Fana: At a Speed of Life!
Browsing Category

የሀገር ውስጥ ዜና

8ኛው ከተማ አቀፍ የንባብ ባህል ፌስቲቫል ከጥር 16 ጀምሮ ይካሄዳል

አዲስ አበባ፣ ጥር 13፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ስምንተኛው ከተማ አቀፍ የንባብ ባህል ፌስቲቫል ከፊታችን ጥር 16 ቀን 2016 ዓ.ም ጀምሮ እንደሚካሄድ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ባህል፣ ኪነ-ጥበብና ቱሪዝም ቢሮ አስታወቀ። በቢሮው የባህል ዘርፍ ምክትል ኃላፊ አቶ አስፋው ኩማ÷ ፌስቲቫሉ…

ብሔራዊ ጥቅማችንን ለማስከበር የተጠናከረ የዲፕሎማሲ ሥራ ይጠበቃል – አቶ ደመቀ መኮንን

አዲስ አበባ፣ ጥር 13፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና ውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን የኢትዮጵያን ብሔራዊ ጥቅም ለማስከበር እና የተሳሳቱ ትርክቶችን ለማስተካከል የላቀ ዲፕሎማሲ አፈፃፃም እንደሚጠበቅ አመላከቱ፡፡ አቶ ደመቀ በዓመታዊው የሚሲዮን መሪዎች ስብሰባ ላይ…

ድሬዳዋ ዩኒቨርሲቲ በባሕር በር አስፈላጊነት ላይ ያተኮረ መድረክ እያካሄደ ነው

አዲስ አበባ፣ ጥር 13፣ 2016 ( ኤፍ ቢ ሲ) የድሬዳዋ ዩኒቨርሲቲ በባሕር በር አስፈላጊነት እና ጥቅሞቹ ዙሪያ በተለይም ከኢትዮጵያ አንፃር እና ተያያዥ ጉዳዮች ላይ ያተኮረ ውይይት እያካሄደ ነው፡፡ "የባሕር በር እና ዘርፈ ብዙ ፋይዳዎቹ" በሚል መሪ ሐሳብ…

ኢትዮጵያ የአየር ንብረት ለውጥ ጉባዔ ውሳኔዎችን ለመተግበር ቁርጠኛ መሆኗን ገለጸች

አዲስ አበባ፣ ጥር 13፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ የ28ኛው የአየር ንብረት ለውጥ ጉባዔ ውሳኔዎችን ለመተግበር ከሁሉም አጋር አካላት ጋር በትብብር ለመስራት ቁርጠኛ መሆኗን የፕላንና ልማት ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ ሚኒስቴሩ በተባበሩት ዓረብ ኤሚሬቶች አዘጋጅነት በዱባይ ከተማ…

የአደጋ ተጎጂዎች የካሣ ክፍያ ላይ ማሻሻያ ሊደረግ ነው

አዲስ አበባ፣ ጥር 13፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የመንገድ ደህንነት መድህን ፈንድ አገልግሎት በሶስተኛ ወገን መድህን ሽፋን ማስፈፀሚያ መመሪያ ላይ የሚታየውን ክፍተት ለማስተካከል ማሻሻያ እንደሚደረግ አስታወቀ። የአገልግሎቱ ምክትል ስራ አስፈፃሚ ወይዘሮ ፈቲያ ደድገባ÷ የመንግስትና…

በሲዳማ ክልል የዘንድሮው የአፈርና ውኃ ጥበቃ ሥራ ተጀመረ

አዲስ አበባ፣ ጥር 13፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በሲዳማ ክልል ለአንድ ወር የሚቆይ የአፈርና ውኃ ጥበቃ ሥራ በሎካ አባያ ወረዳ ጅርማንጆ ቀበሌ ተጀምሯል፡፡ በክልሉ 646 ንዑስ ተፋሰሶችን መሰረት አድርጎ በሚካሄደው የአፈርና ወኃ ጥበቃ ሥራ 126 ሺህ 500 ሄክታር እንደሚለማ ተጠቅሷል፡፡…

ባለስልጣኑ የብሔራዊ ፓርኮችን ደኅንነት ለማስጠበቅ እየሠራ መሆኑን አስታወቀ

አዲስ አበባ፣ ጥር 13፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ የዱር እንስሣት ጥበቃ ባለስልጣን ብሔራዊ ፓርኮች ለዱር እንስሣት እና ለጎብኚዎች እንዲመቹ እየሠራሁ ነው አለ፡፡ በዱር እንስሣት ጥበቃ ቦታዎች ከ108 ኪሎ ሜትር በላይ የውስጥ ለውስጥ መንገድ መጠገኑ እና በማዜ ብሔራዊ ፓርክም የሬንጀሮች…

በመዲናዋ ለ1 ሺህ 308 ባለሃብቶች የኢንቨስትመንት ፈቃድ ተሰጠ

አዲስ አበባ፣ጥር 13፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ለ1 ሺህ 308 ባለሃብቶች አዲስ የኢንቨስትመን ፈቃድ መስጠቱን የአዲስ አበባ ከተማ ኢንቨስትመንት ኮሚሽን አስታወቀ። የኮሚሽኑ የእቅድና በጀት ክትትልና ድጋፍ ዳይሬክተር ወ/ሮ አናትነሽ ታመነ÷ባለፉት 6 ወራት የአልሚዎችን ፍላጎት መሰረት በማድረግ…

እስካሁን ያለውን የሻይ ተክል ልማት በእጥፍ ለማሳደግ ከፍተኛ ሥራ እየተሰራ ነው – ጠ/ሚ ዐቢይ (ዶ/ር)

አዲስ አበባ፣ ጥር 13፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ እስካሁን ያላትን የሻይ ተክል ልማት ወደ እጥፍ ለማሳደግ ዘንድሮ ከፍተኛ ሥራ እየተሰራ ነው ሲሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ገለጹ፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት ጽሑፍ÷ ኢትዮጵያ እስካሁን ያላትን…

ኢትዮጵያ በ3ኛው የደቡብ- ደቡብ ትብብር ጉባዔ ላይ እየተሳተፈች ነው

አዲስ አበባ፣ ጥር 12፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ በዑጋንዳ ካምፓላ እየተካሄደ በሚገኘው የቡድን 77 እና የቻይና ሦስተኛው የደቡብ- ደቡብ ትብብር ጉባዔ ላይ እየተሳተፈች ነው፡፡ ጉባዔው በንግድ፣ ኢንቨስትመንት፣ ዘላቂ ልማት፣ ዓየር ንብረት ለውጥ፣ ድኅነት ቅነሳ እና በዲጂታል ኢኮኖሚ…