Browsing Category
የሀገር ውስጥ ዜና
በመዲናዋ ከቤት ግብር ከ6 ቢሊየን ብር በላይ ገቢ ተሰበሰበ
አዲስ አበባ፣ ግንቦት 5፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በመዲናዋ በ2016 በጀት ዓመት ባለፉት ዘጠኝ ወራት ከቤት ግብር ከ6 ቢሊየን ብር በላይ ገቢ መሰብሰቡን የአዲስ አበባ ገቢዎች ቢሮ አስታወቀ፡፡
የቢሮው ኃላፊ አደም ኑሪ እንደገለፁት÷ባለፉት ዘጠኝ ወራት ከ448 ሺህ በላይ የሚሆኑ ሰዎች የቤት ግብር…
የፌዴሬሽን ም/ቤት ጽ/ቤት የማኔጅመንት አባላት #ጽዱኢትዮጵያ ንቅናቄን ተቀላቀሉ
አዲስ አበባ፣ ግንቦት 5፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የፌዴሬሽን ምክር ቤት ጽሕፈት ቤት የማኔጅመንት አባላት ለ #ጽዱኢትዮጵያ የገንዘብ ድጋፍ በማድረግ ንቅናቄውን መቀላቀላቸውን አስታወቁ፡፡
ንቅናቄው ሰዎች ንጽህናውን በጠበቀ ቦታ በመጸዳዳት አካባቢን ንጹህ የማድረግ ባህልን እንዲያሳድጉ ደረጃቸውን…
ከተለያዩ ሀገራት ልምድ ለመቅሰም የመጡ የሥራ ኃላፊዎች የሕጻናት መዋያዎችን ጎበኙ
አዲስ አበባ፣ ግንቦት 5፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ከተለያዩ የአፍሪካ ሀገራት ልምድ ለመቅሰም ወደ አዲስ አበባ የመጡ የሥራ ኃላፊዎች በመዲናዋ የሚገኙ የሕጻናት መዋያዎችን እና ተያያዥ አገልግሎቶችን ጎበኙ፡፡
በመዲናዋ 597 የሕጻናት መዋያዎች በመኖሪያ ቤቶች አካባቢ፣ በግል እና በመንግሥት ተቋማት…
ባንኩ ለአምራች ኢንዱስትሪው 30 ቢሊየን ብር ብድር መስጠቱን ገለጸ
አዲስ አበባ፣ ግንቦት 5፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ባለፉት ዘጠኝ ወራት 30 ቢሊየን ብር ለአምራች ኢንዱስትሪው ብድር መስጠቱን የኢትዮጵያ ልማት ባንክ አስታውቋል።
ከኢትዮጵያ ታምርት ኤክስፖ ጎን ለጎን "የግል ኢንቨስትመንት እና አስቻይ ሁኔታዎች" በሚል የፓናል ውይይት ተካሂዷል።
የኢትዮጵያ…
ዓለም አቀፍ የሐረር ቀን በስኬት እንዲከበር አስፈላጊው ዝግጅት ተደርጓል – አቶ ኦርዲን በድሪ
አዲስ አበባ፣ ግንቦት 5፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ዓለም አቀፍ የሐረር ቀንን በስኬት ለማክበር አስፈላጊው ዝግጀት መደረጉን የሐረሪ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ኦርዲን በድሪ ገለጹ፡፡
ርዕሰ መስተዳድሩ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት ጽሑፍ ÷በዛሬው ዕለት 26ኛው ዓለም አቀፍ የሐረር ቀንን…
12ኛው የአፍሪካ አቪዬሽን ጉባኤ በአዲስ አበባ መካሄድ ጀመረ
አዲስ አበባ፣ ግንቦት 5፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) 12ኛው የአፍሪካ አቪዬሽን የባለድርሻ አካላት ጉባኤ "የአፍሪካን አቪዬሽንን ከማስተሳሰር ባሻገር" በሚል መሪ ቃል በአዲስ አበባ እየተካሄደ ነው፡፡
ጉባኤው ከዛሬ ጀምሮ ለሶስት ቀናት የሚቆይ ሲሆን የዘርፉ ተዋናዮች ለአህጉሪቱ የአቪዬሽን መስክ መጪው…
አቶ አደም ፋራህ የኢትዮጵያ ታምርት ኤክስፖን ጎበኙ
አዲስ አበባ፣ ግንቦት 5፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ማዕረግ የዴሞክራሲ ሥርዓት ግንባታ ማስተባበሪያ ማዕከል ኃላፊ እና የብልጽግና ፓርቲ ምክትል ፕሬዚዳንት አደም ፋራህ የኢትዮጵያ ታምርት ኤክስፖን ጎበኙ።
የኢትዮጵያ ታምርት ንቅናቄ የአምራች ኢንዱስትሪዎችን ችግር በመፍታት…
ሆራ ትሬዲንግ #ጽዱኢትዮጵያ ንቅናቄን ተቀላቀለ
አዲስ አበባ፣ ግንቦት 5፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ሆራ ትሬዲንግ ለ #ጽዱኢትዮጵያ 2 ሚሊየን ብር በማበርከት ንቅናቄውን መቀላቀሉን አስታውቋል።
የሕዝብ መፀዳጃ ቤቶችን በመገንባት ክብርን ጠብቆ የመፀዳዳት ባህልን ለማዳበር በጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ባሳለፍነው ሚያዝያ ወር ይፋ…
ገደብ ኢንጂነሪንግ #ጽዱኢትዮጵያ ንቅናቄን ተቀላቀለ
አዲስ አበባ፣ ግንቦት 5፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ገደብ ኢንጂነሪንግ ኃላፊነቱ የተወሰነ የግል ማህበር ለ#ጽዱ ኢትዮጵያ ንቅናቄ አንድ ሚሊየን ብር በማበርከት ንቅናቄውን ተቀላቅሏል፡፡
በ#ጽዱ ኢትዮጵያ ንቅናቄ ዜጎች ተሳትፎ ማድረጋቸውን ቀጥለዋል፡፡
በትናንትናው እለት በተካሄደ ዲጂታል ቴሌቶን…
ጠ/ሚ ዐቢይ (ዶ/ር) በጎንደር የሚገኙ ሶስት ፕሮጀክቶች በፍጥነት እንዲጠናቀቁ መመሪያ ሰጡ
አዲስ አበባ፣ ግንቦት 5፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በጎንደር የሚገኙ ሶስት እጅግ አስፈላጊ ፕሮጀክቶች በፍጥነት እንዲጠናቀቁ የፕሮጀክቶቹ አስተዳደር ማሻሻያ እንዲደረግ መመሪያ ሰጡ።
ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማህበራዊ ትስስር…