Browsing Category
የሀገር ውስጥ ዜና
ወጣቶች ሥራ ፈጣሪ እንዲሆኑ ድጋፍ ይደረጋል- አቶ ጥላሁን ከበደ
አዲስ አበባ፣ ግንቦት 12፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ወጣቶች ተደራጅተው ሥራ ፈጣሪ እንዲሆኑ አስፈላጊው ድጋፍ እንደሚደረግ የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ርዕሰ መሥተዳድር ጥላሁን ከበደ ገለጹ፡፡
ርዕሰ መሥተዳድሩ በወላይታ ዞን ዱጉና ፋንጎ ወረዳ በአርሶ አደሮችና በወጣቶች በኩታ ገጠም እየለማ የሚገኝን…
ጠ/ሚ ዐቢይ (ዶ/ር) ያደረጓቸው ንግግሮች እና ያስተላለፏቸው መልዕክቶችን የያዘው ‘ከመስከረም እስከ መስከረም’ መጽሕፍ ዛሬ ይፋ ይሆናል
አዲስ አበባ፣ ግንቦት 12፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ከመስከረም 24 ቀን 2015 ዓ.ም እስከ መስከረም 24 ቀን 2016 ዓ.ም ድረስ ያደረጓቸው ንግግሮች እና ያስተላለፏቸው መልእክቶችን የያዘው 'ከመስከረም እስከ መስከረም' መጽሕፍ ዛሬ ይፋ እንደሚሆን የጠቅላይ…
ቃል በገባነው መሰረት የተወሰኑ መንገዶችን አጠናቅቀን ለአገልግሎት ክፍት አድርገናል – ከንቲባ አዳነች
አዲስ አበባ፣ ግንቦት 12፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ቃል በገባነው መሰረት ከጥቃቅን ሥራዎች በስተቀር የተወሰኑ መንገዶችን አጠናቅቀን ለአገልግሎት ክፍት አድርገናል ሲሉ የአዲስ አበባ ከተማ አሥተዳደር ከንቲባ አዳነቸ አቤቤ ገለፁ፡፡
የአሥተዳደሩ ከፍተኛ የሥራ ኃላፊዎች የኮሪደር ልማት…
ኢትዮጵያ በዓለም አቀፉ የትምህርት ፎረም ላይ እየተሳተፈች ነው
አዲስ አበባ፣ ግንቦት 12፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ በብሪታንያ አዘጋጅነት እየተካሄደ በሚገኘው ዓለም አቀፉ የትምህርት ፎረም ላይ እየተሳተፈች ነው፡፡
በፎረሙ ላይም በትምህርት ሚኒስትር ብርሃኑ ነጋ (ፕ/ር) የተመራ የልዑካን ቡድን እየተሳተፈ ነው፡፡
የኢትዮጵያ ልዑክ ፎረሙላይ…
የምክክር ኮሚሽኑ ዓላማ እንዲሳካ ድጋፍ እናደርጋለን- ምክር ቤቶች
አዲስ አበባ፣ ግንቦት 12፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ሀገራዊ የምክክር ኮሚሽኑ የታለመለትን ዓላማ እንዲያሳካ ድጋፋቸውን አጠናክረው እንደሚቀጥሉ በተለያዩ ክልሎች በየደረጃው ያሉ ምክር ቤቶች አፈ-ጉባዔዎች አስታወቁ፡፡
በየደረጃው ያሉ ምክር ቤቶች የሕዝብ ውክልናን ይዘው እንደመሥራታቸው…
የኢትዮጵያ አየር መንገድ 1 ሺህ 445ኛውን የሐጅ ጉዞ በስኬት ለማካሄድ ዝግጅቱን አጠናቀቀ
አዲስ አበባ፣ ግንቦት 12፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ አየር መንገድ 1 ሺህ 445ኛውን የሐጅ ጉዞ በስኬት ለማካሄድ የሚያስችለውን ልዩ ዝግጅት ማጠናቀቁን አስታወቀ፡፡
ይህ ልዩ ዝግጅት ለተከታታይ ዓመታት የተደረገ መሆኑንየአየር መንገዱ መረጃ አመላክቷል፡፡
የኢትዮጵያ አየር መንገድ ወደ…
ጠ/ሚ ዐቢይ (ዶ/ር) በኢራኑ ፕሬዚዳንት ኢብራሂም ራይሲ ሕልፈት የተሰማቸውን ሃዘን ገለጹ
አዲስ አበባ፣ ግንቦት 12፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በኢራኑ ፕሬዚዳንት ኢብራሂም ራይሲ ሕልፈት የተሰማቸውን ሃዘን ገልጸዋል፡፡
ጠ/ሚ ዐቢይ (ዶ/ር) በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት ጽሑፍ÷ በኢትዮጵያ ሕዝብ፣ መንግስትና በራሳቸው ስም በደረሰው አሰቃቂ…
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ(ዶ/ር) በዛሬው እለት ሹመቶች ሰጥተዋል
በዚህም መሰረት፡-
1. ኢንጂነር አይሻ መሀመድ የመከላከያ ሚኒስቴር ሚንስትር፣
2. አብረሃም በላይ (ዶ/ር) የመስኖና ቆላማ አካባቢ ሚኒስቴር ሚንስትር፣ እና
3. መሀመድ እንድሪስ (ዶ/ር) በሚኒስትር ዴኤታ ማዕረግ በዲሞክራሲ ሥርዓት ግንባታ ማስተባበሪያ ማዕከል ከግንቦት…
በበጀት ዓመቱ 7 ነጥብ 9 በመቶ ኢኮኖሚያዊ እድገት ማሳካት የሚያስችል አመላካች ውጤት ተመዝግቧል- ፍጹም አሰፋ (ዶ/ር)
አዲስ አበባ፣ ግንቦት 12፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በ2016 በጀት ዓመት የተተነበየውን የ7 ነጥብ 9 በመቶ ኢኮኖሚያዊ እድገት ማሳካት የሚያስችል አመላካች ውጤት መመዝገቡን የፕላንና ልማት ሚኒስቴር አስታውቋል።
የፕላንና ልማት ሚኒስትር ፍጹም አሰፋ (ዶ/ር) ÷ ባለፉት 9 ወራት…
የአየር ንብረት ለውጥን የሚቋቋም የስንዴ እሴት ሰንሰለት ልማት ፕሮጀክት ይፋ ሆነ
አዲስ አበባ፣ ግንቦት 12፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የአየር ንብረት ለውጥን የሚቋቋም የስንዴ እሴት ሰንሰለት ልማት ፕሮጀክት በአፋር ክልል ይፋ ተደርጓል፡፡
ፕሮጀክቱ የስንዴ ምርታማነትን ማሳደግ እና አርሶ አደሩ በዘርፉ ያለውን ገቢ በማሳደግ ሕይወቱን እንዲያሻሽል ለማስቻል ያለመ ነው ተብሏል፡፡…