Browsing Category
የሀገር ውስጥ ዜና
በሕገ-ወጥ የሰዎች ዝውውር ወንጀል ጥፋተኛ የተባሉ ግለሰቦች በጽኑ እስራትና በገንዘብ ተቀጡ
አዲስ አበባ፣ መጋቢት 27፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በሕገ-ወጥ የሰዎች ዝውውር ወንጀል ጥፋተኛ የተባሉ ግለሰቦች በ10 ዓመት ጽኑ እስራትና በገንዘብ ተቀጡ፡፡
አብዱልሽኩር ኢማም ፣ኮንስታብል ሙህዲን አማን እና አብዱልአዚዝ ራህመቶ በ1996 ዓ.ም የወጣውን የኢ.ፌ.ሪ. የወንጀል ህግ አንቀጽ 32(1)…
ከ2 ነጥብ 5 ሚሊየን ሄክታር በላይ መሬት ላይ የተፋሰስ ልማት ስራ ተከናውኗል
አዲስ አበባ፣ መጋቢት 27፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ባለፉት ሶስት ወራት ከ2 ነጥብ 5 ሚሊየን ሄክታር በላይ በሆነ መሬት ላይ የተፋሰስ ልማት ስራ መከናወኑን የግብርና ሚኒስቴር ገለፀ።
ባለፉት ሶስት ወራት የተሰሩ የተፋሰስ ልማት ስነ-አካላዊ ስራ አፈፃፀምና የመጪው ክረምት የአረንጓዴ አሻራ የችግኝ…
ኢትዮጵያ በዲጂታል የፋይናንስ ስነ-ምህዳር እድገት እያስመዘገበች ነው – አቶ ማሞ ምህረቱ
አዲስ አበባ፣ መጋቢት 27፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ በዲጂታል የፋይናንስ ስነ-ምህዳር እድገት እያስመዘገበች ነው ሲሉ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ ገዥ ማሞ ምህረቱ ገለጹ።
አፍሪካ ቢዝነስ ባወጣው የባንክ ገዥው ጽሁፍ፤ ሀገሪቱ በዲጂታል ፋይናንስ ስነ-ምህዳር እያስመዘገበች…
በትራፊክ አደጋ የ5 ሰዎች ሕይወት አለፈ
አዲስ አበባ፣ መጋቢት 27፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ሕዝቦች ክልል ካፋ ዞን ጊምቦ ወረዳ በትራፊክ አደጋ የአምስት ሰዎች ሕይወት ማለፉ ተገለጸ፡፡
አደጋው በወረዳው ቢጣ ጨጋ ቀበሌ ዳራ አካባቢ ትናንት ከቀኑ 8፡30 ላይ መከሰቱን የክልሉ ፖሊስ ኮሚሽን መረጃ…
ኢትዮጵያና የዓለም ባንክ የ1 ነጥብ 72 ቢሊየን ዶላር የድጋፍና ብድር ስምምነት ተፈራረሙ
አዲስ አበባ፣ መጋቢት 27፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ እና የዓለም ባንክ የ1 ነጥብ 72 ቢሊየን ዶላር የድጋፍ እና የብድር ስምምነት ተፈራረሙ፡፡
የብድር እና የድጋፍ ስምምነቱ በኢትዮጵያ ዘላቂ ልማትን ለማረጋገጥ የሚውሉ ስድስት ፕሮጀክቶችን ለመተገበር እንደሚውል ተገልጿል፡፡…
የፊቼ ጨምበላላ ዋዜማ በሐዋሳ ከተማ እየተከበረ ነው
አዲስ አበባ፣ መጋቢት 27፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የፊቼ ጨምበላላ ዋዜማ ዛሬ በሐዋሳ ከተማ እየተከበረ ነው፡፡
በነገው ዕለት የፊቼ ጨምባላላ በዓል በርካቶች በተገኙበት በአደባባይ የሚከበር ሲሆን÷ ለሚቀጥሉት ሁለት ሳምታትም በየአካባቢው በዓሉ እየተከበረ እንደሚቆይ ተመላክቷል፡፡
ዛሬ ከምሽቱ…
በ850 ወረዳዎች የሀገራዊ ምክክር የተሳታፊ ልየታ መጠናቀቁ ተገለጸ
አዲስ አበባ፣ መጋቢት 27፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በሀገር አቀፍ ደረጃ በ850 ወረዳዎች እና ከተማ አሥተዳደሮች የተከሄደው የተሳታፊ ልየታ መጠናቀቁን የሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን አስታወቀ፡፡
የኮሚሽኑ የሕዝብ ግንኙነት ኃላፊ ጥበቡ ታደሰ በሰጡት መግለጫ÷ በ1ሺህ 300 ወረዳዎችና ከተማ አሥተዳደሮች…
በወርቅ ምርት ላይ ያለውን ችግር ለይተን እየሰራን ነው – አቶ አሻድሊ ሀሰን
አዲስ አበባ፣ መጋቢት 27፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል በወርቅ ምርት ላይ ያለውን ችግር ለይተን እየሰራን ነው ሲሉ የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር አሻድሊ ሀሰን ተናገሩ፡፡
ርዕሰ መስተዳድሩ ከፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት ጋር ባደረጉት ቆይታ÷ በርካታ ማህበራትን…
የኦሮሚያ ክልል መንግስት ለፊቼ ጨምበላላ በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላለፈ
አዲስ አበባ፣ መጋቢት 27፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኦሮሚያ ክልል መንግስት እና የኦሮሞ ሕዝብ በሲዳማ ህዝብ በድምቀት ለሚከበረው የፊቼ ጨምበላላ በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላልፏል፡፡
የክልሉ መንግስት በመልዕክቱ ÷ የሲዳማ ህዝብ የዘመን መለወጫ የሆነው የፊቼ ጨምበላላ በዓል በሲዳማ…
ከለውጡ በኋላ የተገኘውን ስኬት ለማስቀጠል ያለመ ሰልፍ በድሬዳዋ እየተካሄደ ነው
አዲስ አበባ፣ መጋቢት 27፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ከለውጡ በኋላ የተገኘውን ድልና ስኬት ለማስቀጠል ያለመ ሕዝባዊ የድጋፍ ሰልፍ በድሬዳዋ ከተማ አስተዳደር እየተካሄደ ነው።
"ለሀገራችን ብልፅግና በኅብረት እንቆማለን!" በሚል መሪ ሐሳብ በለገሀር አደባባይ እየተካሄደ በሚገኘው የድጋፍ ሰልፍ÷…