Fana: At a Speed of Life!
Browsing Category

የሀገር ውስጥ ዜና

በውጭ ሀገር የቡና መዳረሻዎችን የማስፋት ሥራ እየተሠራ መሆኑ ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 8፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ወደ ውጭ የሚላከውን የቡና ምርት መጠን ለማሳደግ አዳዲስ ገበያዎችን የማስፋት ሥራ እየተከናወነ መሆኑን የቡናና ሻይ ባለስልጣን አስታወቀ፡፡ ነባሮቹን በማስጠበቅ በመካከለኛው እና ሩቅ ምሥራቅ አዳዲስ ገበያዎች መፈጠራቸውን የባለስልጣኑ ምክትል ዋና…

የበልግ ዝናብ የሚያስከትለውን የጎርፍ አደጋ ለመከላከል እየሰራሁ ነው -ኮሚሽኑ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 8፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የበልግ ዝናብ የሚያስከትለውን የጎርፍ አደጋ ለመከላከል የቅድመ ጥንቃቄ ስራዎች እየተከናወኑ መሆኑን የፌደራል አደጋ ስጋት አመራር ኮሚሽን ገለጸ፡፡ ኮሚሽነሩ አምባሳደር ሽፈራው ተ/ማርያም (ዶ/ር) ለፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት እንደገለጹት…

የጅምላና ችርቻሮ ንግድን ለውጭ ባለሃብቶች ክፍት ለማድረግ የተያዘው እቅድ ሸማቹን ተጠቃሚ እንደሚያደርግ ተመለከተ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 8፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የጅምላ እና ችርቻሮ ንግድን ለውጭ ባለሃብቶች ክፍት ለማድረግ የተያዘው እቅድ በተለይ ሸማቹን ተጠቃሚ እንደሚያደርግ ምሁራን ገለጹ፡፡ በሲቪል ሰርቪስ ዩኒቨርሲቲ የፋይናንስ እና ፖለቲካል ኢኮኖሚ ተመራማሪ ደጀኔ ለማ (ዶ/ር)እንዳሉት÷ንግዱን ለውጭ…

ዴንማርክ በግብርናው ዘርፍ ከኢትዮጵያ ጋር ለመሥራት ቁርጠኛ መሆኗን ገለጸች

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 8፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የዴንማርክ የልማት ፖሊሲ ምክር ቤት በግብርናው ዘርፍ ከኢትዮጵያ ጋር በትብብር ለመሥራት ቁርጠኛ መሆኑን አስታውቋል፡፡ የግብርና ሚኒስትር ግርማ አመንቴ (ዶ/ር) በዴንማርክ የልማት ፖሊሲ ምክር ቤት ሊቀመንበር አን ሜት ኪጀር ከተመራ ልዑክ ጋር…

ሳፋሪኮም ከኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስቴር  ጋር  በትብብር ለመስራት ዝግጁ መሆኑን ገለጸ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 7፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ሳፋሪኮም ኢትዮጵያ በዲጂታል ዘርፍ ከኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስቴር ጋር በትብብር ለመስራት ዝግጁ መሆኑን ገለጸ፡፡ የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስትር በለጠ ሞላ (ዶ/ር ) የሳፋሪኮም ኢትዮጵያ ዋና ሥራ አስፈፃሚ ዊሊያም ቫንሄሌፑቴ ጋር በጋራ መስራት…

1 ሺህ 192 ኢትዮጵያውያን ከሳውዲ ዓረቢያ ወደ ሀገራቸው ተመለሱ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 7፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በሶስት ዙር በተከናወነ በሳውዲ ዓረቢያ በችግር ውስጥ የነበሩ ዜጎችን የመመለስ ሥራ 1 ሺህ 192 ኢትዮጵያውያን ወደ ሀገራቸው ተመለሱ፡፡ ከተመላሾች  ውስጥ 1 ሺህ 78 ወንዶች፣ 89 ሴቶች እና 5 ዕድሜያቸው ከ18 በታች የሆኑ ታዳጊዎች  እና 20…

ኢትዮጵያ ለስታርት አፖች ከፋይናንስ አቅርቦት ጀምሮ ምቹ ምህዳርን የሚፈጥሩ የፖሊሲ እርምጃዎችን መውሰድ ጀምራለች- ባለስልጣኑ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 7፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ ለስታርት አፖች ከፋይናንስ አቅርቦት ጀምሮ ምቹ ምህዳርን የሚፈጥሩና ከባለድርሻ አካላት ጋር በትብብር የሚተገበሩ ጠንካራ የፖሊሲ እርምጃዎችን መውሰድ መጀመሯን የኢትዮጵያ ካፒታል ገበያ ባለስልጣን አስታወቀ፡፡ በኢትዮጵጵያ የሚገኙ ስታርት…

የትራንስፖርት ስምሪትና የነዳጅ ድጎማን በማጭበርበር ሙስና ወንጀል የተጠረጠሩ የስምሪት ሃላፊዎችና የትራንስፖርት ማህበራት አመራሮች ዋስትና እንዲታገድ ተጠየቀ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 7፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የትራንስፖርት ስምሪት እና የነዳጅ ድጎማን በማጭበርበር ሙስና ወንጀል የተጠረጠሩ የስምሪት ሃላፊዎችና የትራንስፖርት ማህበራት አመራሮች ዋስትና እንዲታገድ ተጠየቀ፡፡ የፌደራል ከፍተኛ ፍ/ቤት ልደታ ምድብ 1ኛ ጊዜ ቀጠሮ ችሎት በዛሬ ቀጠሮው በአዲስ…

ኢትዮ ቴሌኮም “ቴሌ ብር ኢንጌጅ” የተሰኘ አገልግሎት አስጀመረ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 7፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮ ቴሌኮም ተጨማሪ ተግባራትን በቴሌብር ሱፐርአፕ መከወን የሚያስችል “ቴሌ ብር ኢንጌጅ” የተሰኘ አገልግሎት አስጀምሯል። አገልግሎቱ ያለ ኢንተርኔት ክፍያ በደንበኞች መካከል መረጃዎችን መለዋወጥ ፣ ገንዘብ ማስተላለፍ፣ ክፍያዎችን መፈጸም እና…

በሐረሪ ክልል የሸዋል ዒድ በዓልን ለማክበር ዝግጅቱ ተጠናቀቀ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 7፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በሐረሪ ክልል "ሸዋል ዒድ ለህብረ ብሔራዊ አንድነታችንና ለቱሪዝም እድገታችን" በሚል መሪ ሃሳብ ከነገ ጀምሮ ለሚከበረው የሸዋል ዒድ በዓል ቅድመ ዝግጅት መጠናቀቁን የክልሉ ባህል፣ ቱሪዝምና ቅርስ ቢሮ አስታወቀ። የቢሮው ሃላፊ አቶ ተወለዳ አብዶሽ…