Browsing Category
የሀገር ውስጥ ዜና
በሸገር ከተማ በሕገ-ወጥ መንገድ የተከማቸ ዘይት፣ ስኳር፣ ዱቄት፣ ሩዝ፣ ምስርና የአፈር ማዳበሪያ ተያዘ
አዲስ አበባ፣ ግንቦት 5፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በሸገር ከተማ ፉሪ ክፍለ ከተማ መዳ ፉሪ ወረዳ በአንድ መጋዘን ውስጥ በህገወጥ መንገድ የተከማቸ ዘይት፣ ስኳር፣ ዱቄት፣ ሩዝ፣ ምስር እና የአፈር ማዳበሪያ ተያዘ፡፡
የክፍለ ከተማው ፖሊስ መምሪያ አዛዥ ኮማንደር ፉፋ መገርሳ እንደገለጹት÷ በቀረበ…
የአማራ ክልል መንግሥት ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድን (ዶ/ር) አመሠገነ
አዲስ አበባ፣ ግንቦት 5፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የአማራ ክልል ርዕሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ ለጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ምሥጋና አቅርበዋል።
የምሥጋና መልዕክቱ ሙሉ ቃል ቀጥሎ ቀርቧል፡፡
የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በተፈጥሮ ፀጋ የታደለችውን እና…
ጠ/ሚ ዐቢይ አሕመድ(ዶ/ር) በ#ጽዱኢትዮጵያ ንቅናቄ ለተሳተፉ ሁሉ ምስጋና አቀረቡ
አዲስ አበባ፣ ግንቦት 4፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠ/ሚ ዐቢይ አሕመድ(ዶ/ር) በ#ጽዱኢትዮጵያ በአንድ ጀምበር 50 ሚሊየን ብር ለመሰብሰብ በተካሄደው ንቅናቄ ለተሳተፉ ሁሉ ምስጋና አቅርበዋል፡፡
ጠ/ሚ ዐቢይ (ዶ/ር) በማህበራዊ ትስስር ገፃቸው ÷የዛሬ ጀምበር ወጥታ እስክትጠልቅ ለ #ጽዱኢትዮጵያ…
ለጽዱ ኢትዮጵያ ዲጂታል ቴሌቶን በአንድ ጀምበር 154 ሚሊየን 500 ሺህ ብር ተሰበሰበ
አዲስ አበባ፣ ግንቦት 4፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ለጽዱ ኢትዮጵያ ዲጂታል ቴሌቶን በአንድ ጀምበር 154 ሚሊየን 500 ሺህ ብር መሰብሰቡን የጠቅላይ ሚኒስትር ጽህፈት ቤት አስታወቀ።
ለጽዱ ኢትዮጵያ በአንድ ጀምበር 50 ሚሊየን ብር የማሰባሰብ የዲጂታል ቴሌቶን የተጀመረው ከማለዳው ሁለት ሰአት ጀምሮ…
ኢትዮጵያውያን ታዳጊ ህፃናት የአለም አቀፉ የሮቦ ፌስት ውድድር አሸናፊ ሆኑ
አዲስ አበባ፣ ግንቦት 4፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያውያን ታዳጊ ህፃናት በአሜሪካ በተካሄደው የአለም አቀፍ የሮቦ ፌስት ውድድር አሸናፊ ሆነዋል፡፡
ኢትዮጵያውያኑ ሶስት ሽልማቶችን የግላቸው ያደረጉ ሲሆን÷ የመጀመሪያው ከ 10 አመት በታች በተወዳደሩበት ሮቦ ፓሬድ የውድድር…
40 የእርሻ ትራክተሮች ርክክብ በባህር ዳር ከተማ ተካሄደ
አዲስ አበባ፣ ግንቦት 4፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የአማራ ክልሉ ግብርና ቢሮ ከኢትዮጵያ ግብርና ስራዎች ኮርፖሬሽን ጋር በመተባበር ያቀረባቸውን 40 የእርሻ ትራክተሮች ዛሬ በባህር ዳር ከተማ ርክክብ አካሂዷል።
በአማራ ክልል የሰብል ምርታማነትን ለማሳደግ ዘመናዊ የእርሻ ሜካናይዜሽን…
አትሌቶቻችን በሩጫ ከማሸነፍ ባለፈ ለውበትና ጽዳት አርአያ ሊሆኑ ይገባል-ጠ/ሚ ዐቢይ (ዶ/ር)
አዲስ አበባ፣ ግንቦት 4፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) አትሌቶቻችን በሩጫ ከማሸነፍ ባለፈ ለውበትና ጽዳት አርአያ በመሆን የሀገራችሁን ውበት መግለጥ አለባችሁ ሲሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ተናገሩ።
ለፅዱ ኢትዮጵያ በአንድ ጀምበር 50 ሚሊየን ብር የማሰባሰብ የዲጂታል ቴሌቶን ከማለዳው…
ም/ ጠ/ ሚ ተመስገን ጥሩነህ እና ከፍተኛ አመራሮች በ”ጽዱ ኢትዮጵያ” ቴሌቶን ተሳተፉ
አዲስ አበባ፣ ግንቦት 4፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ እና ታላቁን የዓባይ ወንዝ ድልድይ ለማስመረቅ በባሕር ዳር ከተማ የተገኙ ከፍተኛ አመራሮች በ"ጽዱ ኢትዮጵያ "ቴሌቶን ላይ በጋራ ተሳትፈዋል።
ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትሩ ሁሉም ከፍተኛ አመራሮች የሚችሉትን ሁሉ…
ኦቪድ ኮንስትራክሽን ግርፕ ለ ጽዱ ኢትዮጵያ ዲጂታል ቴሌቶን የ 16 ሚሊየን ብር ድጋፍ አደረገ
አዲስ አበባ፣ ግንቦት 4፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ኦቪድ ኮንስትራክሽን በስሩ ባሉት ድርጅቶች ስም 15 ሚሊየን ብር እንዲሁም የኦቪድ ግሩፕ ዋና ስራ አስፈጻሚ ዮናስ ታደሰ በግላቸው የ 1 ሚሊየን ብር፤ በድምሩ 16 ሚሊየን ብር ድጋፍ አድርጓል፡፡…
የሕብረተሰቡን ጥያቄዎች የሚፈቱ ተግባራት ተከናውነዋል – አቶ አሻድሊ ሃሰን
አዲስ አበባ፣ ግንቦት 4፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ባለፉት ዘጠኝ ወራት የሕብረተሰቡን ጥያቄዎች የሚመልሱ ተግባራት መከናወናቸውን የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አሻድሊ ሃሰን ገለጹ፡፡
የክልሉን ሠላም ለማጽናት በትኩረት መሠራቱን የገለጹት አቶ አሻድሊ÷ በመልሶ ማቋቋም ረገድም…