Fana: At a Speed of Life!
Browsing Category

የሀገር ውስጥ ዜና

በክልሉ በ2016/17 ከ41 ሚሊየን በላይ ኩንታል ምርት ለማግኘት እየተሠራ ነው

አዲስ አበባ፣ ጥር 24፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በ2016/17 የመኸር ወቅት 41 ሚሊየን 548 ሺህ 712 ኩንታል ምርት ለማግኘት ታቅዶ የቅድመ ዝግጅት ሥራ እያከናወነ መሆኑን የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ግብርና ቢሮ አስታወቀ፡፡ ምርቱን ለማግኘትም 1 ሚሊየን 243 ሺህ 18 ሔክታር መሬት በተለያየ…

በምጣኔ ኃብትና በዲፕሎማሲ መስክ ለተመዘገቡ ውጤቶች የሚዲያና ኮሙኒኬሽን ዘርፉ ከፍተኛ አስተዋጽኦ አድርጓል – ለገሰ ቱሉ (ዶ/ር)

አዲስ አበባ፣ ጥር 24፣ 2016 (ኤፍቢ ሲ) በ2016 በጀት የመጀመሪያ ስድስት ወራት እንደ ሀገር በምጣኔ ኃብትና ዲፕሎማሲ መስክ ለተመዘገቡ ውጤቶች የሚዲያና ኮሙኒኬሽን ዘርፉ ከፍተኛ አስተዋጽዖ ማድረጉን የመንግሥት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት ገለጸ። የመንግሥት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት የ2016…

15ኛው ከተማ አቀፍ የባህል ፌስቲቫል ተከፈተ

አዲስ አበባ፣ ጥር 24፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) "ባህሎቻችንን ማወቅ ስብራቶቻችንን መጠገን" በሚል መሪ ሐሳብ የሚካሄደው 15 ኛው ከተማ አቀፍ የባህል ፌስቲቫል ዛሬ በግዮን ሆቴል ተከፍቷል፡፡ የአዲስ አበባ ባህል ኪነ-ጥበብና ቱሪዝም ቢሮ ያዘጋጀው ይህ ፌስቲቫል ከዛሬ ጀምሮ እስከ ጥር 26 ቀን…

የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ ለተጨማሪ አራት ወራት እንዲራዘም ተወሰነ

አዲስ አበባ፣ ጥር 24፣ 2016 (ኤፍቢ ሲ) የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የአስቸኳይ ጊዜ አዋጁ ለተጨማሪ አራት ወራት እንዲራዘም ወሰነ፡፡ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት 3ኛ ዓመት የሥራ ዘመን 1ኛ ልዩ ስብሰባ አካሂዷል። በስብሰባውም የሚኒስትሮች ምክር ቤት ሐምሌ 28 ቀን 2015 ባደረገው…

የኮሪያ የሕክምና ልዑክ ለ6 ህጻናት ነጻ የልብ ቀዶ ሕክምና አገልግሎት ሰጠ

አዲስ አበባ፣ ጥር 24፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የደቡብ ኮሪያ የሕክምና ልዑክ በጥቁር አንበሳ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል የልብ ህመም ችግር ላለባቸው ታካሚዎችን ነጻ የሕክምና አገልግሎት ሰጥቷል፡፡ 15 አባላት ያሉት የህክምና ልዑኩ በሆስፒታሉ በመገኘት ሲወለዱ የልብ ህመም ለገጠማቸው ህጻናት ሕክምና…

የኤሌክትሪክ መሠረተ-ልማቶችን የሰረቁ ግለሰቦች በእስራት ተቀጡ

አዲስ አበባ፣ ጥር 24፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኤሌክትሪክ መሠረተ-ልማቶች ላይ ስርቆት የፈጸሙ ግለሰቦች በፅኑ እስራት ተቀጡ፡፡ የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት በ2016 በጀት ዓመት የመጀመሪያ ስድስት ወራት በኤሌክትሪክ መሠረተ-ልማት ላይ ስርቆት የፈፀሙ 20 ወንጀለኞችን ከ2 ዓመት እስከ 12…

ኢትዮጵያና ፓኪስታን የኢኮኖሚ ትብብራቸውን ማጠናከር በሚያስችሉ ጉዳዮች ላይ መከሩ

አዲስ አበባ፣ ጥር 23፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የገንዘብ ሚኒስተር ዴዔታ ኢዮብ ተካልኝ (ዶ/ር) ከፓኪስታን ገንዘብ ሚኒስትር ሻምሻድ አክታር (ዶ/ር) ጋር ተወያይተዋል፡፡ በውይይታቸውም ኢትዮጵያና ፓኪስታን የኢኮኖሚ ትብብራቸውን ማጠናከር በሚችሉባቸው ጉዳዮች ላይ መክረዋል፡፡ በተለይም…

ከ1 ሚሊየን ብር በላይ፣ ዶላርና የተለያዩ ሀገራት ገንዘብ አከማችቶ የተገኘ ግለሰብ በቁጥጥር ሥር ዋለ

አዲስ አበባ፣ ጥር 23፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ከ1 ሚሊየን ብር በላይ፣ በርካታ ዶላርና የተለያዩ ሀገራት ገንዘብ በመኖሪያ ቤቱ በሕገ-ወጥ መንገድ አከማችቶ የተገኘ ግለሰብ በቁጥጥር ሥር ማዋሉን የአዲስ አበባ ፖሊስ አስታወቀ፡፡ የአዲስ ከተማ ክ/ከተማ ፖሊስ መምሪያ ነዋሪነቱ በወረዳ 4 ነዋሪ…

ኢትዮጵያ ከብሪክስ አባላት ጋር ያላትን ኢኮኖሚያዊ ትብብር አጠናክራ ትቀጥላለች- አቶ ማሞ ምህረቱ

አዲስ አበባ፣ ጥር 23፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ ከብሪክስ አባል ሀገራት ጋር ያላትን ኢኮኖሚያዊ ግንኙነት አጠናክራ እንደምትቀጥል የብሔራዊ ባንክ ገዥ አቶ ማሞ ምህረቱ ገለጹ፡፡ በአቶ ማሞ ምህረቱ የተመራ ልዑክ በሩሲያ እየተካሄደ በሚገኘው የመጀመሪያው የብሪክስ አባል ሀገራት ስብሰባ ላይ…

የፕሪቶርያው ስምምነት ከምንም በላይ ተግባራዊ ምላሽ ይፈልጋል – የመንግሥት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት

አዲስ አበባ፣ ጥር 23፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የፕሪቶርያው ስምምነት ከምንም በላይ ተግባራዊ ምላሽ ይፈልጋል ሲል የመንግሥት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት አስታወቀ፡፡ አገልግሎቱ ባወጣው መግለጫ ÷ ከፕሪቶርያው ስምምነት ወዲህ የፌዴራል መንግሥት ለትግራይ ክልል ከ37 ቢሊየን ብር በላይ ድጋፍ ማድረጉን…