Browsing Category
የሀገር ውስጥ ዜና
ከድርጊታቸው በማይቆጠቡ ነጋዴዎች ላይ ሕጋዊ እርምጃ ይወሰዳል – አቶ አሻድሊ ሃሰን
አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 9፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ሕገ-ወጥነትን በሚያባብሱ ስግብግብ ነጋዴዎች ላይ ክትትል በማድረግ ሕጋዊና አሥተዳደራዊ እርምጃ እንደሚወሰድ የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ርዕሰ መሥተዳድር አሻድሊ ሃሰን ገለጹ፡፡
“የማዕድን ሀብታችን ለጋራ ብልጽግናችን” በሚል መሪ ሐሳብ ከተለያዩ…
ጠንካራ ሀገረ መንግሥት ለመገንባት ብሔራዊ ጥቅሞች ላይ ወጥ አስተሳሰብ መያዝ ያስፈልጋል ተባለ
አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 9፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠንካራ ሀገረ መንግሥት ለመገንባት ብሔራዊ ጥቅሞቻችን ላይ ወጥ የሆነ መረዳትና አስተሳሰብ መያዝ እንደሚያስፈልግ የመንግሥት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት አስገነዘበ፡፡
አገልግሎቱ “ሀገራዊ መግባባት እና የኮሙኒኬሽን ተቋማት ሚና” በሚል ርዕስ ለኮሙኒኬሽን…
በክልሉ አዳዲስ አሰራሮችን በመቀመር የሕዝብ ተጠቃሚነትን ለማጎልበት በትኩረት ይሰራል -አቶ እንዳሻው ጣሰው
አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 9፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል አዳዲስ አሰራሮችን በመቀየስ የሕዝብ ተጠቃሚነትን ለማጎልበት በትኩረት ይሰራል ሲሉ የክልሉ ም/ርዕሰ መስተዳድር እንዳሻው ጣሰው ገለጹ፡፡
አቶ እንዳሻው የክልሉ መስተዳድር ምክር ቤት ባለፉት ዘጠኝ ወራት እቅድ አፈጻጸም ላይ…
የአማራ ክልል ከፍተኛ አመራሮች ውጤታማ ድጋፍና ክትትል ማድረጋቸው ተገለጸ
አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 9፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የአማራ ክልል ከፍተኛ አመራሮች በሁሉም ዞኖች ተሰማርተው ውጤታማ የድጋፍ እና ክትትል ሥራ ማከናወናቸውን የክልሉ ምክትል ርዕሰ መሥተዳድር አብዱ ሁሴን ገለጹ።
የክልሉ ከፍተኛ አመራሮች በወቅታዊ የሰላም፣ የልማት እና የመልካም አሥተዳደር ጉዳዮች ላይ…
ኢትዮጵያ ለንግድና ኢንቨስትመንት ዋና መዳረሻ ሆናለች – አምባሳደር ስለሺ በቀለ
አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 9፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ ለንግድና ኢንቨስትመንት ዋና መዳረሻ ሆናለች ሲሉ በአሜሪካ የኢትዮጵያ አምባሳደር ስለሺ በቀለ (ዶ/ር ኢ/ር) ገለጹ፡፡
በአሜሪካ የኢትዮጵያ ኤምባሲ እና ዋፋ ማርኬቲንግና ፕሮሞሽን በጋራ ያዘጋጁት የኢትዮ-አሜሪካ ቢዝነስ እና ኢንቨስትመንት…
የግብርና ምርት ማቀነባበሪያ ኢንዱስትሪዎችን መደገፍ እንደሚገባ ተጠቆመ
አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 9፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የግብርና ምርት ማቀነባበሪያ ኢንዱስትሪዎችን መደገፍ እንደሚያስፈልግ የኢንዱስትሪ ሚኒስትር አቶ መላኩ አለበል ገለጹ፡፡
አቶ መላኩ አለበል ከተባበሩት መንግስታት የኢንዱስትሪ ልማት ድርጅት የዘላቂ ልማት ግብቦች ፈጠራ እና ኢኮኖሚ ትራንስፎርሜሽን…
አቶ ኦርዲን በድሪ የሸዋል ዒድ በዓል አብሮነትን በሚያጎላ መልኩ እንዲከበር ላደረጉ አካላት ምስጋና አቀረቡ
አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 9፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የሐረሪ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ኦርዲን በድሪ የሸዋል ዒድ በዓል ባህላዊ እሴቱን ጠብቆ አብሮነትንና ፍቅርን በሚያጎላ መልኩ በሰላም እንዲጠናቀቅ አስተዋጽዎ ላደረጉ አካላት ምስጋና አቅርበዋል።
በክልሉ በየዓመቱ በታላቅ ድምቀት የሚከበረው የሸዋል ዒድ…
የሐረሪ ክልል የዳያስፖራ ቤት ልማት ዘርፍ ውጤቱን በሌሎችም ለመድገም እንደሚሰራ ገለጸ
አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 9፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የሐረሪ ክልል በዳያስፖራ ቤት ልማት ዘርፍ ያስመዘገበውን ውጤት በሌሎች የኢንቨስትመንት ዘርፎችም ለመድገም እንደሚሰራ ተገልጿል፡፡
በውጭ የሚኖሩ ኢትዮጵያውያንና ትውልደ ኢትዮጵያውያን አቅምና ፍላጎትን ማስተናገድ የሚያስችሉ የዳያስፖራ ተሳትፎ…
ኢትዮጵያ በዓለም አቀፉ የታዳሽ ኃይል ኤጄንሲ ጉባዔ ላይ እየተሳተፈች ነው
አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 9፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) 14ኛው ዓለም አቀፉ የታዳሽ ኃይል ኤጄንሲ ጉባዔ በተባበሩት ዓረብ ኤምሬቶች አቡ ዳቢ በዛሬው ዕለት ተጀምሯል፡፡
በጉባዔው የውሃ እና ኢነርጂ ሚኒስትር ሃብታሙ ኢተፋ (ዶ/ር ኢ/ር) እና በተባበሩት ዓረብ ኤምሬቶች የኢትዮጵያ አምባሳደር ዑመር ሁሴን…
ከባድ የማታለል ወንጀል ክስ ተመስርቶበት ሲፈለግ የነበረው ግለሰብ በቁጥጥር ስር ዋለ
አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 9፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በሸገር ከተማ አስተዳደር በከባድ የማታለል ወንጀል ክስ ተመስርቶበት ሲፈለግ የነበረውን ግለሰብ በቁጥጥር ስር ማዋሉን የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል ፖሊስ ኮሚሽን አስታወቀ፡፡
ግለሰቡ በሸገር ከተማ አስተዳደር በመልካ ኖኖ ክፍለ ከተማ አራት…