Fana: At a Speed of Life!
Browsing Category

የሀገር ውስጥ ዜና

ከፍተኛ የሥራ ሃላፊዎች የዩኒቨርሲቲ ተማሪዎችን የክረምት በጎ ፈቃድ አገልግሎት ጎበኙ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 24፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የሰላም ሚኒስትር ብናልፍ አንዱአለም እና የትምህርት ሚኒስትር ብርሃኑ ነጋ (ፕ/ር) የዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች እየሰጡ ያለውን የክረምት በጎ ፈቃድ አገልግሎት ተዘዋውረው ጎብኝተዋል፡፡ የዘንድሮው ክረምት የበጎ ፈቃድ አገልግሎት "በጎነትና አብሮነት…

በአዋሽ ተፋሰስ ቅድመ ጎርፍ መካለከል ሥራ ተጀመረ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 24፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ውኃ እና ኢነርጂ ሚኒስቴር ከአጋር አካላት ጋር በመተባበር በአዋሽ ተፋሰስ አካባቢ ሊደርስ የሚችለውን የጎርፍ አደጋ ቀድሞ መከላከል የሚያስችል ሥራ መጀመሩን አስታወቀ፡፡ ከዓለም ባንክ በተገኘ ድጋፍ ከፍተኛ የጎርፍ ሥጋት ባለበት የአዋሽ ተፋሰስ…

የምክክር ኮሚሽኑ አንኳር ተግባራት

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 24፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ)የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን አንኳር ተግባራት፡፡ 👉ተቋማዊ መስተጋብር በመፍጠር ልምዶችን መቅሰም እና ለምክክር ሂደቱ የሚጠቅሙ ቅድመ ጥናቶችን ማካሄድ የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን ለምክክር ሂደቱ ይጠቅማሉ ብሎ ያመነባቸውን ልምዶች እና…

በሸገር ከተማ 315 ፕሮጀክቶች መጠናቀቃቸው ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 24፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በኦሮሚያ ክልል ሸገር ከተማ አስተዳደር በ2016 በጀት ዓመት ከተያዙ 406 ፕሮጀክት 315ቱ ተጠናቅቀው ለአገልግሎት መዘጋጀታቸውን የከተማ አስተዳደሩ አስታውቋል፡፡ የአስተዳደሩ ምክትል ከንቲባ ጉዮ ገልገሎ እንደገለጹት÷በበጀት ዓመቱ 96 ነባር እና…

የኢትዮጵያ አርቲፊሻል ኢንተለጀንስ ኢንስቲትዩት ለ4 የፈጠራ ውጤቶች የፓተንት መብት ተሰጠው

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 24፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ አርቲፊሻል ኢንተለጀንስ ኢንስቲትዩት ላበለጸጋቸው አራት የፈጠራ ውጤቶች ከኢትዮጵያ አዕምሯዊ ንብረት ባለሥልጣን የፓተንት መብት ማግኘቱን አስታወቀ። ለኢንስቲትዩቱ የተሰጠው የፓተንት መብት ሰው ሰራሸ አስተውሎት ቴክኖሎጂን መሠረት ያደረጉ…

የኮሪደር ልማቱ ሀገሪቱ በብልጽግና ጉዞ ላይ መሆኗን ያሳያል – የምክር ቤት አባላት

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 24፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ እየተከናወነ ያለው የኮሪደር ልማት ሥራ ሀገሪቱ በብልጽግና ጉዞ ላይ መሆኗን ማሳያ ነው ሲሉ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አባላት ገለጹ፡፡ አባላቱ ከፒያሳ አራት ኪሎ እና ከሜክሲኮ ሣር ቤት የተጠናቀቁ የኮሪደር ልማት ፕሮጀክቶችን…

ምክር ቤቱ መደበኛ ጉባኤውን ማካሄድ ጀመረ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 24፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የፌዴሬሽን ምክር ቤት 6ኛ የፓርላማ ዘመን፣ 3ኛ ዓመት የሥራ ጊዜ፣ 2ኛ መደበኛ ጉባኤውን ማካሄድ ጀመረ፡፡ የተያዙ አጀንዳዎች በፌዴሬሽን ምክር ቤት አፈ ጉባኤ አገኘሁ ተሻገር ከቀረቡ በኋላ ጉባኤው የቀረቡትን አጀንዳዎች መርምሮ በሙሉ ድምጽ በማፅደቅ…

3ኛው ዙር ሁለተኛ ትውልድ ኢትጵያዊያን ወደ ሀገር ቤት እየገቡ ነው

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 24፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በተለያዩ የዓለም ሀገራት የሚኖሩ ሁለተኛ ትውልድ ኢትጵያዊያን ወደ ሀገር ቤት እየገቡ ነው። ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)  ታኅሳስ 13 ቀን 2016 ዓ.ም በተለያዩ  የዓለም ክፍሎች የሚኖሩ ሁለተኛ ትውልድ ኢትዮጵያዊያን ወደ ሀገር ቤት…

ኮርፖሬሽኑ ለገበያ ካቀረባቸው ምርቶች 5 ቢሊየን ብር ገቢ አገኘ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 23፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኬሚካል ኢንዱስትሪ ኮርፖሬሽን ባለፉት 11 ወራት ከኢንዱስትሪ ኬሚካል ግብዓት ምርቶች 5 ቢሊየን ብር ገቢ ማግኘቱን አስታወቀ። የኮርፖሬሽኑ ዋና ሥራ አስፈፃሚ ሁንዴሳ ደሳለኝ (ዶ/ር) እንዳሉት፥ ኮርፖሬሽኑ በፋብሪካዎቹ የሚያመርታቸውን የኬሚካል…

የ2029 የአፍሪካ ዋንጫን ለማዘጋጀት ኢትዮጵያ ጥያቄ ማቅረቧን ጠ/ሚ ዐቢይ (ዶ/ር) ገለጹ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 23፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ የ2029 የአፍሪካ ዋንጫን ለማዘጋጀት ጥያቄ ማቅረቧን ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ገለጹ። የኢትዮጵያ ጥያቄ ተቀባይነት እንዲያገኝም የናይጄሪያ የቀድሞ የእግር ኳስ ተጫዋቾች ዳንኤል አሞካቺና ንዋንኩ ካኑ የኢትዮጵያ አምባሳደር…