Fana: At a Speed of Life!
Browsing Category

የሀገር ውስጥ ዜና

የፌዴሬሽን ምክር ቤት መደበኛ ጉባኤውን ሰኔ 24 ማካሄድ ይጀምራል

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 21፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የፌዴሬሽን ምክር ቤት ሰኔ 24 እና 25 ቀን 2016 ዓ.ም 6ኛ የፓርላማ ዘመን 3ኛ ዓመት የሥራ ጊዜ፣ 2ኛ መደበኛ ጉባኤውን እንደሚያካሂድ ተገለፀ፡፡ ሰኔ 22 ቀን 2016 ዓ.ም ደግሞ ለሁሉም የምክር ቤቱ አባላት የፊሲካል ፌዴራሊዝም መሰረታዊ…

የቀጣዩ ዓመት የትምህርት ንቅናቄ ማስጀመሪያ መድረክ እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 21፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የሲዳማ ክልል ትምህርት ቢሮ የ2017 ትምህርት ዘመን የትምህርት ንቅናቄ ማስጀመሪያ ክልላዊ መድረክ እና የፈጠራ ሥራ ዐውደ-ርዕይ በሐዋሳ ከተማ እየተካሄደ ነው፡፡ "በሣይንስና ቴክኖሎጂ የታከለ ትውልድ ለሀገራችን ብልፅግና" በሚል መሪ ሐሳብ…

የስራ እድልን ለማስፋት የሚያግዝ ሥምምነት ተፈረመ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 21፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የስራና ክህሎት ሚኒስቴር ግራቪቲ ግሩፕ ከተባለ መቀመጫውን በተባበሩት አረብ ኢምሬት ካደረገው ድርጅት ጋር ለዜጎች የስራና የስልጠና እድል ለማስፋት የሚያስችል ስምምነት ተፈራርሟል፡፡ በስምነቱ መሠረት ዜጎች በህትመት ዘርፍ ሠልጥነው የሥራ ዕድል…

ለሀገራዊ ምክክሩ ስኬት ባለድርሻ አካላት ኃላፊነታቸውን እንዲወጡ ተጠየቀ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 21፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ለሀገራዊ ምክክሩ ስኬት የምክር ቤት አባላትን ጨምሮ ባለድርሻ አካላት ኃላፊነታቸውን እንዲወጡ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አፈ-ጉባዔ ታገሰ ጫፎ አሳሰቡ። የምክር ቤቱ አባላት የተሳተፉበት የምክክር መድረክ የመክፈቻ ሥነ-ሥርዓት ላይ አፈ-ጉባዔው…

ለሸነን አፍሪካ ፌስቲቫል የሚሳተፉ እንግዶች አዲስ አበባ ገቡ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 20፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ለሸነን አፍሪካ ፌስቲቫል የሚሳተፉ የክብር እንግዶች አዲስ አበባ ገብተዋል። የሸነን አፍሪካ ፌስቲቫል ሳምንት ከነገ ጀምሮ እስከ ሰኔ 23 ቀን 2016 ዓ.ም በአዲስ አበባ እንደሚካሄድ ተገልጿል፡፡ በፌስቲቫሉ የውጭ ሀገራት የእግር ኳስ…

ግብይት ሳይፈጸም ደረሰኝ በመሸጥ ከ3 ቢሊየን ብር በላይ የታክስ ጉዳት በማድረስ ወንጀል የተጠረጠሩ ግለሰቦች ተከሰሱ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 20፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በ18 የንግድ ዘርፎች ፈቃድ በመውሰድ ግብይት ሳይፈጸም ደረሰኝ በመሸጥ ከ3 ቢሊየን ብር በላይ የንግድ ትርፍና የተጨማሪ እሴት ታክስ ጉዳት በማድረስ ወንጀል የተጠረጠሩ ግለሰቦች ተከሰሱ። የፍትሕ ሚኒስቴር የኢኮኖሚ ጉዳዮች ዳይሬክቶሬት ዐቃቤ ሕግ…

ለሀገር በቀል እውቀቶችና መድሃኒቶች ትኩረት መስጠት ይገባል – ም/ጠ/ሚ ተመስገን ጥሩነህ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 20፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ለሀገር በቀል እውቀቶች እና መድሃኒቶች ትኩረት መስጠት ይገባል ሲሉ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ ገለጹ፡፡ የሀገር ውስጥ የሕክምና ግብዓት ምርትና ኢኖቬሽን አውደ ርዕይ ማጠናቀቂያ መርሐ ግብር በዛሬው ዕለት ተካሂዷል፡፡ በመርሐ…

ኢትዮጵያና ዓለም አቀፉ የአቶሚክ ኢነርጂ ኤጀንሲ በጋራ ለመስራት ተፈራረሙ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 20፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ ከዓለም አቀፉ የአቶሚክ ኢነርጂ ኤጀንሲ ጋር በፈረንጆቹ ከ2024 እስከ 2028 በጋራ መስራት የሚያስችል ስምምነት ተፈራርማለች። ስምምነቱን የኢኖቬቨንና ቴክኖሎጂ ሚኒስትር በለጠ ሞላ (ዶ/ር) እና የዓለም አቀፉ የኒውክሌር ሃይል ኤጀንሲ…

ኢንስቲትዩቱ ጥራት ያለው አገልግሎት ተደራሽ ለማድረግ ሲሰራ መቆየቱን ገለጸ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 20፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ የሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት ባለፉት ዓመታት የሕብረተሰብ ጤና አደጋዎችን ለመከላከልና ለመቆጣጠር፣ የላቦራቶሪ አቅም በመገንባት ጥራት ያለው የላቦራቶሪ አገልግሎት ተደራሽ ለማድረግ ሲሰራ መቆየቱን ገለጸ፡፡ ኢንስቲትዩቱ "የምዕተ-ዓመት…

ወሰን ተሻጋሪ የክረምት በጎ ፈቃድ አገልግሎት ተጀመረ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 20፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ወሰን ተሻጋሪ የክረምት በጎ ፈቃድ አገልግሎት በዛሬው ዕለት በአዲስ አበባ ከተማ ተጀምሯል፡፡ አገልግሎቱ በአዲስ አበባ ከተማ የተመደቡ የ2ኛ እና የ3ኛ ዓመት የዩኒቨርሲቲ ተማሪዎችን ከአዲስ አበባ የሰላም ሠራዊት ጋር በማስተሳሰር ነው የተጀመረው፡፡…