Browsing Category
የሀገር ውስጥ ዜና
ምክር ቤቱ 2 ኢሚግሬሽንን የተመለከቱትን ጨምሮ ሦስት ረቂቅ አዋጆችን አጸደቀ
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 25፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ሁለት ኢሚግሬሽንን የተመለከቱ እና በኢትዮጵያና ኩዌት መካከል በስራ ስምሪት ዘርፍ የተፈረመውን የመግባቢያ ሰነድ ለማጽደቅ የቀረበ ረቂቅ አዋጅን መርምሮ አጸደቀ፡፡
የመንግስት ተጠሪ ሚኒስትር ተስፋዬ በልጅጌ (ዶ/ር)…
በአማራ ክልል የተካሄዱ ኮንፍረንሶች ሰላምን ለማረጋገጥ ምቹ ሁኔታ መፍጠራቸው ተገለጸ
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 25፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በየደረጃው የተካሄዱ ሕዝባዊ ኮንፈረንሶች የክልሉን ሰላም ለማረጋገጥ ምቹ መደላድል መፍጠራቸውን የአማራ ክልል ሰላምና ጸጥታ ቢሮ አስታወቀ፡፡
በጸጥታው ዘርፍ የተከናወኑ የ100 ቀናት የሰላም ማስፈን ስራዎችን የገመገመ መድረክ በጎንደር ከተማ…
የ2017 የፌደራል መንግሥት በጀት በጥንቃቄ እንዲመራ ምክር ቤቱ አሳሰበ
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 25፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የ2017 በጀት ዓመት የፌደራል መንግሥት በጀት ለታለመለት ዓላማ ስለመዋሉ እና የሕዝብ ተጠቃሚነትን ስለማረጋገጡ ጥብቅ ክትትል ይደረጋል አለ፡፡
ምክር ቤቱ ዛሬ ባካሄደው 35ኛ መደበኛ ስብሰባ በ2017 በጀት አመዳደብና…
በምትሠራበት ቤት የ2 ዓመት ሕጻንን የጠለፈችው ግለሰብ በ18 ዓመት ጽኑ እስራት ተቀጣች
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 25፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በቤት ሠራተኛነት በምትሠራበት መኖሪያ ቤት ውስጥ ሶሊያና ዳንኤል የተባለች የሁለት ዓመት ሕጻንን የጠለፈችው ግለሰብ በ18 ዓመት ጽኑ እስራት ተቀጣች።
ተከሳሽ ሕጻኗን ጠልፋ ከአዲስ አበባ ወደ ኦሮሚያ ክልል ሱሉልታ ከተማ ወስዳ በደበቀችበት ወቅት…
ጀርመን ከኢትዮጵያ ጋር ያላትን ግንኙነት በይበልጥ ለማጠናከር ቁርጠኛ መሆኗ ተገለጸ
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 25፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ጀርመን ከኢትዮጵያ ጋር ያላትን ግንኙነት የበለጠ ለማጠናከር ቁርጠኛ መሆኗን የሀገሪቱ የአፍሪካ ቀንድ ልዩ መልዕክተኛ ሄኮ ኒትዝሺከ አረጋገጡ፡፡
የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዴኤታ አምባሳደር ምስጋኑ አርጋ ከጀርመን የአፍሪካ ቀንድ ልዩ መልዕክተኛ ሄኮ…
ረቂቅ ህጎች ሲዘጋጁ ዜጎች እንዲሳተፉ ማስቻል አስተዋጽዖው ከፍተኛ እንደሆነ ተጠቆመ
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 25፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በፍትህ ሚኒስቴር የሚዘጋጁ ረቂቅ ህጎች ላይ ዜጎች ሃሳብ በመስጠት እንዲሳተፉ ማስቻል አስተዋጽዖው ከፍተኛ እንደሆነ ተገልጿል፡፡
የፍትህ ሚኒስቴር በህግ ረቂቅ ላይ የባለድርሻ አካላትን የበለጠ ለማሳተፍ ያስችላል ያለውን አዲስ የምክክር ማኑዋል እና…
ኢትዮጵያና ሶማሊያ መፍትሄዎችን ለማመላከት ያለሙ ምክክሮችን ለመቀጠል ተስማሙ
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 25፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ እና ሶማሊያ መልካም ጉርብትናን እና ቀጠናዊ መረጋጋትን ከግምት በማስገባት መፍትሄዎችን ለማመላከት ያለሙ ምክክሮችን ለመቀጠል መስማማታቸውን የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር አስታውቋል፡፡
የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር በቱርክ መንግስት አመቻቺነት የተካሄደውን…
ለ10 ቀናት የሚቆይ የክትባት ዘመቻ ይፋ ሆነ
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 25፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ጤና ሚኒስቴር ከዛሬ ጀምሮ ለ10 ቀናት የሚቆይ የክትባት ዘመቻ ይፋ አደረገ፡፡
የክትባት ዘመቻው ክትባት ላልጀመሩ እና ጀምረው ላቋረጡ ከ5 አመት በታች ለሆኑ ህፃናት እንደሚሰጥ ተገልጿል፡፡
በዘመቻው ከ1 ሚሊየን በላይ ህፃናት ተጠቃሚ የሚሆኑ…
በትግራይ ክልል የክረምት በጎ ፈቃድ አገልግሎት ተጀመረ
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 25፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የጠቅላይ ሚኒስትር ፅህፈት ቤት 11 ተጠሪ ተቋማት በትግራይ ክልል የክረምት በጎ ፈቃድ አገልግሎትን አስጀምረዋል፡፡
የጠቅላይ ሚኒስትሩ የብሔራዊ ደህንነት አማካሪ ሚኒስትር ዴዔታ ቀነዓ ያደታ (ዶ/ር) እንዲሁም የትግራይ ጊዚያዊ አስተዳደር ርዕሰ…
ድሬዳዋና ወለጋ ዩኒቨርሲቲዎች ተማሪዎችን አስመረቁ
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 25፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ድሬዳዋና ወለጋ ዩኒቨርሲቲዎች በተለያዩ የትምህርት መስኮች ያሰለጠኗቸውን ተማሪዎች አስመርቀዋል፡፡
ድሬዳዋ ዩኒቨርሲቲ 16ኛ ዙር የተማሪዎች ምረቃ ስነ ስርአዓት ያካሄደ ሲሆን፥ በተለያዩ የሙያ መስኮች ያሰለጠናቸውን 1 ሺህ 513 ተማሪዎችን ነው…