያከብር በሃይማኖቱ አስተምህሮ መሰረት የተቸገሩ ወገኖችን በማሰብና ያለውን በማካፈል መሆን እንዳለበት የኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዮች ጠቅላይ ምክር ቤት አስታወቀ፡፡
ምክር ቤቱ መላውን…
በደቡብ ኢትዮጵያና በኦሮሚያ ክልል ቀጣናዊ ሠላምና ፀጥታ ዙሪያ ምክክር ተካሄደ
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 7፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በደቡብ ኢትዮጵያ እና በኦሮሚያ ክልል ቀጣናዊ ሠላምና ፀጥታ ዙሪያ በአርባ ምንጭ ከተማ ምክክር ተካሂዷል።
በመድረኩ ርዕሰ መስተዳድር ጥላሁን ከበደ፣ አቶ ፍቃዱ ተሰማ በብልጽግና ፓርቲ የኦሮሚያ ክልል ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ኃላፊ እና በሀገር መከላከያ…
የጋራ ግብረ ሃይሉ ለአረፋ በዓል አከባበር አስፈላጊውን ቅድመ ዝግጅት ማጠናቀቁን አስታወቀ
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 7፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ለኢድ አል አድሃ (አረፋ) በዓል አከባበር አስፈላጊውን ቅድመ ዝግጅት አጠናቆ ወደ ተግባር መግባቱን የፀጥታና ደህንነት የጋራ ግብረ ሃይል አስታወቀ፡፡
1 ሺህ 445ኛው የኢድ አል አድሃ (አረፋ) በዓል ሰኔ 9 ቀን 2016 ዓ.ም በእስልምና እምነት…
ከቡሌሆራ ዩኒቨርሲቲ የግንባታ ግዢ ጋር ተያይዞ የተከሰሱ 8 ግለሰቦችና 1 ድርጅት ጥፋተኛ ተባሉ
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 7፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ከቡሌሆራ ዩኒቨርሲቲ የግንባታ ግዢ ጋር ተያይዞ በሙስና ወንጀል የተከሰሱ ስምንት ግለሰቦች እና አንድ ድርጅት በሌሉበት ጥፋተኛ ተባሉ።
ሌሎቹ የቡሌሆራ ዩኒቨርሲቲ የቀድሞ ፕሬዚዳንትር ጫላ ዋታ (ዶ/ር) ጨምሮ ሰባት ተከሳሾች በ1ኛ ክስ እንዲሁም 2ኛ…
1ነጥብ 8 ሚሊየን ሄክታር መሬት በበቆሎ ለመሸፈን አቅደን እየሰራን ነው-አቶ ሽመልስ አብዲሳ
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 7፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በዚህ ዓመት እንደ ክልል 1ነጥብ 8 ሚሊየን ሄክታር መሬት በበቆሎ ለመሸፈን አቅደን በመስራት ላይ እንገኛለን ሲሉ የኦሮሚያ ክልል ርእሰ መስተዳድር ሽመልስ አብዲሳ ተናገሩ፡፡
ከዚህ ውስጥ ሁለቱ የጉጂ ዞኖች ከዓመቱ የክልሉ የበቆሎ እርሻ…
1 ሺህ 149 ኢትዮጵያውያን ከሳዑዲ አረቢያ ወደ ሀገራቸው ተመለሱ
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 7፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በዛሬው እለት በሶስት ዙር በተከናወነ በረራ በሳዑዲ አረቢያ በችግር ውስጥ የነበሩ 1 ሺህ 149 ኢትዮጵያውያን ወደ ሀገራቸው ተመለሱ።
የተመለሱት ዜጎች ሁሉም ወንዶች ሲሆኑ÷ ከእነሱ ውስጥ እድሜያቸው ከ18 አመት በታች የሆኑ 10 ታዳጊዎች ይገኙበታል።…
የሚኒስትሮች ም/ቤት በተለያዩ ጉዳዮች ላይ ተወያይቶ ውሳኔ አሳለፈ
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 7፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የሚኒስትሮች ምክር ቤት ዛሬ ባካሄደው 35ኛ መደበኛ ስብሰባ በተለያዩ ጉዳዮች ላይ ተወያይቶ ውሳኔ አሳልፏል፡፡
ምክር ቤቱ ያሳለፋቸው ውሳኔዎች ዝርዝር እንደሚከተለው ቀርቧል፡-
1. ምክር ቤቱ በቅድሚያ የተወያየው የኢትዮጵያ መንግስት ከዓለም አቀፍ…
በ2017 የትውልድ ምርታማነትን ማስቀጠል ይገባል – ም/ጠ/ሚ ተመስገን
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 7፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በ2017 ምርትና ምርታማነትን ማሳደግ፣ የሰላም ሁኔታዎቻችንን ማፅናት እንዲሁም የትውልድ ምርታማነትን ማስቀጠል እንደሚገባ አቅጣጫ አስቀምጠናል ሲሉ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ ገለፁ፡፡
ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማህበራዊ…
የሪፐብሊካን ጥበቃ ሃይል ለልዩ ተልዕኮ ያሰለጠናቸውን የሰራዊት አባላት አስመረቀ
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 7፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የሪፐብሊካን ጥበቃ ሃይል ሁሉን አቀፍ ውስብስብ ግዳጆችን በአንድ ጊዜ መወጣት የሚችሉ የልዩ ሃይል አባላትን አስመርቋል።
የምረቃ ስነ ሰርዓቱ ላይ ጀኔራል ጌታቸው ጉዲና÷ አሁን ላይ የምንገኝበት አለም አቀፍ ሁኔታ ውስብስብና ተለዋዋጭ የጦርነት አውድ…
ከተረጂነት አስተሳሰብ ለመላቀቅ በ25 ከተሞች የተካሄዱ ህዝባዊ የውይይት መድረኮች ስኬታማ ነበሩ – አቶ አደም ፋራህ
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 7፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) "ከተረጂነት ወደ ምርታማነት፣ ለተሟላ ሀገራዊ ሉዓላዊነትና ክብር" በሚል መሪ ሀሳብ በ25 ከተሞች የተካሄዱ ህዝባዊ የውይይት መድረኮች ስኬታማ ነበሩ ሲሉ የብልፅግና ፓርቲ ምክትል ፕሬዚዳንት አቶ አደም ፋራህ አስታወቁ።
የተካሄዱትን…