Browsing Category
የሀገር ውስጥ ዜና
ሕዝበ ሙስሊሙ በዓሉን ያለምንም የፀጥታ ችግር እንዲያከብር የጋራ ግብረ ኃይሉ ዝግጅቱን ማጠናቀቁን ገለጸ
አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 1፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ሕዝበ ሙስሊሙ በዓሉን ያለምንም የፀጥታ ችግር በሰላም እንዲያከብር የፀጥታና ደኅንነት የጋራ ግብረ-ኃይሉ ከወዲሁ ዝግጅቱን አጠናቆ ወደ ተግባር መግባቱን አስታውቋል፡፡
ግብረ-ኃይሉ የኢድ አል ፈጥር በዓልን አስመልክቶ ለመላው የእስልምና እምነት…
በፍላቂት ገረገራ ከተማና መቄት ወረዳ ሕዝባዊ የድጋፍ ሰልፍ ተካሄደ
አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 1፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በሰሜን ወሎ ዞን በፍላቂት ገረገራ ከተማ አሥተዳደርና መቄት ወረዳ ሕዝባዊ የድጋፍ ሰልፍ ተካሄደ፡፡
የድጋፍ ሰልፉ ባለፉት ዓመታት በለውጡ መንግሥት የመጡትን የማኅበራዊ ፖለቲካዊ እና ኢኮኖሚያዊ ለውጦችን ለመደገፍ ያለመ መሆኑ ተገልጿል፡፡…
አቶ አረጋ ከበደ የክልሉ ሕዝብ ላደረገው ድጋፍና ለሰላም መስፈን ላሳየው ቁርጠኝነት አመሰገኑ
አዲስ አበባ፣ መጋቢት 30፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የአማራ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አረጋ ከበደ የክልሉ ሕዝብ ላሳየው ድጋፍ እና ለሰላም መስፈን ላሳየው ቁርጠኝነት ምስጋና አቅርበዋል፡፡
አቶ አረጋ በዛሬው ዕለት በክልሉ ውስጥ በሚገኙ ዞኖች፣ ከተማ አስተዳደሮችና ወረዳዎቸ ሀገራዊ ለውጡን የሚደግፍ…
በአምባሳደር ብርቱካን አያኖ የተመራ ልዑክ በሳዑዲ ማቆያ ጣቢያ የሚገኙ ኢትዮጵያውያንን ጎበኘ
አዲስ አበባ፣ መጋቢት 30፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዴዔታ አምባሳደር ብርቱካን አያኖ የተመራ ልዑክ በሳዑዲ ዓረቢያ በማቆያ ጣቢያ የሚገኙ ኢትዮጵያውያን ዜጎችን ጎብኝቷል፡፡
ጉብኝቱ ከሳዑዲ መንግስት ጋር በተደረሰው ስምምነት መሰረት ዜጎችን ወደ ሀገራቸው ለመመለስ የሚያስፈልጉ…
ሀገር ወዳድ የሆነ ምሁር ተቋም ያሻግራል፤ ሀገር ይገነባል – ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ
አዲስ አበባ፣ መጋቢት 30፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ መከላከያ ዩኒቨርሲቲ በጥራት ፣ በብቃትና በልምድ ተመራጭ የሆነ ሃይል በማፍራት የመከላከያን ተልዕኮ እያሳለጠ ነው ሲሉ የጦር ሃይሎች ጠቅላይ ኢታማዦር ሹም ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ ተናገሩ።
ኢታማዦር ሹሙ ዩኒቨርሲቲውን በጎበኙበት…
የፌዴራልና የክልል ከፍተኛ አመራሮች በቄለም ወለጋ የልማት ሥራዎችን ጎበኙ
አዲስ አበባ፣ መጋቢት 30፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የፌዴራል እና የክልል ከፍተኛ አመራሮች በቄለም ወለጋ እየተሰሩ ያሉ የተለያዩ የልማትፕሮጀክቶችን ጎብኝተዋል፡፡
በጉብኝቱ የውሃና ኢነርጂ ሚኒስትር ሃብታሙ ኢተፋ (ኢ/ር)፣ የፕላንና ልማት ሚኒስትር ዴዔታ ነመራ ገበየሁ (ዶ/ር) እና የጉሙሩክ…
ሕዝብ ተናግሯል፤ መንግሥትም ያዳምጣል – ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ
አዲስ አበባ፣ መጋቢት 30፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ሕዝብ ተናግሯል፤ መንግሥትም ያዳምጣል ሲሉ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ ገለጹ፡፡
ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትሩ በተለያዩ የሀገሪቱ አካባቢዎች የተካሄደውን የድጋፍ ሰልፍ አስመልክተው መልዕክት አስተላልፈዋል፡፡
በመልዕክታቸውም÷የለውጡን…
ኢትዮጵያና ኔዘርላንድስ በንግድና ኢንቨስትመንት ያላቸውን ትብብር እንደሚያጠናክሩ ገለጹ
አዲስ አበባ፣ መጋቢት 30፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አምባሳደር ታዬ አፅቀስላሴ ከኔዘርላንድስ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ሀንኬ ብርነስ ሰዋት ጋር ተወያይተዋል፡፡
በውይይታቸውም÷ የሁለቱን ሀገራት ግንኙነት እና ትብብር በሚያጠናክሩ ጉዳዮች ላይ በትኩረት መክረዋል፡፡
አምባሳደር…
ዛሬ በሳዑዲ ጨረቃ ባለመታየቷ የዒድ-አልፈጥር በዓል የፊታችን ረቡዕ ይከበራል
አዲስ አበባ፣ መጋቢት 30፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ዛሬ በሳዑዲ ዓረቢያ አካባቢ ጨረቃ ባለመታየቷ የዒድ-አልፈጥር በዓል የፊታችን ረቡዕ እንደሚከበር ተገለጸ፡፡
ፓኪስታን የኢትዮጵያን አረንጓዴ አሻራ መርሐ ግብር ተሞክሮ ለመውሰድ ተስማማች
አዲስ አበባ፣ መጋቢት 30፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ፓኪስታን የጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) አረንጓዴ አሻራ መርሐ ግብር ኢኒሼቲቭን ተሞክሮ ለመውሰድ መስማማቷን አስታወቀች፡፡
በፓኪስታን የኢትዮጵያ አምባሳደር ጀማል በከር ከፓኪስታን የአካባቢ ጥበቃ አስተባባሪ ሮሚና ከርሺድ አላም ጋር…