Browsing Category
የሀገር ውስጥ ዜና
6ኛው የአፍሪካ ሣይንስ፣ ቴክኖሎጂ እና ኢኖቬሽን ጉባዔ መካሄድ ጀመረ
አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 13፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ለሁለት ቀናት የሚቆየውና የአፍሪካ መሪዎች፣ ተወካዮች እና ባለሙያዎች የሚሳተፉበት ሥድስተኛው የአፍሪካ ሣይንስ፣ ቴክኖሎጂ እና ኢኖቬሽን ጉባዔ በአዲስ አበባ መካሄድ ጀምሯል፡፡
የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስትር በለጠ ሞላ (ዶ/ር) በጉባዔው ላይ…
ያለአግባብ ከተወሰደው ብር 96 ነጥብ 3 በመቶው ተመልሷል – የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ
አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 13፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ያለአግባብ ተወስዶ ከነበረው የብር መጠን 96 ነጥብ 3 በመቶው መመለሱን አስታውቋል፡፡
ባሳለፍነው መጋቢት ወር ከሲስተም ማሻሻያ ሥራ ጋር በተገናኘ ባጋጠመ ችግር ምክንያት 801 ነጥብ 4 ሚሊየን ብር ያለአግባብ መወሰዱን…
በሰሜን ተራራዎች ብሔራዊ ፓርክ የተከሰተውን የእሳት ቃጠሎ ለማጥፋት ርብርብ እየተደረገ ነው ተባለ
አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 13፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በሰሜን ተራራዎች ብሔራዊ ፓርክ የተከሰተውን የእሳት ቃጠሎ ለማጥፋት ርብርብ እየተደረገ መሆኑን የሰሜን ጎንደር ዞን አሥተዳደር አስታወቀ፡፡
ሚያዝያ 10 ቀን 2016 ዓ.ም ከምሽቱ 3 ሠዓት ጀምሮ በፓርኩ የተከሰተውን የእሳት ቃጠሎ ለማጥፋት የሕዝብ…
ትጥቅ አንግበው የሚታገሉ አካላት ወደ ሀገራዊ ምክክር መድረክ እንዲመጡ ጥሪ ቀረበ
አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 13፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ትጥቅ አንግበው የሚታገሉ አካላት ወደ ሀገራዊ ምክክሩ መድረኮች እንዲመጡ የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን ጥሪ አቀረበ፡፡
ግጭት ሕይወትና ንብረትን ያጠፋል እንጂ ችግርን እንደማይፈታ የገለጹት የኮሚሽኑ ምክትል ዋና ኮሚሽነር ሂሩት ገ/ሥላሴ÷…
አርሶ አደሩ የግብርና ግብዓት በቅርበት እንዲያገኝ እየተሠራ መሆኑ ተመላከተ
አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 13፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ግብርና ሥራዎች ኮርፖሬሽን አርሶ አደሩ የግብርና ግብዓት በአቅራቢያው እንዲያገኝ ቅርንጫፍ ማዕከላትን እያስፋፋሁ ነው አለ፡፡
ምርታማነትን ለማሳደግ የሚረዱ ግብዓቶችን አርሶ አደሩ በአቅራቢያው እንዲያገኝ ቅርንጫፍ ማዕከላትን ለማጠናከር…
ልማት ባንክ ስታርት አፖችን በፋይናንስ ለመደገፍ እየሠራሁ ነው አለ
አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 13፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ የተጀመሩ ስታርት አፖችን በፋይናንስ ለመደገፍ የሚያስችሉ አሠራሮች ተዘርግተው ተግባራዊ እየተደረጉ መሆኑን የኢትዮጵያ ልማት ባንክ አስታወቀ።
በመንግሥት ልዩ ትኩረት በስፋት የተጀመሩ ስታርት አፖችን በፋይናንስ ለመደገፍ እየሠሩ መሆኑን…
በኢንዱስትሪ ፓርኮች ከ200 ሚሊየን ዶላር በላይ የሚገመት ተኪ ምርት ተመረተ
አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 13፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ከኢንዱስትሪ ፓርኮች ከ200 ሚሊየን ዶላር በላይ የሚገመት ተኪ ምርት ማምረት መቻሉን የኢትዮጵያ ኢንዱስትሪያል ፓርኮች ልማት ኮርፖሬሽን አስታወቀ።
የኮርፖሬሽኑ ዋና ስራ አስኪያጅ አቶ አክሊሉ ታደሰ እንዳሉት÷ ኢንዱስትሪያል ፓርኮች ተኪ ምርት…
የሰብዓዊ ድጋፍ ፍላጎቶችን በራስ አቅም መፍታት የሚያስችል ፖሊሲ ተቀርጾ እየተሰራ ነው – ኮሚሽኑ
አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 13፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ሀገሪቷን የሰብዓዊ ድጋፍ ፍላጎቶችን በራስ አቅም ለመፍታት የሚያስችላት ፖሊሲ ተቀርጾ ተግባራዊ እንቅስቃሴ ውስጥ መገባቱን የአደጋ ስጋት ስራ አመራር ኮሚሽን አስታወቀ።
የኮሚሽኑ ኮሚሽነር አምባሳደር ሽፈራው ተ/ማርያም (ዶ/ር)÷ በሀገሪቷ ያለውን…
የሌማት ትሩፋት የኢትዮጵያን መልክ ከሚቀይሩት የዚህ ትውልድ ዓድዋዎች አንዱ ነው – ም/ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ
አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 13፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የሌማት ትሩፋት የኢትዮጵያን መልክ ከሚቀይሩት የዚህ ትውልድ ዓድዋዎች አንዱ ነው ሲሉ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ ገለጹ።
ሀገራዊው የሌማት ትሩፋት ሥራዎች የአንድ ዓመት ተኩል አፈጻጸም ግምገማ መድረክ በሃዋሳ እየተካሄደ ነው፡፡…
በሚቀጥሉት10 ቀናት የበልግ ዝናብ በአብዛኛዎቹ በልግ አብቃይ አካባቢዎች ተጠናክሮ ይቀጥላል
አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 13፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በሚቀጥሉት10 ቀናት የበልግ ዝናብ በአብዛኛዎቹ በልግ አብቃይ አካባቢዎች በጠተናከረ ሁኔታ ቀጣይነት እንደሚኖረው የኢትዮጵያ ሚቲዎሮሎጂ ኢንስቲትዩት አስታውቋል፡፡
በተለይም የምድር ወገብን አቋርጦ ወደ ሀገራችን የሚገባው እርጥበት አዘል የአየር…