Browsing Category
የሀገር ውስጥ ዜና
አቶ ሙስጠፌ የሶማሌ ክልል የንጹህ መጠጥ ውኃ ሽፋን 47 በመቶ መድረሱን ገለጹ
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 18፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ከሀገራዊ ለውጡ ወዲህ በሶማሌ ክልል ያለው የንጹህ መጠጥ ውኃ ሽፋን ከ19 ወደ 47 በመቶ ማሣደግ መቻሉን የሶማሌ ክልል ርዕሰ መሥተዳድር ሙስጠፌ መሐመድ አስታወቁ፡፡
ከለውጡ ወዲህ ከ15 በላይ ከተሞችን ተጠቃሚ ያደረጉ ከ300 በላይ የውኃ ጉድጓድ…
የመሬት ይዞታ የሚለቀቅበት፣ ካሳ የሚከፈልበትና ተነሺዎች መልሰው የሚቋቋሙበትን ሁኔታ የሚወስነው አዋጅ ጸደቀ
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 18፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የመሬት ይዞታ የሚለቀቅበት፣ ካሳ የሚከፈልበትና ተነሺዎች መልሰው የሚቋቋሙበትን ሁኔታ ለመወሰን የወጣ አዋጅን መርምሮ አጽድቋል፡፡
ምክር ቤቱ ባካሄደው 34ኛ መደበኛ ስብሰባው ነው ለህዝብ ጥቅም ሲባል የመሬት ይዞታ…
ኢትዮጵያ የምስራቅ አፍሪካ ቀዳሚ የውጭ ቀጥታ የኢንቨስትመንት የስበት ማዕከል መሆኗ ተገለፀ
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 18፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ የምስራቅ አፍሪካ ቀዳሚ የውጭ ቀጥታ የኢንቨስትመንት የስበት ማዕከል መሆኗን የተባበሩት መንግስታት የንግድ እና የልማት ኮንፈረንስ ሪፖርት አመላከተ፡፡
ድርጅቱ ባለፈው ሳምንት ባወጣው ሪፖርት ኢትዮጵያ በምስራቅ አፍሪካ ጠንካራ የኢኮኖሚ…
በቤንች ሸኮ ዞን ከ60 ሚሊየን ብር በላይ ወጪ የተገነባው የመስኖ ፕሮጀክት ተመረቀ
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 18፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ሕዝቦች ክልል ርዕሰ መሥተዳድር ነጋሽ ዋጌሾ (ዶ/ር ኢ/ር) በቤንች ሸኮ ዞን ከ60 ሚሊየን ብር በላይ ወጪ የተገነባውን የፔቱ አነስተኛ የመስኖ ፕሮጀክት መረቁ፡፡
ፕሮጀክቱ በዞኑ ግዲ ቤንች ወረዳ የሚገኙ የጻት እና ዲዙ…
አቶ ጥላሁን ከበደ ከተለያዩ የህብረተሰብ ክፍሎች ጋር እየተወያዩ ነው
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 18፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ጥላሁን ከበደ "የአባቶች ሚና በልዩነት ለተዋበ ጠንካራ የህዝቦች አንድነት" በሚል መሪ ሃሳብ ከተለያዩ የህብረተሰብ ክፍሎች ጋር በወላይታ ሶዶ ከተማ እየተወያዩ ነው፡፡
በውይይቱ የክልሉ ከፍተኛ የስራ…
ከ247 ሚሊየን ብር በላይ ዋጋ ያላቸው የኮንትሮባንድ ዕቃዎች ተያዙ
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 18፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) 247 ነጥብ 8 ሚሊየን ብር ግምታዊ ዋጋ ያላቸው የኮንትሮባንድ ዕቃዎች መያዙን የጉሙሩክ ኮሚሽን አስታወቀ፡፡
ዕቃዎቹ የተያዙትም ከሰኔ 7 እስከ 13 ቀን 2016 ዓ.ም በተደረገ ክትትል መሆኑ ተገልጿል፡፡
በዚሁ መሠረትም 233 ነጥብ 8 ሚሊየን…
በንግድ ነፃ ቀጠናዎች አተገባበር ዙሪያ ውይይት ተካሄደ
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 18፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ)የንግድ እና ቀጠናዊ ትስስር ሚኒስትር ዴኤታ ካሳሁን ጎፌ(ዶ/ር)በንግድ ነፃ ቀጠናዎች አተገባበር ዙሪያ ውይይት አድርገዋል፡፡
በዛንዚባር 14ኛው የአፍሪካ ንግድ ሚኒስትሮች የምክክር መድረክ እየተካሄደ ነው፡፡
በመድረኩ እየተሳተፉ የሚገኙት የንግድ…
1 ሺህ 175 ኢትዮጵያውያን ከሳዑዲ ወደ ሀገራቸው ተመለሱ
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 17፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በሳዑዲ ዓረቢያ በችግር ውስጥ የነበሩ 1ሺህ 175 ኢትዮጵያውያን ወደ ሀገራቸው ተመልሰዋል፡
የዛሬ ተመላሾች ሁሉም ወንዶች ሲሆኑ÷ ከእነዚህ ውስጥም ዕድሜያቸው ከ18 ዓመት በታች የሆኑ 20 ታዳጊዎች እንደሚገኙ ተገልጿል፡፡
ለተመላሽ ዜጎች…
የኢትዮጵያ አየር መንገድ ለ7ኛ ጊዜ የአፍሪካ ምርጡ አየር መንገድ ሽልማትን አሸነፈ
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 17፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ አየር መንገድ በኢንዱስትሪው የአቪዬሽን ኦስካር ተብሎ በሚጠራው የስካይትራክስ መድረክ ለ7ኛ ጊዜ የአፍሪካ ምርጡ አየር መንገድ ሽልማትን አሸንፏል፡፡
አየር መንገዱ በተጨማሪም የአፍሪካ ምርጥ የቢዝነስ ክፍል አየር መንገድ ሽልማትን ለ6…
የ2017 ረቂቅ በጀት ሀገራዊ የልማት ስኬቶችን አጠናክሮ ማስቀጠልን ታሳቢ በማድረግ የተዘጋጀ ነው -ኢዮብ ተካልኝ (ዶ/ር)
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 17፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ለ2017 በጀት ዓመት የቀረበው ረቂቅ በጀት የማክሮ ኢኮኖሚ መረጋጋትን ለማረጋገጥና ያለፉት ዓመታት የልማት ስኬቶችን አጠናክሮ ለማስቀጠል ታሳቢ ተደርጎ መዘጋጀቱን የገንዘብ ሚኒስትር ዴዔታ ኢዮብ ተካልኝ (ዶ/ር) ገለጹ።
ስትሮች ምክር ቤት ግንቦት…