Fana: At a Speed of Life!
Browsing Category

የሀገር ውስጥ ዜና

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ካቢኔ በሶስት ጉዳዮች ላይ ተወያይቶ ውሳኔ አሳለፈ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 25፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ካቢኔ በ3ኛ ዓመት 11ኛ መደበኛ ስብሰባ ለከተማዋ ማህበራዊ እና ኢኮኖሚያዊ አቅም ጉልህ ሚና ባላቸው ጉዳዮች ላይ በዛሬው ዕለት ተወያይቶ አጽድቋል። በዚህም መሰረት:- 1ኛ. የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር…

ዩኒቨርሲቲዎች የሚሰጡት የክብር ዶክትሬት በሜዳይ፣ ኒሻንና ሽልማት ረቂቅ አዋጅ ውስጥ አይካተትም ተባለ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 25፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ዩኒቨርሲቲዎች ለተለያዩ ግለሰቦች የሚሰጡት የክብር ዶክትሬት በሜዳይ፣ ኒሻንና ሽልማት ረቂቅ አዋጅ የማይካተት መሆኑን ፍትህ ሚኒስቴር አስታወቀ። የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የውጭ ግንኙነትና ሰላም ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ ከምክር ቤቱ ለዝርዝር እይታ…

በሲዳማ ክልል በደረሰ የትራፊክ አደጋ የ4 ሰዎች ሕይወት አለፈ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 25፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በሲዳማ ክልል በደረሰ የትራፊክ አደጋ የአራት ሰዎች ሕይወት ማለፉን የክልሉ ፖሊስ ኮሚሽን እና የትራንስፖርትና መንገድ ልማት ቢሮ አስታወቁ፡፡ የክልሉ ፖሊስ ኮሚሽን የትራፊክ ክፍል ዳይሬክተር ኮማንደር ከበደ ኬኔራ እንደገለጹት÷ አደጋው የተከሰተው…

ወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ ሆስፒታል ተጣብቀው የተወለዱ መንትዮችን በቀዶ ሕክምና እንዲለያዩ አደረገ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 25፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል ተጣብቀው የተወለዱ መንትዮችን በቀዶ ሕክምና በተሳካ ሁኔታ እንዲለያዩ ማድረጉን አስታውቋል፡፡ ቀዶ ሕክምናውን የሰሩት በሆስፒታሉ የህጻናት ስፔሻሊስት ሐኪም ዶ/ር ሙሉዓለም አማረ÷ ”ሞኖዚጎቲክ” መንትዮች…

በከፍተኛ ትምህርት ተቋማት የአፈፃፀም ተጠያቂነት ስርዓት ሊተገበር ነው

አዲስ አበባ፤ መጋቢት 25፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ከቀጣይ ዓመት ጀምሮ በከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ጥራትን ለማምጣት የሚያግዝ የአፈፃፀም ተጠያቂነት ስርዓት ተግባራዊ ሊደረግ መሆኑን የትምህርት ሚኒስቴር አስታወቀ። በሚኒስቴሩ የአስተዳደርና መሰረተልማት መሪ ስራ አስፈፃሚ ሰለሞን አብርሃ (ዶ/ር)÷…

ኢትዮጵያ እና ፑንትላንድ ግንኙነታቸውን ለማጠናከር ተስማሙ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 25፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ እና ፑንትላንድ ያላቸውን ዘርፈ ብዙ ግንኙነቶች ለማሻሻል መስማማታቸውን የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዴኤታ አምባሳደር ምስጋኑ አርጋ በፑንትላንድ የገንዘብ ሚኒስቴር ሞሃመድ ፋራህ ሞሀመድ ከተመራ ልዑክ ጋር…

በመዲናዋ የረመዳን ወርን ምክንያት በማድረግ ለ127 ሺህ በላይ ነዋሪዎች ማዕድ የማጋራት መርሃ ግብር ተጀመረ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 25፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የረመዳን ወር ጾምን ምክንያት በማድረግ ከ127 ሺህ በላይ ለሚሆኑ ነዋሪዎች ማዕድ የማጋራት መርሃ ግብር ማስጀመሩን የአዲስ አበባ ከተማ ከንቲባ አዳነች አቤቤ ገለጹ። ከንቲባዋ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባስተላለፉት…

የሚኒስትሮች ምክር ቤት ውሳኔዎችን አሳለፈ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 25፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የሚኒስትሮች ምክር ቤት በዛሬው ዕለት ባካሄደው 28ኛ መደበኛ ስብሰባ በተለያዩ ጉዳዮች ላይ ተወያይቶ ውሳኔ አሳለፈ፡፡ በዚህም:- 1. በቅድሚያ ምክር ቤቱ የተወያየው የመካከለኛ ዘመን 2017-2021 የማክሮ ኢኮኖሚ እና ፊሲካል…

በአማራ ክልል ከ5 ነጥብ 1 ሚሊየን ሄክታር በላይ መሬት በሰብል ለማልማት የእርሻ ሥራ እየተከናወነ ነው

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 25፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በአማራ ክልል በ2016/2017 የምርት ዘመን ከ5 ነጥብ 1ሚሊየን ሄክታር በላይ መሬት በተለያዩ ሰብል ለማልማት የተጠናከረ የእርሻ ሥራ እየተከናወነ መሆኑን የክልሉ ግብርና ቢሮ አስታወቀ። "ያለግብርና የለም ልዕልና" በሚል መሪ ሃሳብ…