Browsing Category
የሀገር ውስጥ ዜና
የመሥተዳድር ምክር ቤቱ በተሻሻሉ ልዩ ልዩ ረቂቅ አዋጆች ላይ ተወያይቶ ውሳኔ አሳለፈ
አዲስ አበባ፣ ጥር 22፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል የመሥተዳድር ምክር ቤት በተሻሻሉ ልዩ ልዩ ረቂቅ አዋጆች ላይ ተወያይቶ በመወሰን ለክልሉ ሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት መራ፡፡
አዲሱን የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ሕገ-መንግሥት መሠረት በማድረግ በተሻሻሉ ልዩ ልዩ 11 ረቂቅ…
ከ21 ሚሊየን ብር በላይ የሚገመት ንብረት የሰረቁ ተጠርጣሪዎች በቁጥጥር ስር ዋሉ
አዲስ አበባ፣ ጥር 22፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ከ21 ሚሊየን ብር በላይ የዋጋ ግምት ያለውና ለውሃ መሰረተ ልማት ዝርጋታ የሚያገለግል ንብረት የሰረቁ ሰባት ተጠርጣሪዎች በቁጥጥር ስር ዋሉ፡፡
ተጠርጣሪዎቹ የስርቆት ወንጀሉን የፈፀሙት በአዲስ አበባ ከተማ ለሚ ኩራ ክፍለ ከተማ ወረዳ 3 አርባ ዘጠኝ…
በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል የንፁህ መጠጥ ውሃን ተደራሽ ለማድረግ እየተሠራ መሆኑ ተገለፀ
አዲስ አበባ፣ ጥር 22፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል እየተገነቡ የሚገኙ የንፁህ መጠጥ ውሃ ፕሮጀክቶች ላይ ሕብረተሰቡን በማሳተፍ ተጠቃሚና ተደራሽ ለማድረግ እየተሠራ መሆኑ ተገለፀ።
በውሃና ኢነርጂ ሚኒስትር ሀብታሙ ኢተፋ (ዶ/ር ኢ/ር) የተመራ ልዑክ ከደቡብ ኢትዮጵያ ክልል…
የምግብ ሥርዓት ትራንስፎርሜሽን ፍኖተ ካርታ ላይ ያተኮረ አውደ ጥናት ተካሄደ
አዲስ አበባ፣ ጥር 22፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የምግብ ሥርዓት ትራንስፎርሜሽን ፍኖተ ካርታ ላይ ትኩረት ያደረገ አውደ ጥናት በአዲስ አበባ ተካሂዷል፡፡
ፍኖተ ካርታው ከያዛቸው ጉዳዮች መካከልም÷ ምርታማነትን መጨመር፣ የገጠር ኑሮ ማሻሻል፣ ግብርናን ከሌሎች ኢንዱስትሪዎች ጋር ማቀናጀት፣ አካባቢ…
ከአንድ ሚሊየን በላይ ወጣቶችን የዲጂታል ክህሎት ባለቤት ለማድረግ ምክክር ተካሄደ
አዲስ አበባ፣ ጥር 22፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስቴር ከጃይካ ጋር በመተባበር ከአንድ ሚሊየን በላይ ወጣቶችን የዲጂታል ክህሎት ባለቤት ለማድረግ በጋራ መክረዋል።
ሚኒስቴሩ ከጃይካ፣ ከሳፋሪኮም ኢትዮጵያና ከሱሚቶሞ ኮርፖሬሽን ጋር በመተባበር በአጭር ጊዜ…
የሰላም ጥሪውን ተቀብለው ወደ ተሃድሶ ስልጠና ለገቡ ሰልጣኞች አቀባበል ተደረገ
አዲስ አበባ፣ ጥር 22፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የአማራ ክልል መንግስት ያቀረበውን የሰላም ጥሪ ተቀብለው ወደ ተሃድሶ ስልጠና ለገቡ ሰልጣኞች የእንኳን ደህና መጣችሁ አቀባበል ተደርጓል፡፡
በሥነ-ሥርዓቱ ላይ የክልሉ የሰላምና ፀጥታ ቢሮ ኃላፊ አቶ ደሳለኝ ጣሰው፣ የምስራቅ ዕዝ አዛዥ ሌ/ጀ መሃመድ…
በሐረሪ ክልል አገልግሎት አሰጣጥን ለማሻሻልና ችግሮችን ለመፍታት በትኩረት ይሰራል ተባለ
አዲስ አበባ፣ ጥር 22፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በሐረሪ ክልል ባለፉት ስድስት ወራት አበረታች ስራዎች መከናወናቸውን የክልሉ ምክትል ርዕሰ መስተዳድር ወ/ሮ ሮዛ ኡመር ገለፁ፡፡
በሐረሪ ክልል ሲካሄድ የነበረው የ2016 ግማሽ ዓመት የመንግስትና የፓርቲ የስራ እቅድ አፈጻጸም ግምገማ መድረክ…
ከፍተኛ የመንግሥት ሥራ ኃላፊዎች የምሥራቅ አፍሪካ አርብቶ አደሮች ኤክስፖን ጎበኙ
አዲስ አበባ፣ ጥር 22፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ከፍተኛ የመንግሥት ሥራ ኃላፊዎች በሚሊኒየም አዳራሽ እየተካሄደ የሚገኘውን የምሥራቅ አፍሪካ አርብቶ አደሮች ኤክስፖን ጎብኝተዋል፡፡
ኤክስፖው "አርብቶ አደርነት የምሥራቅ አፍሪካ ኅብረ ቀለም" በሚል መሪ ሐሳብ በሚሊኒየም አዳራሽ በመካሄድ ላይ…
የአፍሪካ ባለ ልዩ ጣዕም የቡናዎች ጉባዔና ኤግዚቢሽን ሊካሄድ ነው
አዲስ አበባ፣ ጥር 22፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) 20ኛው የአፍሪካ የባለ ልዩ ጣዕም ቡናዎች ሳምንትና ኤግዚቢሽን ከጥር 28 ጀምሮ ለአምስት ቀናት በአዲስ አበባ ሚሊኒየም አዳራሽ እንደሚካሄድ ተገለጸ፡፡
የኢትዮጵያ ቡናና ሻይ ባለስልጣን ዋና ዳይሬክተር አዱኛ ደበላ (ዶ/ር) እንዳሉት÷ በመርሐ-ግብሩ…
አቶ መላኩ አለበል ከዩኒዶ የሥራ ኃላፊዎች ጋር ተወያዩ
አዲስ አበባ፣ ጥር 22፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢንዱስትሪ ሚኒስትር መላኩ አለበል ከተባበሩት መንግሥታት የኢንዱስትሪ ልማት ድርጅት (ዩኒዶ) ምክትል ዳይሬክተር ጀነራል ፋቱ ሀይድራ ጋር ተወያዩ፡፡
በተጨማሪም በውይይቱ ላይ የዩኒዶ ኢትዮጵያ የሥራ ኃላፊዎች ተሳትፈዋል፡፡
በውይይታቸውም÷ ስለ…