Fana: At a Speed of Life!
Browsing Category

የሀገር ውስጥ ዜና

ኢትዮጵያ አማርኛ የአፍሪካ ኅብረት የሥራ ቋንቋ እንዲሆን ጠየቀች

አዲስ አበባ፣ የካቲት 6፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) አማርኛ የአፍሪካ ኅብረት የሥራ ቋንቋ እንዲሆን ኢትዮጵያ በውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አምባሳደር ታዬ አጽቀ ሥላሴ በኩል ጥሪ አቀረበች። የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አምባሳደር ታዬ አጽቀ ሥላሴ አማርኛ የአፍሪካ ኅብረት የሥራ ቋንቋ እንዲሆን ጥያቄ ያቀረቡት…

የአፍሪካ ኅብረት የአስፈጻሚ ምክር ቤት መደበኛ ስብስባ ተጀመረ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 6፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) 44ኛው የአፍሪካ ኅብረት የአስፈጻሚ ምክር ቤት መደበኛ ስብስባ ዛሬ በኅብረቱ ዋና መቀመጫ አዲስ አበባ ተጀምሯል። ስብሰባው "ለ21ኛው ክፍለ ዘመን የሚመጥን አፍሪካዊ ማስተማር፤ የማይበገሩ የትምህርት ሥርዓቶች በመገንባት በአፍሪካ ሁሉን አቀፍ፣…

ጠ/ሚ ዐቢይ (ዶ/ር) ከአሜሪካ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር የአፍሪካ ጉዳዮች ረዳት ፀሐፊና የአፍሪካ ቀንድ የአሜሪካ ልዩ መልዕክተኛ ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 6፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)የአሜሪካ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር የአፍሪካ ጉዳዮች ረዳት ፀሐፊ ሞሊ ፊ እና የአፍሪካ ቀንድ የአሜሪካ ልዩ መልዕክተኛ አምባሳደር ማይክ ሀመርን በጽህፈት ቤታቸው ተቀብለው አነጋግረዋል፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ…

የሲዳማ ክልል ምክር ቤት መደበኛ ስብሰባውን ማካሄድ ጀመረ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 6፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የሲዳማ ክልል ምክር ቤት 6ኛ ዙር 3ኛ ዓመት የስራ ዘመን 6ኛ መደበኛ ስብሰባውን ማካሄድ ጀምሯል። በጉባኤው መክፈቻም የክልሉ ምክር ቤት አፈ ጉባኤ ወ/ሮ ፈንታዬ ከበደ ባለፉት ስድስት ወራት የተሰሩ የልማት ስራዎች አመርቂ መሆናቸውን ተናግረዋል።…

በተለያዩ 20 ከተሞች ነገ ሕዝባዊ የውይይት መድረክ ይካሄዳል

አዲስ አበባ፣ የካቲት 6፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በነገው ዕለት በተለያዩ 20 ከተሞች ሕዝባዊ የውይይት መድረክ እንደሚካሄድ ተገልጿል፡፡ መድረኩ “ሕብረ ብሔራዊ ወንድማማችነትና እህትማማችነት ለዘላቂ ሰላምና ሁለንተናዊ ብልጽግና”በሚል መሪ ሃሳብ ነው የሚካሄደው፡፡ በሕዝባዊ ውይይቱ ከፍተኛ…

በአዲስ አበባ የፍርድ ቤት ዳኛ የነበረው ተስፋዬ ደረጄ ከባድ የማታለል ሙስና ወንጀል ክስ ተመሰረተበት

አዲስ አበባ፣ የካቲት 6፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ ፍርድ ቤት ይግባኝ ሰሚ ችሎት ዳኛ እና የኢንስፔክሽ ኃላፊ የነበረው ተስፋዬ ደረጄ ላይ ከባድ የማታለል ሙስና ወንጀል  ክስ ተመስርቷል። ክሱ የተመሰረተው በፌደራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት ልደታ ምድብ 3ኛ የሙስና ጉዳዮች ወንጀል…

በመዲናዋ ከየካቲት 8 እስከ 11 ቀን 2016 ዓ.ም ድረስ ሞተር ብስክሌት ማሽከርከር አይቻልም

አዲስ አበባ፣ የካቲት 6፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ ከተማ ከየካቲት 8 ቀን ጠዋት 12 ሰዓት ጀምሮ እስከ የካቲት 11 ቀን 2016 ዓ.ም ጠዋት 2 ሰዓት ድረስ ሞተር ብስክሌት ማሽከርከር መከልከሉን የከተማዋ ትራንስፖርት ቢሮ አስታውቋል፡፡ ክልከላው የጸጥታ እና የትራፊክ ቁጥጥር…

ኢትዮጵያ የሽብር ቡድኑ አልሸባብ በሶማሊያ ባደረሰው ጉዳት የተሰማትን ሐዘን ገለጸች

አዲስ አበባ፣ የካቲት 6፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ አሸባሪው አልሸባብ በሶማሊያ ላይ ባደረሰው ጉዳት የተሰማትን ጥልቅ ሐዘን ለሀገሪቱ መንግሥት እና ሕዝብ ገለጸች፡፡ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አምባሳደር ታዬ አፅቀስላሴ ባስተላለፉት መልዕክት÷ አሸባሪው አልሸባብ ከሰሞኑ በሶማሊያ በፈፀመው…

በጅግጅጋ የተገነባው የተስፋ ብርሃን የምገባ ማዕከል አገልግሎት መስጠት ጀመረ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 6፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ ከተማ አሥተዳደር አማካኝነት በጅግጅጋ ከተማ የተገነባው የተስፋ ብርሃን የምገባ ማዕከል አገልግሎት መስጠት ጀምሯል፡፡ ከንቲባ አዳነች አቤቤ ከጥቂት ወራት በፊት በጅግጅጋ ከተማ የማዕከሉን ግንባታ ማስጀመራቸው ይታወሳል፡፡ የማዕከሉ…

44ኛው የአፍሪካ ህብረት የአስፈፃሚዎች ጉባኤ ዛሬ ይጀመራል

አዲስ አበባ፣ የካቲት 6፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የተለያዩ ርዕሰ ጉዳዮች ይነሱበታል ተብሎ የሚጠበቀው 44ኛው የአፍሪካ ህብረት የአስፈፃሚዎች ጉባኤ ዛሬ ይጀመራል፡፡ በጉባኤው ለ37ኛው የመሪዎች ጉባኤ አጀንዳ ማርቀቅን ጨምሮ የተለያዩ ርዕሰ ጉዳዮች እንደሚነሱበት የህብረቱ መርሐ-ግብር ያሳያል።…