Browsing Category
የሀገር ውስጥ ዜና
የሐረሪ ክልል ካቢኔ በተለያዩ ጉዳዮች ላይ ውሳኔ አሳለፈ
አዲስ አበባ፣ የካቲት 24፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የሐረሪ ክልል መስተዳድር ምክር ቤት ዛሬ ባካሄደው መደበኛ ስብሰባ በተለያዩ ጉዳዮች ላይ ተወያይቶ ውሳኔ አሳልፏል።
ምክር ቤቱ በሐረር ከተማ ማዘጋጃ ቤት የከተማ ተቋማዊ እና የመሰረተ ልማት ማስተባበሪያ ፕሮጀክት ጽ/ቤት በ2016 በጀት ዓመት…
849 ሺህ ሜትሪክ ቶን የአፈር ማዳበሪያ ከጅቡቲ ወደ ኢትዮጵያ መግባቱ ተገለጸ
አዲስ አበባ፣ የካቲት 24፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ለ2016/17 የምርት ዘመን 849 ሺህ ሜትሪክ ቶን የአፈር ማዳበሪያ ከጂቡቲ ወደብ ወደ ሀገር ውስጥ መላኩን በጅቡቲ የኢትዮጵያ ኤምባሲ ገለጸ፡፡
እስካሁን ወደ ኢትዮጵያ በተላከው የአፈር ማዳበሪያ የተያዘውን ዕቅድ ከ43 በመቶ በላይ ማሳካት…
ወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ ያሰለጠናቸው 463 ተማሪዎች አስመረቀ
አዲስ አበባ፣ የካቲት 24፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ በተለያዩ የሙያ መስኮች በመጀመሪያና በሁለተኛ ዲግሪ ያሰለጠናቸውን 463 ተማሪዎች አስመርቋል፡፡
በምረቃ ስነ-ስርዓቱ የወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ ፕሬዚዳንት ፋሪስ ደሊል (ዶ/ር) እና የዩኒቨርሲቲው ማኔጅመንት አባላትን ጨምሮ ሌሎች ጥሪ…
በደብረብርሃን ከተማ ከ2 ነጥብ 6 ቢሊየን ብር በላይ ካፒታል ያስመዘገቡ አራት ፋብሪካዎች ተመረቁ
አዲስ አበባ፣ የካቲት 24፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በደብረብርሃን ከተማ ከ2 ነጥብ 6 ቢሊየን ብር በላይ ካፒታል ያስመዘገቡ አራት ፋብሪካዎች ተመርቀዋል።
የደብረብርሃን ከተማ ኢንዱስትሪና ኢንቨስትመንት መምሪያ ሀላፊ አቶ ብርሃን ገብረህይወት÷ በ10 ነጥብ 3 ቢሊየን ብር ወጪ የተገነቡ 17…
በምስራቅ ጉጂና ምስራቅ ቦረና ዞኖች የሚንቀሳቀሰው የአሸባሪው ሸኔ ክንፍ ከፍተኛ አመራሮች እጅ እየሰጡ ነው
አዲስ አበባ፣ የካቲት 24፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በኦሮሚያ ክልል ምስራቅ ጉጂ እና ምስራቅ ቦረና ዞን እየተንቀሳቀሰ የሚገኘው የአሸባሪው ሸኔ ክንፍ አባላትና ከፍተኛ የሸኔ አመራሮች ለመከላከያ ሠራዊቱ እጅ እየሰጡ መሆኑ ተገለጸ።
በጉጂ ዞን የቡድኑ ሎጅስቲክስ እና ፖለቲካ ዘርፍ ሃላፊ የነበረው…
ከንቲባ አዳነች አቤቤ በልደታ ክ/ከተማ የመኖሪያ ቤት ግንባታ አስጀመሩ
አዲስ አበባ፣ የካቲት 24፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ ከንቲባ አዳነች አቤቤ በልደታ ክ/ከተማ ከ300 በላይ ክፍሎችን የሚይዝ ባለ ዘጠኝ ወለል የመኖሪያ ቤት ግንባታን አስጀምረዋል፡፡
ከንቲባዋ ግንባታውን ባስጀመሩበት ወቅት÷ በአዲስ አበባ ያለውን የመኖሪያ ቤት ችግር ለመፍታት…
ጠ/ሚ ዐቢይ በኬንያ እና ታንዛኒያ ያደረጉትን ይፋዊ ጉብኝት አጠናቀው ወደ ኢትዮጵያ ተመለሱ
አዲስ አበባ፣ የካቲት 23፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ(ዶ/ር) በኬንያ እና ታንዛኒያ ያደረጉትን ይፋዊ ጉብኝት አጠናቀው ወደ ኢትዮጵያ ተመልሰዋል።
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ(ዶ/ር) እና ቀዳማዊት እመቤት ዝናሽ ታያቸው ከቀናት በፊት ለይፋዊ የስራ ጉብኝት…
በክልሉ 43 በመቶ የሚደርሰውን በረሃማነት ጠባይ ያለው መሬት ማልማት መቻሉ ተገለጸ
አዲስ አበባ፣ የካቲት 23፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በኦሮሚያ ክልል እስከ 43 በመቶ የሚደርሰውን በረሃማነት ጠባይ ያለው መሬት በሳይንሳዊ ጥናት ተመርኩዞ ማልማት መቻሉን የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር ሺመልስ አብዲሳ ገለጹ፡፡
አካባቢው በተደጋጋሚ ሲያስተናግድ የኖረው የዝናብ እጥረትና…
ሁለቱ ከተማ አስተዳደሮች በጋራ ለመስራት ተስማሙ
አዲስ አበባ፣ የካቲት 23፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ እና የድሬዳዋ ከተማ አስተዳደር በጋራ ለመስራት የእህትማማች ከተሞች ስምምነት ተፈራርመዋል::
ሁለቱ ከተሞች በቀጣይ በሰው ተኮር ፣ በአቅም ግንባታ ፣ በልምድ ልውውጥ እንዲሁም በህዝብ ለህዝብ ግንኙነት ላይ በጋራ…
የአድዋ ድል ልዩ የጥቁር ሕዝቦች ታሪክ ነው-የተለያዩ ሀገራት ተወካዮች
አዲስ አበባ፣ የካቲት 23፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የአድዋ ድል ጥንካሬ፣ ትብብር፣ የሀገር ፍቅር፣ መስዋዕትነት የተንፀባረቀበት ልዩ የጥቁር ሕዝቦች ታሪክ ነው ሲሉ በ128ኛ የአድዋ ድል መታሰቢያ በዓል ላይ የተገኙ የተለያዩ ሀገራት ተወካዮች ገለጹ።
በኢትዮጵያ የአርመንያ አምባሳደር…