Browsing Category
የሀገር ውስጥ ዜና
ሞሪታኒያ የ2024 አፍሪካ ሕብረት ሊቀመንበርነትን ከኮሞሮስ ተረከበች
አዲስ አበባ፣ የካቲት 9፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የሞሪታንያው ፕሬዚዳንት ሞሃመድ ኦልድ ጋውዛኒ የ2024 የአፍሪካ ህብረት ሊቀ መንበር ሆነው ተመርጠዋል፡፡
37ኛው የአፍሪካ ሕብረት የመሪዎች ጉባኤ እየተካሄደ ነው፡፡
በጉባኤውም ሞሪታኒያ የሊቀመንበርነትን ቦታ የተረከበች ሲሆን ፥ የሀገሪቱ…
ዓለም አቀፍ የፋይናንስ ተቋማትና አጋር አካላት ለትምህርት ዘርፉ ትኩረት ሊያደርጉ ይገባል – ጠ/ሚ ዐቢይ (ዶ/ር)
አዲስ አበባ፣ የካቲት 9፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ዓለም አቀፍ የፋይናንስ ተቋማት እና አጋር አካላት ለትምህርት ዘርፉ ይበልጥ ትኩረት ሊያደርጉ ይገባል ሲሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ገለጹ፡፡
የ49 ሀገራት መሪዎች እና ተወካዮች የተሳተፉበት 37ኛው የአፍሪካ ሕብረት መሪዎች ጉባዔ…
በዓለም አቀፍ የፋይናንስ ተቋማት ያለው ኢ-ፍትሃዊ አሰራር አስቸኳይ መፍትሄን ይሻል – የብራዚል ፕሬዚዳንት
አዲስ አበባ፣ የካቲት 9፣ 2016(ኤፍ ቢ ሲ) በዓለም አቀፍ የፋይናንስ ተቋማት ያለው ኢ-ፍትሃዊ አሰራር አስቸኳይ መፍትሄን ይሻል ሲሉ የብራዚል ፕሬዚዳንት ሉላ ዳ ሲልቫ ገለጹ።
ፕሬዚደንቱ በ37ኛው የአፍሪካ ህብረት የመሪዎች ጉባዔመክፈቻ ላይ ባደረጉት ንግግር እንዳሉት ፥ እንደ ዓለም ባንክ እና…
አፍሪካ ለዓለም ስልጣኔ በርካታ አስተዋጽኦ አበርክታለች – ጠ/ሚ ዐቢይ (ዶ/ር)
አዲስ አበባ፣ የካቲት 9፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) አፍሪካ ለዓለም ስልጣኔ በርካታ አስተዋጽኦ አበርክታለች ሲሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ገለጹ።
37ኛው የህብረቱ መሪዎች ጉባኤ የመክፈቻ ስነ-ስርዓት እየተካሄደ ይገኛል።
በጉባኤው መክፈቻ ላይ ንግግር ያደረጉት ጠቅላይ ሚኒስትር…
37ኛው የአፍሪካ ሕብረት የመሪዎች ጉባኤ ተጀመረ
አዲስ አበባ፣ የካቲት 9፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) 37ኛው የአፍሪካ ሕብረት የመሪዎች ጉባኤ በሕብረቱ ዋና መቀመጫ አዲስ አበባ መካሄድ ጀምሯል፡፡
ጉባዔው "ለ21ኛው ክፍለ ዘመን የሚመጥን አፍሪካዊ ማስተማር፤ የማይበገሩ የትምህርት ስርዓቶች በመገንባት በአፍሪካ ሁሉን አቀፍ፣ የሕይወት ዘመን፣ ጥራትና…
በሕክምና ዶክትሬት በከፍተኛ ማዕረግ የተመረቁ መንትዮቹ ዶክተሮች
አዲስ አበባ፣ የካቲት 9፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ጤና ሳይንስ ኮሌጅ የሕክምና ትምህርት ቤት በዛሬው ዕለት 271 የሕክምና ተማሪዎችን አስመርቋል።
ዩኒቨርሲቲው ካስመረቃቸው ተማሪዎች ውስጥም በሕክምና ዶክትሬት የተመረቁ መንትዮቹ ዶክተር ቸርነት ተስፋሁን…
የአፍሪካ ሕብረት የመሪዎች ጉባዔ በአዲስ አበባ መካሄዱ የኢትዮጵያን ብሄራዊ ጥቅም ለማስከበር ትልቅ ሚና እንዳለው ተገለጸ
አዲስ አበባ፣ የካቲት 9፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የአፍሪካ ሕብረት የመሪዎች ጉባዔ በአዲስ አበባ መካሄዱ የኢትዮጵያን ብሄራዊ ጥቅሞች ለማስከበር ትልቅ ጠቀሜታ እንዳለው የመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት አስታውቋል፡፡
የአገልግሎቱ ሚኒስትር ዴዔታ ሰላማዊት ካሳ የአፍሪካ ሕብረት የመሪዎች ጉባዔን…
በአፍሪካ ሦስት አህጉራዊ የፋይናንስ ተቋማትን ለማቋቋም የተጀመሩ ጥረቶች ይጠናከራሉ ተባለ
አዲስ አበባ፣ የካቲት 9፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የአፍሪካ መሪዎች ሦስት አህጉራዊ የፋይናንስ ተቋማትን ለማቋቋም የተጀመሩ ጥረቶችን ለማስቀጠል ቁርጠኛ መሆናቸውን ገለጹ።
መሪዎቹ ዛሬ ማለዳ ከ37ኛ የአፍሪካ ኅብረት መደበኛ ስብሰባ ጎን ለጎን የዓለም የፋይናንስ ሥርዓትን ለማሻሻል የአፍሪካ አጀንዳን…
9ኛው የኢትዮጵያ ከተሞች ፎረም መካሄድ ጀመረ
አዲስ አበባ፣ የካቲት 9፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) 9ኛው የኢትዮጵያ ከተሞች ፎረም በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ወላይታ ሶዶ ከተማ አዘጋጅነት በዛሬው ዕለት መካሄድ ጀምሯል።
"የዘመኑ ከተሞች ለኢትዮጵያ ብልጽግና" በሚል መሪ ሀሳብ የሚካሄደው የከተሞች ፎረም ላይ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን…
አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ 271 የሕክምና ተማሪዎችን አስመረቀ
አዲስ አበባ፣ የካቲት 9፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ጤና ሳይንስ ኮሌጅ የሕክምና ትምህርት ቤት 271 የህክምና ተማሪዎችን አስመረቀ።
ከተመራቂዎች መካከል 158 ወንዶች ሲሆኑ÷113 ደግሞ ሴቶች ናቸው።
ከነዚህ ውስጥ በሕክምና ትምህርት ዶክትሬት ዲግሪ 240፣ በጥርስ…