Browsing Category
የሀገር ውስጥ ዜና
ኢትዮ ቴሌኮም “ቴሌ ብር ኢንጌጅ” የተሰኘ አገልግሎት አስጀመረ
አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 7፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮ ቴሌኮም ተጨማሪ ተግባራትን በቴሌብር ሱፐርአፕ መከወን የሚያስችል “ቴሌ ብር ኢንጌጅ” የተሰኘ አገልግሎት አስጀምሯል።
አገልግሎቱ ያለ ኢንተርኔት ክፍያ በደንበኞች መካከል መረጃዎችን መለዋወጥ ፣ ገንዘብ ማስተላለፍ፣ ክፍያዎችን መፈጸም እና…
በሐረሪ ክልል የሸዋል ዒድ በዓልን ለማክበር ዝግጅቱ ተጠናቀቀ
አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 7፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በሐረሪ ክልል "ሸዋል ዒድ ለህብረ ብሔራዊ አንድነታችንና ለቱሪዝም እድገታችን" በሚል መሪ ሃሳብ ከነገ ጀምሮ ለሚከበረው የሸዋል ዒድ በዓል ቅድመ ዝግጅት መጠናቀቁን የክልሉ ባህል፣ ቱሪዝምና ቅርስ ቢሮ አስታወቀ።
የቢሮው ሃላፊ አቶ ተወለዳ አብዶሽ…
በክልሉ የአርብቶ አደሩን ህይወት ለመቀየር የሚያስችሉ ተግባራት ትኩረት ተሰጥቷቸዋል ተባለ
አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 7፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል የአርብቶ አደሩን ህይወትና አኗኗር ለማሻሻል የተጀመረው ተግባር በትኩረት እየተከናወነ መሆኑ ተገለፀ፡፡
የክልሉ አርብቶ አደርና ቆላማ አካባቢ ልማት ቢሮ በቆላማ አካባቢ ኑሮ ማሻሻያ ፕሮጀክት…
ከ10 ነጥብ 35 ቢሊየን ብር በላይ በሆነ ወጪ የመንገድ ጥገና ሥራ ተከናወነ
አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 7፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በበጀት ዓመቱ ዘጠኝ ወራት በ10 ቢሊየን 356 ሚሊየን 19 ሺህ 307 ብር የወቅታዊና መደበኛ የመንገድ ጥገና ሥራ መከናወኑን የኢትዮጵያ መንገዶች አሥተዳደር አስታወቀ፡፡
ለጥገና ሥራው አገልግሎት ላይ ዋለው ገንዘብም ከተለያዩ የገቢ ምንጮች…
ዩኤስኤአይዲ ለኢትዮጵያ የ60 ሚሊየን ዶላር ድጋፍ ይፋ አደረገ
አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 7፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የአሜሪካ ዓለም አቀፍ ተራድኦ ድርጅ (ዩኤስኤአይዲ) ለኢትዮጵያ የ60 ሚሊየን ዶላር ድጋፍ ይፋ አድርጓል፡፡
ድጋፉ “ፊድ ዘ ፊውቸር ኢትዮጵያ ሃይላንድስ” ለተሰኘ የመቋቋሚያ ፕሮግራም እንደሚውል ተመላክቷል።
…
ለኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብቶች ምክትል ኮሚሽነር ዕጩ ጥቆማ መቀበል ተጀመረ
አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 7፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ኅብረተሰቡ ከዛሬ ጀምሮ ለኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብቶች ኮሚሽን የሴቶችና ሕፃናት ሰብዓዊ መብት ምክትል ኮሚሽነር እጩ መጠቆም እንደሚችል ተገለጸ።
ኮሚሽኑ የሴቶችና ሕፃናት ምክትል ኮሚሽነር ሥራ መልቀቃቸውን ተከትሎ ከተለያዩ የሙያ ዘርፎች የተወጣጡና…
ጄኔራል አበባው የጽንፈኛ ሃይሎችን አመራሮች የመመንጠሩ ሥራ ተጠናክሮ እንዲቀጥል አሳሰቡ
አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 7፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የሽብር ቡድኑን ሸኔ እና የጽንፈኛውን ሃይል አከርካሪ በመስበር በአማራ ክልል የኦሮሞ ብሔረሰብ አስተዳደር እና ሰሜን ሸዋ ዞን አንጻራዊ ሰላም ማስፈን ተችሏል ሲሉ የጦር ሃይሎች ምክትል ጠቅላይ ኢታማዦር ሹም ጄኔራል አበባው ታደሰ ገለጹ፡፡
ጄኔራል…
በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል በንግድ ሥርዓቱ ላይ የሚታዩ ችግሮችን ለመፍታት እየተሠራ መሆኑ ተገለጸ
አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 7፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በንግድ ሥርዓቱ ላይ የሚስተዋሉ ችግሮችን ለመፍታት በትኩረት እየተሠራ መሆኑን የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ምክትል ርዕሰ መሥተዳድር እንዳሻው ጣሰው ገለጹ፡፡
አቶ እንዳሻው ጣሰው ከንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስትር ገብረ መስቀል ጫላ ጋር ባደረጉት…
የገዳ ልዩ ኢኮኖሚ ዞን አመራሮች የድሬዳዋ ነፃ ንግድ ቀጠና የስራ እንቅስቃሴን ጎበኙ
አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 7፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የገዳ ልዩ ኢኮኖሚ ዞን አመራሮች የድሬዳዋ ነፃ ንግድ ቀጠና ወቅታዊ የስራ እንቅስቃሴን መጎብኘታቸውን የኢንዱስትሪ ፓርኮች ልማት ኮርፖሬሽን ገለጸ።
የገዳ ልዩ ኢኮኖሚ ዞን በኮርፖሬሽኑ በልዩ ኢኮኖሚ ዞኖች አተገባበርና ሌሎች ጉዳዮች ላይ ትኩረት…
ሁለተኛው ዓለም አቀፍ የሃይማኖት ተቋማት የምክክር ጉባኤ ተጀመረ
አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 7፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ሁለተኛው ዓለም አቀፍ የሃይማኖት ተቋማት የምክክር ጉባኤ በአዲስ አባባ መካሄድ ጀምሯል።
በጉባዔው የሃይማኖት መሪዎች፣ ከፍተኛ የመንግስት የስራ ሃላፊዎች፣ አምባሳደሮች፣ የአፍሪካና የዓለም አቀፍ ድርጅቶች ተወካዮች ተገኝተዋል።…