Browsing Category
የሀገር ውስጥ ዜና
ርዕሰ መሥተዳድር ጥላሁን ከበደ የልማት ፕሮጀክቶችን ጎበኙ
አዲስ በባ፣ ግንቦት 17፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ርዕሰ መሥተዳድር ጥላሁን ከበደ በጋሞ ዞን አርባ ምንጭ ከተማ የተለያዩ የልማት ፕሮጀክቶችን ጎበኙ።
ርዕሰ መሥተዳድሩ የጉብኝታቸው አንድ አካል የሆነውንና በቅርቡ ተመርቆ በይፋ ሥራ ይጀምራል ተብሎ የሚጠበቀውን የአርባ ምንጭ…
ኦሮሚያ በሁሉም የቱሪስት መስኅቦች የበለፀገች ናት- አቶ ሽመልስ አብዲሳ
አዲስ አበባ፣ ግንቦት 17፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ኦሮሚያ በሁሉም የቱሪስት መስኅቦች የበለፀገች፤ የበርካታ የተፈጥሮ ሀብቶች፣ የሚያኮራ የታሪክ ቅርስና መካነ-ባህል ናት ሲሉ ርዕሰ መሥተዳድር ሽመልሽ አብዲሳ ገለጹ፡፡
ይሁን እንጂ እነዚህ ዕንቁ ሀብቶች በሂደት በተለያዩ ምክንያቶች ችላ መባላቸውን…
የወጣቶች ድምጽ ለሀገራዊ ምክክር የግንዛቤ ማስጨበጫ የማህበራዊ ድህረ ገጽ ንቅናቄ ይፋ ተደረገ
አዲስ አበባ፣ ግንቦት 16፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በሀገራዊ ምክክሩ የወጣቶችን ሁሉ አቀፍ ተሳትፎ ለማጠናከር የሚያስችል የማህበራዊ ድህረ ገጾች የግንዛቤ ማስጨበጫ ንቅናቄ ይፋ ተደርጓል፡፡
የወጣቶች ድምጽ ለሀገራዊ ምክክር በሚል መሪ ሀሳብ በሚካሄደው ንቅናቄ ወጣቶች በሀገራዊ ምክክሩ ንቁ ተሳትፎ…
የተመድ ከፍተኛ የሥራ ኃላፊዎች ከኢትዮጵያ ፖሊስ ዩኒቨርሲቲ ጋር በጋራ ለመስራት ውይይት አካሄዱ
አዲስ አበባ፣ ግንቦት 16፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የተባበሩት መንግስታት ድርጅት (ተመድ) እና በተባበሩት መንግስታት ድርጅት ጥላ ሥር የሚንቀሳቀሱ የዩኤን ኤጀንሲ ከፍተኛ የስራ ኃላፊዎች ከኢትዮጵያ ፖሊስ ዩኒቨርሲቲ ስትራቴጅክና ከፍተኛ አመራሮች ጋር በትብብር መስራት በሚችሉባቸው ጉዳዮች ላይ…
1 ሺህ 183 ኢትዮጵያውያን ከሳዑዲ ወደ ሀገራቸው ተመልሱ
አዲስ አበባ፣ ግንቦት 16፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በሶስት ዙር በረራ በሳዑዲ አረቢያ በችግር ውስጥ የነበሩ 1 ሺህ 183 ኢትዮጵያውያንን ወደ ሀገራቸው መመለስ ተችሏል።
በዛሬው እለት ወደ ሀገር ከተመለሱት ዜጎች መካከል ሴቶች እና ጨቅላ ህፃናትም ይገኙበታል።
ለተመላሽ ዜጎች በአየር ማረፊያና…
የምግብ ደህንነትን ለማረጋገጥ የሚያስችል የአምስት ዓመት ፍኖተ ካርታ ይፋ ሆነ
አዲስ አበባ፣ ግንቦት 16፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ የምግብ ደህንነትን ለማረጋገጥ የተቀናጀ አሰራር መተግበር የሚያስችል የአምስት ዓመት የምግብ ደህንነት ፍኖተ ካርታ ይፋ ሆነ፡፡
የአፍሪካ ህብረት ኮሚሽን በአፍሪካ ማዕቀፍ ሀገር አቀፍ የምግብ ደህንነት ፍኖተ ካርታ…
የአውሮፕላን አካላትንና መለዋወጫዎችን በሀገር ውስጥ ማምረት የሚያስችል ስምምነት ተፈረመ
አዲስ አበባ፣ ግንቦት 16፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢንዱስትሪ ፓርኮች ልማት ኮርፖሬሽን ናሽናል ከተሰኘ ሀገር በቀል ኢንቨስትመንት ግሩፕ ጋር የአውሮፕላን አካላትንና መለዋወጫዎችን በሀገር ውስጥ ማምረት የሚያስችል ስምምነት ተፈራረመ።
የኮርፖሬሽኑ ዋና ስራ አስፈፃሚ አክሊሉ ታደሰ በስምምነቱ ወቅት…
የኩባ ስኳር ኢንዱስትሪ ቴክኒካል ቡድን በኦሞ ስኳር ፋብሪካዎች ስራ ጀመረ
አዲስ አበባ፣ ግንቦት 16፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ስኳር ኢንዱስትሪ ቡድን እና የኩባ መንግስት ንብረት የሆነው ኩባንያ አዝኩባ ጉፖ አዙካሪዬሮ በተፈራረሙት የመግባቢያ ስምምነት መሰረት ቡድኑ በኦሞ ስኳር ፋብሪካዎች ስራውን ጀመረ፡፡
በዚህም የኩባ ስኳር ኢንዱስትሪ ቴክኒካል ቡድን በወንጂ…
ብሔራዊ የዲጂታል ትራንስፎርሜሽን ም/ቤት መደበኛ ስብሰባውን አካሄደ
አዲስ አበባ፣ ግንቦት 16፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ብሔራዊ የዲጂታል ትራንስፎርሜሽን ምክር ቤት መደበኛ ሁለተኛ ስብሰባውን በዛሬው ዕለት አካሂዷል፡፡
ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ ምክር ቤቱ በአንደኛ መደበኛ ስብሰባው ያስቀመጣቸውን አቅጣጫዎች ትግበራ መገምገሙን አስታውቀዋል፡፡…
ለቤላሩስ ባለሀብቶች በኢትዮጵያ ስላሉ የንግድ፣ ኢንቨስትመንትና ቱሪዝም እድሎች ገለጻ ተደረገ
አዲስ አበባ፣ ግንቦት 16፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በሩሲያ ሞስኮ የሚገኘው የኢትዮጵያ ኤምባሲ በኢትዮጵያ ስላሉ የንግድ፣ ኢንቨስትመንትና ቱሪዝም እድሎች ለቤላሩስ ባለሀብቶች ገለጻ አደረገ፡፡
ኤምባሲው ከቤላሩስ የንግድ እና ዘርፍ ማህበራት ምክር ቤት ጋር በመተባበር በቤላሩስ ዋና ከተማ ሚኒስክ…