Fana: At a Speed of Life!
Browsing Category

የሀገር ውስጥ ዜና

በድሬዳዋ ለሁለተኛው ትውልድ ኢትዮጵያውያን የእንኳን ደህና መጣችሁ አቀባበል ተደረገ

አዲስ አበባ፣ ጥር 16፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በድሬዳዋ አስተዳደር ለሁለተኛው ትውልድ ኢትዮጵያውያን ዳያስፖራዎች የእንኳን ደህና መጣችሁ አቀባበል ተካሂዷል፡፡ የድሬዳዋ አስተዳደር ለእንግዶች የተለያዩ መርሐ ግብሮችን ያዘጋጀ ሲሆን÷ በዛሬው እለትም የአስተዳደሩ ምክትል ከንቲባና የንግድ…

ዴንማርክ የኢትዮጵያን አረንጓዴ አሻራ መርሐ ግብር እንደምትደግፍ ገለጸች

አዲስ አበባ፣ ጥር 16፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን ከዴንማርክ የልማት ኮርፖሬሽን እና የዓለም የአየር ንብረት ፖሊሲ ሚኒስትር ዳን ዮገንሰን ጋር ተወያይተዋል፡፡ አቶ ደመቀ በውይይቱ ወቅት እንዳሉት ፥ ኢትዮጵያ በሁለቱ ሀገራት መካከል…

ኢትዮጵያና ኬንያ ቀጣናዊ ሰላምን ለማረጋገጥ የሚያደርጉትን የመረጃ ልውውጥና የጋራ ኦፕሬሽን አጠናክረው ለመቀጠል ተስማሙ

አዲስ አበባ፣ ጥር 16፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ እና የኬንያ የደኅንነት ተቋማት ቀጣናዊ ሰላምን ለማረጋገጥ የሚያደርጉትን የመረጃ ልውውጥና የጋራ ኦፕሬሽን አጠናክረው ለመቀጠል ተስማምተዋል፡፡ የኬንያ ናሽናል ኢንተለጀንስ ሰርቪስ ዳይሬክተር ጀነራል ኖርዲ ሐጂ ለይፋዊ የሥራ ጉብኝት በዛሬው…

ኢትዮጵያና ሳዑዲ በድንበር ተሻጋሪ ወንጀሎችና በሕገ-ወጥ የሰዎች ዝውውር ላይ መከሩ

አዲስ አበባ፣ ጥር 16፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ ፌዴራል ፖሊስ ኮሚሽነር ጀነራል ደመላሽ ገ/ሚካኤል የተመራ ልዑክ በሳዑዲ ዓረቢያ ሪያድ የሥራ ጉብኝት አድርጓል፡፡ ልዑኩ ሪያድ ሲደርስ በሳዑዲ ዐረቢያ የሀገር ውስጥ ጉዳይ ሚኒስትር ረዳት ሚኒስትር ጀነራል ሰኢድ ቢን አብዱላህ አልቃህታኒ…

የአውስትራሊያ ብሔራዊ ቀን በአዲስ አበባ ተከበረ

አዲስ አበባ፣ ጥር 16፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የአውስትራሊያ ብሔራዊ ቀን በአዲስ አበባ በሚገኘው የሀገሪቱ ኤምባሲ ተከብሯል፡፡ በመርሐ ግብሩ የኢትዮጵያ መንግስትን በመወከል የቱሪዝም ሚኒስትር አምባሳደር ናሲሴ ጫሊ በክብር እንግድነት ተገኝተው የመልካም ምኞት መልዕክት አስተላልፈዋል፡፡…

በመዲናዋ የመንግስት ት/ቤቶች መምህራን ተደራጅተው የቤት ባለቤት እንዲሆኑ እየተሰራ መሆኑ ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ ጥር 16፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ ከተማ የሚገኙ የመንግስት ት/ቤቶች መምህራን በህብረት ስራ ማህበራት ተደራጅተው የቤት ባለቤት እንዲሆኑ ለማስቻል እየተሰራ መሆኑ ተገለጸ፡፡ በከተማ አስተዳደሩ በሚገኙ የመንግስት ትምህርት ቤቶች ለሚያስተምሩ መምህራን…

ማረሚያ ቤት በሚገኝ ግለሰብ ስም ሀሰተኛ ሊብሬና  ከዕግድ ነጻ  ሰነዶችን በመጠቀም ገንዘብ ተበድረዋል የተባሉ በሙስና ወንጀል ተከሰሱ

አዲስ አበባ፣ ጥር 16፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ማረሚያ ቤት በሚገኝ ግለሰብ ስም ሀሰተኛ የቪ8 ተሽከርካሪ ሊብሬና  ከዕግድ ነጻ  ሰነዶችን በመጠቀም ገንዘብ ተበድረዋል የተባሉ 4 ግለሰቦች በሙስና ወንጀል ተከሰሱ። ክሱ የተመሰረተው በፌደራል ከፍተኛ ፍ/ቤት ልደታ ምድብ 5ኛ የሙስና…

አቡነ ሉቃስ በ1996 ዓ.ም የወጣውን የወንጀል ሕግ አንቀጽ 247 እና 251 ድንጋጌ ተላልፈዋል በሚል ክስ ተመሰረተባቸው

አዲስ አበባ፣ ጥር 16፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) አቡነ ሉቃስ በ1996 ዓ.ም የወጣውን የወንጀል ሕግ አንቀጽ 247 እና 251 ድንጋጌ ተላልፈዋል በሚል ክስ ተመሰረተባቸው፡፡ ክሱ የቀረበባቸው በፌዴራል ከፍተኛ ፍ/ቤት ልደታ ምድብ 3ኛ ሕገመንግስታዊና በሕገመንግስት ስርዓት ላይ የሚፈጸሙ ወንጀል…

2ኛ ትውልድ ኢትዮጵያውያን በመዲናዋ የተለያዩ ሥፍራዎችን እየጎበኙ ነው

አዲስ አበባ፣ ጥር 16፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ጥሪን ተቀብለው ከተለያዩ ሀገራት የመጡ ሁለተኛው ትውልድ ኢትዮጵያውያን በአዲስ አበባ የተለያዩ ሥፍራዎች ጉብኝት እያደረጉ ነው። ጉብኝቱ በቱሪዝም ሚኒስቴር፣ በኢትዮጵያ አየር መንገድ እና በኢትዮጵያ ዳያስፖራ…

አቶ ደመቀ ከዩኒሴፍ የምሥራቅና ደቡብ አፍሪካ ቀጣናዊ ዳይሬክተር ጋር መከሩ

አዲስ አበባ፣ ጥር 16፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን ከዩኒሴፍ የምሥራቅ እና ደቡብ አፍሪካ ቀጣናዊ ዳይሬክተር ጋር ተወያዩ፡፡ በውይይታቸውም ፥ በቀጣይ ከዩኒሴፍ ኢትዮጵያ ጋር በጋራ በሚሠሩባቸው ጉዳዮች ላይ መክረዋል፡፡ ለችግር…