Fana: At a Speed of Life!
Browsing Category

የሀገር ውስጥ ዜና

የሐይማኖት አባቶችና የከፍተኛ የሥራ ሀላፊዎች ሀገር አቀፍ ኮንፈረንስ እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 26፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የሐይማኖት አባቶችና የከፍተኛ የሥራ ሀላፊዎች ሀገር አቀፍ ኮንፈረንስ በአዲስ አበባ እየተካሄደ ነው፡፡ የሰላም ሚኒስቴር ያዘጋጀው ኮንፈረንስ ''የሐይማኖት ተቋማችን ለዘላቂ ሰላማችን'' በሚል መሪ ሃሳብ ነው እየተካሄደ የሚገኘው፡፡ በኮንፈረንሱ…

ሚዛን ቴፒ ዩኒቨርሲቲ በተለያዩ ዘርፎች ያሰለጠናቸውን ተማሪዎች እያስመረቀ ነው

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 26፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ሚዛን ቴፒ ዩኒቨርሲቲ ቴፒ ግቢ በተለያዩ የትምህርት ዘርፎች ያሰለጠናቸውን 279 ተማሪዎች እያስመረቀ ይገኛል፡፡ ዩኒቨርሲቲው በሶስት ኮሌጆችና 16 የትምህርት ክፍሎች በመጀመሪያና ሁለተኛ ዲግሪ ያሰለጠናቸውን ተማሪዎች ነው እያስመረቀ የሚገኘው፡፡…

ተመድ በግጭት ለተጎዱ ሴቶች የሰብዓዊ ድጋፍ ተደራሽ ለማድረግ እንደሚሰራ ገለጸ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 26፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የተባበሩት መንግስታት ድርጅት (ተመድ) በኢትዮጵያ ከግጭት ጋር በተያያዘ ጉዳት ለደረሰባቸው ሴቶች የሰብዓዊ ድጋፍ በአግባቡ ተደራሽ እንዲሆን የክትትል ሥራዎችን በጋራ ለመስራት ፍላጎት እንዳለው አስታውቋል፡፡ የሴቶችና ማህበራዊ ጉዳይ ሚኒስትር ኤርጎጌ…

ሐረር የሁለተኛ ትውልድ ኢትዮጵያውያንን ተቀበለች

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 25፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ለ26ኛው ዓለም አቀፍ የሀረር ቀን ለመሳተፍ ከተለያዩ ዓለማት ወደ ሀገር ቤት የገቡ ሁለተኛ ትውልድ ኢትዮጵያውያን ሐረር ከተማ ሲደርሱ ደማቅ አቀባበል ተደረገላቸው። የጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ(ዶ/ር) ያደረጉት ሀገራዊ ጥሪ በመቀበል እንዲሁም…

ኢትዮጵያና ጃፓን በተለያዩ የጤና ጉዳዮች ላይ በትብብር ለመስራት ተስማሙ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 25፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያና ጃፓን በኢትዮጵያ እየተተገበረ የሚገኘውን ጠንካራ የጤና ስርዓት ግንባታ በማጠናከርና በሌሎች የጤና ጉዳዮች ላይ በትብብር ለመስራት መስማማታቸው ተጠቆመ፡፡ የጤና ሚኒስትር ዶክተር መቅደስ ዳቫ ከጃፓን የህዝብ ተወካዮች አባላት ልዑካን ቡድን…

የአየር ንብረት ለውጥን ለመከላከልና ለመቋቋም በትብብር መስራት እንደሚገባ ተመለከተ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 25፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የአየር ንብረት ለውጥን ዓለም አቀፍ ተፅዕኖ ለመከላከልና ለመቋቋም የጋራ ጥረትና ትብብርን ማጠናከር እንደሚገባ የሴቶችና ማኅበራዊ ጉዳይ ሚኒስትር ኤርጎጌ ተስፋዬ (ዶ/ር) ገለጹ። የሴቶችና ማኅበራዊ ጉዳይ ሚኒስቴር ከኦየስ ግሎባል ፋውንዴሽን ጋር…

ም/ጠ/ሚ ተመስገን ጥሩነህ የግብርና ምርታማነትን ለማሳደግ የሚያስችል ውይይት ከዘርፉ አመራሮች ጋር አካሄዱ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 25፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ የግብርና ምርታማነትን ለማሳደግ የሚያስችል ውይይት ከዘርፉ አመራሮች ጋር አካሄዱ። ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባስተላለፉት መልዕክት፤ የአማራ ክልል በርካታ ፀጋዎች ያሉት ክልል ነው…

በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል የኮሪደር ልማት ስራዎችን ለማስፋት እየተሰራ መሆኑ ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 25፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ከተሞች የተጀመሩ የኮሪደር ልማት ስራዎችን ለማስፋት እየተሰራ መሆኑን የክልሉ መንግስት ኮሙኒኬሽን ቢሮ ኃላፊ ሰናይት ሰለሞን ገለጹ፡፡ ከተሞችን ውበት እያጎናጸፉ ያሉ የኮሪደር ልማት ስራዎች የስራ ዕድል እየፈጠሩ እንደሚገኙም…

ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ በኡጋንዳ የስራ ጉብኝት እያደረጉ ነው

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 25፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢፌዴሪ ጦር ኃይሎች ጠቅላይ ኢታማዦር ሹም ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ በኡጋንዳ ይፋዊ የስራ ጉብኝት በማድረግ ላይ ይገኛሉ፡፡ ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ከኡጋንዳ ህዝብ መከላከያ ሠራዊት ኢታማዦር ሹም ጀኔራል ሙሆዚ ኬይነሩጋባ በተደረገላቸው ግብዣ…

በአንዳንድ አካባቢዎች ቅጽበታዊ ጎርፍ የሚያስከትል ከባድ ዝናብ ሊኖር እንደሚችል ተመላከተ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 25፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ሚቲዎሮሎጂ ኢንስቲትዩት የክረምት ዝናብ ተጠቃሚ በሆኑ አንዳንድ የሀገሪቱ አካባቢዎች ቅጽበታዊ ጎርፍ የሚያስከትል ከባድ ዝናብ ሊኖር እንደሚችል አመላከተ፡፡ በሚቀጥሉት 10 ቀናት የክረምት ዝናብ ተጠቃሚ በሆኑ የሀገሪቱ አካባቢዎች የዝናብ…