Browsing Category
የሀገር ውስጥ ዜና
75 ኢትዮጵያውያን ከጅቡቲ ወደ ሀገራቸው ተመለሱ
አዲስ አበባ፣ ጥር 16፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በጅቡቲ በአስቸጋሪ ሁኔታ ውስጥ የነበሩ 75 ኢትዮጵያውያን ወደ ሀገራቸው ተመልሰዋል፡፡
በጅቡቲ የኢትዮጵያ ኤምባሲ በሀገሪቱ ከሚገኘው የዓለም አቀፍ ፍልሰተኞች ድርጅት ጋር በመተባበር ነው ኢትዮጵያውያኑ ወደ ሀገራቸው የተመለሱት፡፡
የጅቡቲ-የመን…
ሮማኒያ ከኢትዮጵያ ጋር በተለያዩ ዘርፎች ያላትን ትብብር ማጠናከር እንደምትፈልግ ገለጸች
አዲስ አበባ፣ ጥር 16፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ሮማኒያ ከኢትዮጵያ ጋር በትምህርትና በልማት ፕሮጀክቶች እንዲሁም በስትራቴጂካዊ አጋርነት ላይ በትብብር መስራት እንደምትፈልግ አስታወቀች፡፡
የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዴዔታ አምባሳደር ምስጋኑ አርጋ በኢትዮጵያ የሮማኒያ ሪፐብሊክ አምባሳደር ጁሊያ ፓታኪ…
የምሥራቅ አፍሪካ አርብቶ አደሮች ኤክስፖ ነገ ይከፈታል
አዲስ አበባ፣ ጥር 16፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የምሥራቅ አፍሪካ አርብቶ አደሮች ኤክስፖ ከነገ ጀምሮ ለተከታታይ ሰባት ቀናት በአዲስ አበባ እንደሚካሄድ የመስኖ እና ቆላማ አካባቢዎች ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡
የመስኖ እና ቆላማ አካባቢዎች ሚኒስትር ዴዔታ እንድርያስ ጌታ (ዶ/ር) በሰጡት መግለጫ…
አስቸኳይ የሰብዓዊ እርዳታ ለሚሹ ወገኖች ድጋፍ ለማዳረስ እየተሰራ መሆኑ ተገለጸ
አዲስ አበባ፣ ጥር 16፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) አስቸኳይ የሰብዓዊ እርዳታ ለሚሹ ወገኖች ድጋፍ ለማዳረስ እየተሰራ መሆኑን የመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት አስታወቀ፡፡
የአገልግሎቱ ሚኒስትር ዴዔታ ሰላማዊት ካሳ በሰጡት መግለጫ÷በተለያዩ የሀገሪቱ አካባቢዎች የተከሰተውን የዝናብ እጥረት…
ክልሉ ከ14 ሺህ ቶን በላይ የቅመማ ቅመም ምርት ለማዕከላዊ ገበያ አቀረበ
አዲስ አበባ፣ ጥር 16፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በተጠናቀቀው ግማሽ ዓመት ከ14 ሺህ ቶን በላይ የቅመማ ቅመም ምርት ለማዕከላዊ ገበያ ማቅረቡን የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ሕዝቦች ክልል አስታወቀ፡፡
ለማዕከላዊ ገበያ ከቀረቡት መካከልም ከፍተኛውን ድርሻ የሚይዙት÷ ዝንጅብል፣ ዕርድ፣ ቁንዶ በርበሬ እና…
የአፍሪካ ህብረት የመሪዎች ጉባዔን ለማስተናገድ የቅድመ ዝግጅት ሥራ እየተከናወነ ነው – የመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት
አዲስ አበባ፣ ጥር 16፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በቅርቡ የሚካሄደውን የአፍሪካ ህብረት የመሪዎች ጉባዔ ለማስተናገድ የቅድመ ዝግጅት ሥራ እየተከናወነ መሆኑን የመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት ሚኒስትር ዴዔታ ሰላማዊት ካሳ ገለጹ፡፡
ሚኒስትር ዴዔታዋ በወቅታዊ ጉዳዮች ላይ በሰጡት መግለጫ÷በቅርቡ አዲስ…
የቀድሞ ታጣቂዎችን በዘላቂነት ለማቋቋም በሚደረገው ጥረት የግሉ ዘርፍ ድጋፍ ወሳኝ መሆኑ ተገለጸ
አዲስ አበባ፣ ጥር 16፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የቀድሞ ታጣቂዎችን ወደ መደበኛ ሕይወታቸው ለመመለስና በዘላቂነት ለማቋቋም በሚደረገው ጥረት የግሉ ዘርፍ ድጋፍና ትብብር ወሳኝ መሆኑን የብሔራዊ ተሃድሶ ኮሚሽን ኮሚሽነር አምባሳደር ተሾመ ቶጋ ገለጹ።
በዚሁ ጉዳይ ላይ የአዲስ አበባ ንግድና ዘርፍ…
ኢትዮጵያ ያለችበት ሁኔታ በትጋት የሚሠራ ዲፕሎማሲን ይሻል – የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር
አዲስ አበባ፣ ጥር 16፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ አሁን ላይ ያለችበት ሁኔታ በትጋት የሚሠራ ዲፕሎማሲን እንደሚጠይቅ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ቃል አቀባይ አምባሳደር መለስ ዓለም (ዶ/ር) አስገነዘቡ፡፡
አምባሳደር መለስ (ዶ/ር) ዛሬ በሰጡት መግለጫ÷ ኢትዮጵያ በሰጥቶ መቀበል…
ሀገራዊ ምክክር ሁለንተናዊ ችግሮች በዘላቂነት ለመፍታት የሚያስችል ሁነኛ መፍትሄ ነው – ሳሙኤል ክፍሌ (ዶ/ር)
አዲስ አበባ፣ ጥር 16፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ሀገራዊ ምክክር የኢትዮጵያን ሁለንተናዊ ችግሮች በዘላቂነት ለመፍታት የሚያስችል ሁነኛ መፍትሄ መሆኑን የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ተጠባባቂ ፕሬዚዳንት ሳሙኤል ክፍሌ (ዶ/ር) ገለጹ።
“ለሀገራዊ ምክክርና መግባባት የምሁራን አበርክቶ” በሚል መሪ ሃሳብ…
ኦሞ ኩራዝ ቁጥር 2 ስኳር ፋብሪካ ጥገናው ተጠናቅቆ ማምረት ጀመረ
አዲስ አበባ፣ ጥር 16፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ኦሞ ኩራዝ ቁጥር ሁለት ስኳር ፋብሪካ ዓመታዊ የአጠቃላይ ጥገና እና ሌሎች የቅድመ ዝግጅት ሥራዎቹን በማጠናቀቅ ምርት ማምረት መጀመሩ ተገለጸ፡፡
ፋብሪካው በበጀት ዓመቱ በ3 ሺህ 600 ሔክታር ላይ የለማ የሸንኮራ አገዳን በግብዓትነት በመጠቀም 151…