Browsing Category
የሀገር ውስጥ ዜና
አየር መንገዱ ከሰኔ 10 ጀምሮ ወደ ነቀምቴ በረራ ይጀምራል
አዲስ አበባ፣ ግንቦት 17፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ)የኢትዮጵያ አየር መንገድ ከሰኔ 10 ቀን 2016 ዓ.ም ጀምሮ ወደ ኦሮሚያ ክልል ነቀምቴ ከተማ በረራ እንደሚጀምር ገለጸ።
የአየር መንገዱ የንግድ ዘርፍ ዋና ኃላፊ ለማ ያዴቻ እንደገለጹት÷ አየር መንገዱ እያደገ የመጣውን የሀገር…
የብልጽግና ፓርቲ እርምጃዎች ለዴሞክራሲያዊ ስርዓት ግንባታ የያዘውን ቁርጠኝነት ያመላክታል – አቶ መለሰ ዓለሙ
አዲስ አበባ፣ ግንቦት 17፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ)ብልጽግና ፓርቲ በኢትዮጵያ የፖለቲካ ባህል እንዲለወጥ እየወሰዳቸው ያሉ እርምጃዎችና እየተገኙ ያሉ ውጤቶች ለዴሞክራሲያዊ ስርዓት ግንባታ የያዘውን ቁርጠኛ አቋም የሚያሳይ መሆኑን የፓርቲው የዴሞክራሲ ባህል ግንባታ ዘርፍ ኃላፊ መለሰ ዓለሙ…
በመዲናዋ በሚካሄደው የምክክር ምዕራፍ ለሚሳተፉ አካላት ገለጻ ተደረገ
አዲስ አበባ፣ ግንቦት 17፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን በአዲስ አበባ በሚካሄደው የምክክር ምዕራፍ ለሚሳተፉ ባለድርሻ አካላት የግንዛቤ ማስጨበጫ ገለፃ ማድረጉን አስታወቀ፡፡
የኮሚሽኑ ምክትል ዋና ኮሚሽነር ሂሩት ገ/ስላሴ ገለጻው ከግንቦት 21 እስከ 27 ቀን 2016…
የስፖርት መሰረተ-ልማት ኢንቨስትመንትን ለማሳደግ ጥረት እየተደረገ ነው
አዲስ በባ፣ ግንቦት 17፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የስፖርት መሰረተ-ልማት ኢንቨስትመንትን በየዓመቱ ለማሳደግ ጥረት እየተደረገ መሆኑን የባህልና ስፖርት ሚኒስትር ቀጄላ መርዳሳ ገለጹ፡፡
ሚኒስቴሩ ከክልልና ከተማ አሥተዳደሮች እና ከሀገር አቀፍ የስፖርት ማኅበራት አመራሮች ጋር እየመከረ ነው፡፡…
ኢትዮጵያ ለብዝኃ-ሕይወት ጥበቃ ከፍተኛ ሚና እያበረከተች መሆኗ ተገለጸ
አዲስ በባ፣ ግንቦት 17፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በተፋሰስ ልማትና አካባቢያዊ ምቹነትን ለመፍጠር የተከናወኑ ተግባራት ለዓለም አቀፍ የብዝኃ-ሕይወት ስምምነት ስኬት የላቀ አበርክቶ አላቸው ሲል የኢትዮጵያ ብዝኃ-ሕይወት ኢንስቲትዩት አስታወቀ።
የአረንጓዴ ዐሻራ መርሐ-ግብር ስምምነቱን በአግባቡ…
ኢትዮጵያና ሩሲያ በህዋ ዘርፍ በጋራ ሊሠሩ ነው
አዲስ በባ፣ ግንቦት 17፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያና ሩሲያ በህዋ ላይ የትብብር ስምምነት በመፈራረም በጋራ ጉዳዮች ላይ ፍኖተ ካርታ ለመቅረፅ ማሰባቸውን የሩሲያ የጠፈር ኤጀንሲ (ሮስኮስሞስ) ኃላፊ ዩሪ ቦሪሶቭ ገለጹ፡፡
በአዲሷ የብሪክስ አባል ሀገር ኢትዮጵያ በጣም ሰፊ ጉዳዮች…
ኢትዮጵያን የሚመስል ሰራዊት ተገንብቷል – ጄኔራል አበባው ታደሰ
አዲስ አበባ፣ ግንቦት 17፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ግዳጅ የመፈፀም አቅምና ከፍተኛ ሀገራዊ ፍቅር ያለው፤ ኢትዮጵያን የሚወድና የሚመስል ሰራዊት ተገንብቷል ሲሉ የጦር ኃይሎች ምክትል ጠቅላይ ኤታማዦር ሹም ጄኔራል አበባው ታደሰ ገለጹ፡፡
ጄኔራል አበባው የኮማንዶና አየር ወለድ ዕዝ ማሰልጠኛ ማዕከል…
ኢትዮጵያና ደቡብ ሱዳን ሕገ-ወጥ የጦር መሣሪያ ዝውውርን በጋራ ለመከላከል ተስማሙ
አዲስ አበባ፣ ግንቦት 17፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ እና የደቡብ ሱዳን ፖሊስ ተቋማት ሽብርተኝነትና ሕገ-ወጥ የጦር መሣሪያ ዝውውርን በጋራ ለመከላከል ተስማሙ፡፡
የኢትዮጵያ ፌደራል ፖሊስ ኮሚሽነር ጀነራል ደመላሽ ገ/ሚካኤል በደቡብ ሱዳን ብሔራዊ ፖሊስ አገልግሎት ኃላፊ ኢንስፔክተር…
የአደረጃጀት ሪፎርሙ መንግሥት ዴሞክራሲን ማሳለጥ ግቡ መሆኑን ያሳያል- አቶ እንዳሻው ጣሰው
አዲስ በባ፣ ግንቦት 17፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) መንግሥት ተግባራዊ ያደረገው የአደረጃጀት ሪፎርም ሰላም፣ ልማትና ዴሞክራሲን ማሳለጥ ዋነኛ ግቡ መሆኑን ያመላክታል ሲሉ የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ምክትል ርዕሰ መሥተዳድር እንዳሻው ጣሰው ተናገሩ።
የምሥራቅ ጉራጌ የልማት፣ የምስረታና ኢንቨስትመንት…
ርዕሰ መሥተዳድር ጥላሁን ከበደ የልማት ፕሮጀክቶችን ጎበኙ
አዲስ በባ፣ ግንቦት 17፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ርዕሰ መሥተዳድር ጥላሁን ከበደ በጋሞ ዞን አርባ ምንጭ ከተማ የተለያዩ የልማት ፕሮጀክቶችን ጎበኙ።
ርዕሰ መሥተዳድሩ የጉብኝታቸው አንድ አካል የሆነውንና በቅርቡ ተመርቆ በይፋ ሥራ ይጀምራል ተብሎ የሚጠበቀውን የአርባ ምንጭ…