Browsing Category
የሀገር ውስጥ ዜና
የአፋር ክልል ከዓድዋ ድል ጋር የተያያዙ ቅርሶችን ለአዲስ አበባ ከተማ አስረከበ
አዲስ አበባ፣ ጥር 29፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የአፋር ክልል ከተለያዩ ወረዳዎች የተሰበሰቡ ከዓድዋ ድል ጋር የተያያዙ ቅርሶችን ለአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር አስረክቧል፡፡
ቅርሶቹን የአፋር ክልል ባሕልና ቱሪዝም ቢሮ ሃላፊ አቶ አሕመድ አብዱቃድር ለአስተዳደሩ አስረክበዋል።
ከዓድዋ ድል ጋር…
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) ከኮሞሮስ ዩኒየን ፕሬዚዳንት ጋር ተወያዩ
አዲስ አበባ፣ ጥር 29፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ከኮሞሮስ ዩኒየን ፕሬዚዳንት አዛሊ አሱማኒ ጋር ተወያይተዋል፡፡
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) የኮሞሮስ ዩኒየን ፕሬዚዳንትን እና የልዑካን ቡድናቸውን በጠቅላይ ሚኒስትር ጽሕፈት ቤት በይፋዊ የአቀባበል…
የጠ/ሚ ዐቢይ (ዶ/ር) የአግሪኮላ ሽልማት ተምሳሌታዊ የአመራር ሰጭነት ውጤት ነው – የቻይና ኤምባሲ
አዲስ አበባ፣ ጥር 29፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ለጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) የምግብ እና እርሻ ድርጅት (ፋኦ) ያበረከተላቸው የአግሪኮላ ሽልማት ተምሳሌታዊ የአመራር ሰጭነት ውጤት መሆኑን በኢትዮጵያ የቻይና ኤምባሲ ምክትል ኃላፊ ሺን ቺንሚን ተናገሩ።
ጠቅላይ ሚኒስትሩ በቅርቡ…
የመጀመሪያው የአፍሪካ ቡና ሳምንት እየተካሄደ ነው
አዲስ አበባ፣ ጥር 29፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ከ1ሺህ በላይ የሀገር ውስጥና የውጭ ድርጅቶች የሚሳተፉበት የመጀመሪያው የአፍሪካ ቡና ሳምንት በአዲስ አበባ እየተካሄደ ነው፡፡
በማስጀመሪያ መርሐ-ግብሩ የግብርና ሚኒስትር ግርማ አመንቴ ( ዶ/ር)፣ የቡናና ሻይ ባለስልጣን ዋና ዳይሬክተር አዱኛ ደበላ…
ከዓድዋ ድል ጋር የተያያዙ ቅርሶች ለአዲስ አበባ ከተማ ተበረከተ
አዲስ አበባ፣ ጥር 29፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ከተለያዩ ወረዳዎች የሰበሰባቸውን ከዓድዋ ድል ጋር የተያያዙ ቅርሶች ለአዲስ አበባ ከተማ አሥተዳደር አስረከበ፡፡
ቅርሶቹንም የክልሉ ባህልና ቱሪዝም ቢሮ ኃላፊ ምስኪያ አብደላ ለአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ ጽ/ቤትና…
የኢትዮጵያ ካፒታል ገበያ ባለስልጣን ከመጪው ሰኞ ጀምሮ ፈቃድ መስጠት ይጀምራል
አዲስ አበባ፣ ጥር 29፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ካፒታል ገበያ ባለስልጣን ከየካቲት 4 ቀን 2016 ዓ.ም ጀምሮ ፈቃድ መስጠት እንደሚጀምር አስታውቋል፡፡
የባለስልጣኑ ዋና ዳይሬክተር ብሩክ ታዬ (ዶ/ር) በሰጡት መግለጫ÷ ድርጅቱ ከተቋቋመ ጊዜ አንስቶ ራሱን በማደራጀት የሕግ ማዕቀፍ…
አይኦኤም ኢትዮጵያ ውጤታማ የፍልሰት አስተዳደር እንዲኖራት እገዛ እንደሚያደረግ ገለጸ
አዲስ አበባ፣ ጥር 29፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ ውጤታማ የሆነ የፍልሰት አስተዳደር እንዲኖራት እገዛ እንደሚያደርግ የዓለም አቀፉ የፍልሰት ድርጅት (አይኦኤም) አስታወቀ።
የሴቶችና ማህበራዊ ጉዳይ ሚኒስቴር ከአይኦኤም ካውንስል ሰብሳቢ፣ በጄኔቫ የጀርመን አምባሳደርና የተባበሩት መንግስታት…
ከሀገር ሊወጣ የነበረ 30 በርሚል ነዳጅ ተያዘ
አዲስ አበባ፣ ጥር 29፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በሕገ-ወጥ መንገድ ከሀገር ሊወጣ የነበረ 30 በርሚል ነዳጅ ከነተሽከርካሪው መያዙ ተገለጸ፡፡
መነሻውን ከሶማሌ ክልል አፍዴር ዞን ዶሎ ባይ ያደረገው ነዳጁ ወደ ሶማሊያ ጁባላንድ ጌደወይኒ ድንበር አልፎ ሊሻገር ሲል በስፍራው ግዳጁን በመወጣት ላይ…
የብልጽግና ፓርቲ የፖለቲካ ባህል ግንባታ ዘርፍ አፈጻጸሙን እየገመገመ ነው
አዲስ አበባ፣ ጥር 29፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የብልጽግና ፓርቲ የፖለቲካ ባህል ግንባታ ዘርፍ በስድስት ወራት ውስጥ የነበረውን የስራ አፈጻጸም እየገመገመ ነው።
በመድረኩ የሁሉም ክልሎች እና ከተማ አስተዳደር የፓርቲው ተወካዮች፣ የዘርፉን አፈጻጸም ሪፖርት የሚያቀርቡ ሲሆን በዚህ ላይ የጋራ…
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) ከቪዛ ኩባንያ ዋና ሥራ አስፈፃሚ ጋር ተወያዩ
አዲስ አበባ፣ ጥር 29፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ከቪዛ ኩባንያ ዋና ሥራ አስፈፃሚ ሪያን ማኪነርኒ ጋር ተወያይተዋል፡፡
በውይይታቸውም÷ ቪዛ ኩባንያ በኢትዮጵያ ባለው ሥራ ላይ መምከራቸውን ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው…