Browsing Category
የሀገር ውስጥ ዜና
የአፍሪካ ሕብረት የመሪዎች ጉባዔ የኢትዮጵያን ገፅታ ከፍ ባደረገ መልኩ መካሄዱ ተገለጸ
አዲስ አበባ፣ የካቲት 20፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የአፍሪካ ሕብረት 37ኛው መደበኛ የመሪዎች ጉባዔ እና 44ኛው የአስፈፃሚዎች ምክር ቤት ስብሰባ የኢትዮጵያን ክብርና ገፅታ ከፍ ባደረገ መልኩ ማስተናገድ መቻሉ ተገለጸ፡፡
የአፍሪካ ሕብረት 37ኛው መደበኛ የመሪዎች ጉባዔ እና 44ኛው የአስፈፃሚዎች…
በኦሮሚያ ክልል 2 ነጥብ 8 ሚሊየን ሔክታር በበጋ መስኖ ስንዴ መልማቱ ተገለጸ
አዲስ አበባ፣ የካቲት 20፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በበጋ መስኖ ስንዴ 2 ነጥብ 8 ሚሊየን ሔክታር በመስኖ ስንዴ መልማቱን የኦሮሚያ ክልል ርዕሰ መሥተዳድር ሽመልስ አብዲሳ ገለጹ፡፡
አቶ ሽመልስ በማኅበራዊ ትስስር ገጻቸው ባስተላለፉት መልዕክት÷ ከ105 ነጥብ 8 ሚሊየን ኩንታል በላይ ምርት ይገኛል…
አምባሳደር ኤርቪን ጆሴ ማሲንጋ የኢትዮጵያ አየር መንገድን ጎበኙ
አዲስ አበባ፣ የካቲት 20፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ የአሜሪካ አምባሳደር ኤርቪን ጆሴ ማሲንጋ የተመራ ልዑክ በኢትዮጵያ አየር መንገድ ዋናው መስሪያ ቤት ጉብኝት አደረገ።
ከጉብኝቱ በኋላም ልዑኩ ከአየር መንገዱ ዋና ሥራ አስፈፃሚ መስፍን ጣሰው እና የአየር መንገዱ ማኔጅመንት አባላት ጋር…
ኮርፖሬሽኑ ከዓለም ባንክ ጋር የሚያከናውናቸውን ተግባራት አጠናክሮ እንደሚቀጥል ተገለፀ
አዲስ አበባ፣ የካቲት 20፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢንዱስትሪ ፓርኮች ልማት ኮርፖሬሽን በተለያዩ ተቋማዊ እና ሀገራዊ ጉዳዮች ላይ ከዓለም ባንክ ጋር እያከናወናቸው የሚገኙ የጋራ ተግባራትን አጠናክሮ እንደሚቀጥል ተገልጿል።
የኮርፖሬሽኑ ዋና ስራ አስፈፃሚ አክሊሉ ታደሰ ከዓለም ባንክ የስራ…
ኢትዮጵያና ኔዘርላንድስ የ10 ነጥብ 6 ሚሊየን ዩሮ የድጋፍ ስምምነት ተፈራረሙ
አዲስ አበባ፣ የካቲት 20፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ እና ኔዘርላንድስ የ10 ነጥብ 6 ሚሊየን ዩሮ የድጋፍ ስምምነት ተፈራርመዋል፡፡
ስምምነቱን የገንዘብ ሚኒስትር ዴዔታ ሰመሪታ ሰዋሰው እና በኢትዮጵያ የኔዘርላንድስ አምባሳደር ሄንክ ያን ባከር ተፈራርመዋል።
ድጋፉ በሞጆ ደረቅ ወደብ…
በለጠ ሞላ (ዶ/ር) ከሊኖቮ ቴክኖሎጂ ኩባንያ የሥራ ሃላፊዎች ጋር ተወያዩ
አዲስ አበባ፣ የካቲት 20፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስትር በለጠ ሞላ (ዶ/ር) ከሊኖቮ ቴክኖሎጂ ኩባንያ የሥራ ሃላፊዎች ጋር በትበብር መስራት በሚቻልባቸው መንገዶች ላይ ተወያይተዋል፡፡
ውይይቱ በዲጂታል ትራንስፎርሜሽን፣ በአርቲፊሻል ኢንተለጀንስ ቴክኖሎጂ፣ በስማርት ሲቲ…
የጤና ሚኒስትር ዶ/ር መቅደስ ዳባ ከዩኒሴፍ ምክትል ዋና ዳይሬክተር ጋር መከሩ
አዲስ አበባ፣ የካቲት 20፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የጤና ሚኒስትር ዶክተር መቅደስ ዳባ እና የጤና ሚኒስትር ዴኤታ ዶክተር ደረጄ ድጉማ ከዩኒሴፍ ምክትል ዋና ዳይሬክተር ቴድ ቻይባን ጋር ተወያዩ፡፡
ውይይታቸውም፥ በተለያዩ ችግሮች በተጎዱ አካባቢዎች ያለውን የጤና ስርዓት ማጠናከር የሚቻልበትን ሁኔታ…
ኢትዮጵያ ከጀርመንና ከፈረንሳይ ጋር ያላት ግንኙነት ተጠናክሮ እንዲቀጥል እንደሚሰራ ተገለጸ
አዲስ አበባ፣ የካቲት 20፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ብልፅግና ፓርቲ ኢትዮጵያ ከጀርመን እና ከፈረንሳይ ጋር ያላት ዲፕሎማሲያዊ ግንኙነት ተጠናክሮ እንዲቀጥል አበክሮ እንደሚሰራ የፓርቲው ምክትል ፕሬዚዳንት አቶ አደም ፋራህ ገለጹ፡፡
ምክትል ፕሬዚዳንቱ በኢትዮጵያ የጀርመን…
ኢትዮጵያና ኬንያ ግንኙነታቸውን በይበልጥ ለማጠናከር ተስማሙ
አዲስ አበባ፣ የካቲት 20፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ እና ኬንያ ያላቸውን ጥልቅ እና ታሪካዊ ግንኙነት ብሎም ኢኮኖሚያዊ ትስስር ይበልጥ ለማጠናከር ተስማሙ፡፡
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በኬንያ ባደረጉት ይፋዊ ጉብኝት በሀገሪቱ በፕሬዚዳንት ዊልያም ሩቶ በስቴት ሀውስ ኬንያ…
ከኬንያ ጋር አንድ ርዕይ እንዳላቸው ጎረቤቶች በጋራ ለመሥራት ያለን ቁርጠኝነት ተጠናክሯል – ጠ/ሚ ዐቢይ (ዶ/ር)
አዲስ አበባ፣ የካቲት 20፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ከኬንያ ጋር የጋራ አንድ ርዕይ እና እጣፈንታ እንዳላቸው ጎረቤቶች በጋራ ለመሥራት ያለን ቁርጠኝነት ተጠናክሯል ሲሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ገለጹ፡፡
ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማኅበራዊ ትስስር ገጻቸው ባስተላለፉት መልዕክት÷ ወንድሜ…