Browsing Category
የሀገር ውስጥ ዜና
ሃይማኖታዊ እሴቶቻችን ለአንድነትና አብሮነት ጽኑ መሰረቶች ናቸው – አፈ ጉባኤ አገኘሁ ተሻገር
አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 1፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ሃይማኖታዊ እሴቶቻችን ለሕዝቦች ዘላቂ ሰላም፣ አንድነት እና አብሮነት ጽኑ መሰረቶች ናቸው ሲሉ የፌዴሬሽን ምክር ቤት አፈ ጉባኤ አገኘሁ ተሻገር ተናገሩ፡፡
አፈ ጉባኤው 1 ሺህ 445ኛው የኢድ አልፈጥር በዓልን አስመልክቶ ለእስልምና እምነት ተከታዮች…
ህዝበ ሙስሊሙ ለሀገር ሰላምና ልማት የሚጠበቅበትን ግዴታ መወጣት ይገባዋል – አቶ አወል አርባ
አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 1፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ህዝበ ሙስሊሙ በሀገር ሰላምና ልማት ላይ ንቁ ተሳታፊ በመሆን ግዴታውን በአግባቡ መወጣት ይኖርበታል ሲሉ የአፋር ክልል ርዕሰ መስተዳድር አወል አርባ ተናገሩ።
ርዕሰ መስተዳድሩ 1 ሺህ 445ኛውን የኢድ አል-ፈጥር በዓልን ምክንያት በማድረግ…
ጠ/ሚ ዐቢይ (ዶ/ር) ለ1 ሺህ 445ኛው የዒድ አል-ፈጥር በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላለፉ
አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 1፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ለ1 ሺህ 445ኛው የዒድ አል-ፈጥር በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልካም ምኞት መግለጫ መልዕክት አስተላልፈዋል፡፡
ጠቅላይ ሚኒስትሩ ነገ የሚከበረውን 1 ሺህ 445ኛው የዒድ አል-ፈጥር በዓልን አስመልክተው…
በጋምቤላ ያለውን የመማሪያ መጻሕፍት እጥረት ለማቃለል እየተሠራ መሆኑ ተገለጸ
አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 1፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የመማሪያ መጻሕፍት እጥረትን ለማቃለል ከ228 ሺህ በላይ መጻሕፍት ኅትመት እየተከናወነ መሆኑን የጋምቤላ ክልል ትምህርት ቢሮ አስታወቀ።
ኅትመቱ ሙሉ በሙሉ ሲጠናቀቅም ዘንድሮ ለ1ኛና 2ኛ ሳይክል ተማሪዎች እንደሚሠራጭ የገለጹት የቢሮው ኃላፊ ላክዴር…
ፍጹም አሰፋ (ዶ/ር) ከተመድ የንግድና ልማት ኮንፍረንስ ያላደጉ ሀገራት ልዩ ፕሮግራም የአፍሪካ ዲቪዥን ዳይሬክተር ጋር ተወያዩ
አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 1፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የፕላንና ልማት ሚኒስትር ፍጹም አሰፋ (ዶ/ር) ከተባበሩት መንግስታት የንግድና ልማት ኮንፍረንስ ያላደጉ ሀገራት ልዩ ፕሮግራም የአፍሪካ ዲቪዥን ዳይሬክተር ከሆኑት ፓውል አኪዊሚን ጋር ተወያዩ፡፡
በውይይታቸውም÷ በዋናነት የተባበሩት መንግስታት…
ወደብ ከደረሰው የአፈር ማዳበሪያ 92 በመቶው ወደ ሀገር ውስጥ ተጓጓዘ
አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 1፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ለ2016/17 የምርት ዘመን ጂቡቲ ወደብ ከደረሰው 11 ሚሊየን 160 ሺህ 474 ኩንታል የአፈር ማዳበሪያ 10 ሚሊየን 270 ሺህ 266 ኩንታል ወደ ሀገር ውስጥ መጓጓዙ ተገለጸ፡፡
500 ሺህ 480 ኩንታል ኤን ፒ ኤስ ቦሮን የጫነች መርከብም…
የዒድ አልፈጥር በዓልን ምክንያት በማድረግ 9 ጊዜ መድፍ እንደሚተኮስ ተገለጸ
አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 1፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ነገ የሚከበረውን የዒድ አልፈጥር በዓል ምክንያት በማድረግ ከጠዋቱ 12 ሠዓት ላይ ዘጠኝ ጊዜ መድፍ እንደሚተኮስ መከላከያ ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡
ሕብረተሰቡ ተገቢው መረጃ እንዲኖረው ሲልም የሚኒስቴሩ የሥነ-ልቦና ግንባታ ዋና ዳይሬክቶሬት…
በሰሜናዊ ጅቡቲ በደረሰ የጀልባ መስጠም አደጋ የ38 ፍልሰተኞች ሕይወት አለፈ
አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 1፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በጅቡቲ የባህር ዳርቻ ፍልሰተኞችን አሳፍራ ወደ የመን በመጓዝ ላይ በነበረች ጀልባ ላይ በደረሰ የመስጠም አደጋ የ38 ኢትዮጵያውያን ፍልሰተኞች ህይወት አልፏል፡፡
አደጋው የተከሰተው በትናንትናው ዕለት በጅቡቲ ሰሜን ምስራቅ ጎዶሪያ የባህር ዳርቻ…
በ2ኛ ዙር ወደሀገር ለሚገቡ 2ኛ ትውልድ ኢትዮጵያውያን አቀባበል እየተደረገ ነው
አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 1፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) እስከ ሚያዝያ 30 ቀን 2016 ዓ.ም የሚቆየው በሁለተኛ ዙር ወደ ሀገር ለሚገቡ 2ኛ ትውልድ ኢትዮጵያውያን አቀባበል እየተደረገ ነው።
በዛሬው ዕለት ወደ ሀገራቸው ለመጡ 2ኛ ትውልድ ኢትዮጵያውያን በቦሌ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ አቀባበል…
በመዲናዋ የኢድ ሶላት ተጀምሮ እስከሚጠናቀቅ የተወሰኑ መንገዶች ለተሽከርካሪ ዝግ እንደሚሆኑ ፖሊስ አስታወቀ
አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 1፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ከ1 ሺህ 445 ኛው የኢድ አልፈጥር ረመዳን ክብረ በዓል ጋር ተያይዞ የበዓሉ የኢድ ሶላት ተጀምሮ እስከሚጠናቀቅ የተወሰኑ መንገዶች ለተሽከርካሪ ዝግ እንደሚሆኑ የአዲስ አበባ ፖሊስ አስታወቀ፡፡
በመሆኑም የትራፊክ መጨናነቅ እንዳይፈጠር አሽከርካሪዎች…