Fana: At a Speed of Life!
Browsing Category

የሀገር ውስጥ ዜና

ክልከላ ተጥሎባቸው ከነበሩ ተሽከርካሪዎች መካከል 68ቱ ከጅቡቲ ወደ ኢትዮጵያ እየተጓጓዙ ነው

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 12፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በጅቡቲ ወደብ ተከማችተው ወደ ሀገር ውስጥ እንዳይገቡ ክልከላ ተጥሎባቸው ከነበሩ ተሽከርካሪዎች መካከል 68 መኪናዎች ወደ ሀገር ቤት እየተጓጓዙ ነው። ተሽከርካሪዎቹ ውሳኔ እስኪያገኙ ድረስ ወደ ሀገር ውስጥ ገብተው እንዲቆዩ መንግስት ባስቀመጠው…

1 ሺህ 190 ኢትዮጵያውያን ከሳዑዲ አረቢያ ወደ ሀገራቸው ተመለሱ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 12፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በሳዑዲ አረቢያ በችግር ውስጥ የነበሩ 1 ሺህ 190 ኢትዮጵያውያን ወደ ሀገራቸው ተመልሰዋል። በዛሬው እለት ወደ ሀገር የተመለሱት 1 ሺህ 190 ዜጎች ሁሉም ወንዶች ሲሆኑ÷ሰባቱ እድሜያቸው ከአስራ ስምንት አመት በታች የሆኑ ታዳጊዎች ናቸው…

ኢትዮጵያና ብሪታኒያ የሁለትዮሽ ትብብራቸውን ይበልጥ እንደሚያጠናክሩ ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 12፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያና ብሪታኒያ ስትራተጂካዊና ቅድሚያ በሚሰጣቸውን ዘርፎች ላይ ያላቸውን ትብብር ይበልጥ ለማጠናከር ተስማሙ። በገንዘብ ሚኒስትር አህመድ ሺዴ የተመራው ልዑክ ከዓለም አቀፉ የገንዘብ ተቋም (አይኤምኤፍ) እና የዓለም ባንክ ስብሰባ ጎን ለጎን…

በም/ጠ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ የተመራ ልዑክ በሲዳማ ክልል የሌማት ትሩፋት መርሐ ግብር ስራዎችን ጎበኘ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 12፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ የተመራ ልዑክ በሲዳማ ክልል የሌማት ትሩፋት መርሐ ግብር ስራዎችን ጎበኘ። በጉብኝቱ ላይ የክልል ርዕሳነ መስተዳድሮችና የከተማ አስተዳደሮችና ሌሎች ከፍተኛ የመንግስት የስራ ሃላፊዎች ተገኝተዋል።…

ሀገር አቀፍ የኅብረት ሥራ ባዛርና ኤግዚቢሽን በመቀሌ ተከፈተ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 12፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ‘የኅብረት ሥራ ማህበራት መጠናከር ለሰላምና እድገት’ በሚል መሪ ሀሳብ ሀገር አቀፍ የኅብረት ሥራ ባዛርና ኤግዚቢሽን በመቀሌ ተከፍቷል፡፡ የትግራይ ክልል ጊዜያዊ አስተዳደር ኅብረት ሥራ ማህበራት ከአቻ ማህበራት ጋር መልካም ግንኙነትና የግብይት…

የኢትዮጵያ ታምርት ንቅናቄን የሚደግፍ የፕሮጀክት ስምምነት ከጃይካ ጋር ተፈረመ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 12፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢንዱስትሪ ሚኒስቴርና የጃፓን ዓለም አቀፍ ትብብር ኤጀንሲ (ጃይካ) የኢትዮጵያ ታምርት ንቅናቄን የሚደግፍ የፕሮጀክት ስምምነት ተፈራረሙ። የፕሮጀክት ስምምነቱ ለአራት ዓመታት የሚቆይ ሲሆን፤ የኢትዮጵያ ታምርት እንቅስቃሴን ተግባራዊ በማድረግ…

በአቶ ሽመልስ አብዲሳ የተመራ ልዑክ በሸገር ከተማ ኢንዱስትሪዎችን ጎበኘ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 12፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በኦሮሚያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ሽመልስ አብዲሳ የተመራ ልዑክ በሸገር ከተማ በሰበታ ክላስተር የተለያዩ ኢንዱስትሪዎችን ጎብኝቷል፡፡ በጉብኝቱ አቶ ሽመልስን ጨምሮ የኢንዱስትሪ ሚኒስትር አቶ መላኩ አለበል፣ የኢትዮ ቴሌኮም ዋና ስራ አስፈጻሚ…

ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ ሐዋሳ ገቡ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 12፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ የሌማት ትሩፋት መርሐ ግብር የመስክ ምልከታና የስራ ግምገማ መድረክ ላይ ለመሳተፍ ሐዋሳ ገብተዋል፡፡ ከምክትል ጠቅላይ ሚኒስትሩ በተጨማሪ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ አዳነች አቤቤን ጨምሮ…

አየር መንገዱ ወደ ፖላንድ ዋርሶው በረራ ሊጀምር ነው

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 12፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ አየር መንገድ ወደ ፖላንድ ዋና ከተማ ዋርሶው 4 ሳምንታዊ በረራዎችን ማድረግ ሊጀምር መሆኑን አስታወቀ፡፡ ዋርሶው በተባበሩት መንግስታት የትምህርት፣ የሳይንስ እና የባህል ድርጅት(ዩኔስኮ) የተመዘገቡ ቅርሶች መገኛ፣ የድንቅ ኪነ…

ኤምባሲው በፓኪስታን የአረንጓዴ አሻራ መርሃ ግብርን አስጀመረ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 12፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በፓኪስታን የኢትዮጵያ ኤምባሲ ከፓኪስታኑ የዘላቂ ልማት ፖሊሲ ኢንስቲትዩት ጋር በመተባበር የአረንጓዴ አሻራ መርሐ ግብርን አስጀመረ፡፡ ኤምባሲው ለፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት በላከው መግለጫ እንዳስታወቀው÷በጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ…