Browsing Category
የሀገር ውስጥ ዜና
የሰብዓዊ ድጋፍ ፍላጎቶችን በራስ አቅም መፍታት የሚያስችል ፖሊሲ ተቀርጾ እየተሰራ ነው – ኮሚሽኑ
አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 13፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ሀገሪቷን የሰብዓዊ ድጋፍ ፍላጎቶችን በራስ አቅም ለመፍታት የሚያስችላት ፖሊሲ ተቀርጾ ተግባራዊ እንቅስቃሴ ውስጥ መገባቱን የአደጋ ስጋት ስራ አመራር ኮሚሽን አስታወቀ።
የኮሚሽኑ ኮሚሽነር አምባሳደር ሽፈራው ተ/ማርያም (ዶ/ር)÷ በሀገሪቷ ያለውን…
የሌማት ትሩፋት የኢትዮጵያን መልክ ከሚቀይሩት የዚህ ትውልድ ዓድዋዎች አንዱ ነው – ም/ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ
አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 13፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የሌማት ትሩፋት የኢትዮጵያን መልክ ከሚቀይሩት የዚህ ትውልድ ዓድዋዎች አንዱ ነው ሲሉ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ ገለጹ።
ሀገራዊው የሌማት ትሩፋት ሥራዎች የአንድ ዓመት ተኩል አፈጻጸም ግምገማ መድረክ በሃዋሳ እየተካሄደ ነው፡፡…
በሚቀጥሉት10 ቀናት የበልግ ዝናብ በአብዛኛዎቹ በልግ አብቃይ አካባቢዎች ተጠናክሮ ይቀጥላል
አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 13፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በሚቀጥሉት10 ቀናት የበልግ ዝናብ በአብዛኛዎቹ በልግ አብቃይ አካባቢዎች በጠተናከረ ሁኔታ ቀጣይነት እንደሚኖረው የኢትዮጵያ ሚቲዎሮሎጂ ኢንስቲትዩት አስታውቋል፡፡
በተለይም የምድር ወገብን አቋርጦ ወደ ሀገራችን የሚገባው እርጥበት አዘል የአየር…
ክልከላ ተጥሎባቸው ከነበሩ ተሽከርካሪዎች መካከል 68ቱ ከጅቡቲ ወደ ኢትዮጵያ እየተጓጓዙ ነው
አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 12፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በጅቡቲ ወደብ ተከማችተው ወደ ሀገር ውስጥ እንዳይገቡ ክልከላ ተጥሎባቸው ከነበሩ ተሽከርካሪዎች መካከል 68 መኪናዎች ወደ ሀገር ቤት እየተጓጓዙ ነው።
ተሽከርካሪዎቹ ውሳኔ እስኪያገኙ ድረስ ወደ ሀገር ውስጥ ገብተው እንዲቆዩ መንግስት ባስቀመጠው…
1 ሺህ 190 ኢትዮጵያውያን ከሳዑዲ አረቢያ ወደ ሀገራቸው ተመለሱ
አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 12፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በሳዑዲ አረቢያ በችግር ውስጥ የነበሩ 1 ሺህ 190 ኢትዮጵያውያን ወደ ሀገራቸው ተመልሰዋል።
በዛሬው እለት ወደ ሀገር የተመለሱት 1 ሺህ 190 ዜጎች ሁሉም ወንዶች ሲሆኑ÷ሰባቱ እድሜያቸው ከአስራ ስምንት አመት በታች የሆኑ ታዳጊዎች ናቸው…
ኢትዮጵያና ብሪታኒያ የሁለትዮሽ ትብብራቸውን ይበልጥ እንደሚያጠናክሩ ተገለጸ
አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 12፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያና ብሪታኒያ ስትራተጂካዊና ቅድሚያ በሚሰጣቸውን ዘርፎች ላይ ያላቸውን ትብብር ይበልጥ ለማጠናከር ተስማሙ።
በገንዘብ ሚኒስትር አህመድ ሺዴ የተመራው ልዑክ ከዓለም አቀፉ የገንዘብ ተቋም (አይኤምኤፍ) እና የዓለም ባንክ ስብሰባ ጎን ለጎን…
በም/ጠ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ የተመራ ልዑክ በሲዳማ ክልል የሌማት ትሩፋት መርሐ ግብር ስራዎችን ጎበኘ
አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 12፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ የተመራ ልዑክ በሲዳማ ክልል የሌማት ትሩፋት መርሐ ግብር ስራዎችን ጎበኘ።
በጉብኝቱ ላይ የክልል ርዕሳነ መስተዳድሮችና የከተማ አስተዳደሮችና ሌሎች ከፍተኛ የመንግስት የስራ ሃላፊዎች ተገኝተዋል።…
ሀገር አቀፍ የኅብረት ሥራ ባዛርና ኤግዚቢሽን በመቀሌ ተከፈተ
አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 12፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ‘የኅብረት ሥራ ማህበራት መጠናከር ለሰላምና እድገት’ በሚል መሪ ሀሳብ ሀገር አቀፍ የኅብረት ሥራ ባዛርና ኤግዚቢሽን በመቀሌ ተከፍቷል፡፡
የትግራይ ክልል ጊዜያዊ አስተዳደር ኅብረት ሥራ ማህበራት ከአቻ ማህበራት ጋር መልካም ግንኙነትና የግብይት…
የኢትዮጵያ ታምርት ንቅናቄን የሚደግፍ የፕሮጀክት ስምምነት ከጃይካ ጋር ተፈረመ
አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 12፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢንዱስትሪ ሚኒስቴርና የጃፓን ዓለም አቀፍ ትብብር ኤጀንሲ (ጃይካ) የኢትዮጵያ ታምርት ንቅናቄን የሚደግፍ የፕሮጀክት ስምምነት ተፈራረሙ።
የፕሮጀክት ስምምነቱ ለአራት ዓመታት የሚቆይ ሲሆን፤ የኢትዮጵያ ታምርት እንቅስቃሴን ተግባራዊ በማድረግ…
በአቶ ሽመልስ አብዲሳ የተመራ ልዑክ በሸገር ከተማ ኢንዱስትሪዎችን ጎበኘ
አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 12፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በኦሮሚያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ሽመልስ አብዲሳ የተመራ ልዑክ በሸገር ከተማ በሰበታ ክላስተር የተለያዩ ኢንዱስትሪዎችን ጎብኝቷል፡፡
በጉብኝቱ አቶ ሽመልስን ጨምሮ የኢንዱስትሪ ሚኒስትር አቶ መላኩ አለበል፣ የኢትዮ ቴሌኮም ዋና ስራ አስፈጻሚ…