Browsing Category
የሀገር ውስጥ ዜና
የአማራ ክልል ገቢዎች ቢሮ 17 ነጥብ 1 ቢሊየን ብር በላይ ገቢ ሰበሰበ
አዲስ አበባ፣ ጥር 13፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ባለፉት ስድስት ወራት 17 ነጥብ 1 ቢሊየን ብር በላይ ገቢ መሰብሰቡን የአማራ ክልል ገቢዎች ቢሮ አስታውቋል።
በግማሽ ዓመቱ ከተለያዩ ምንጮች የሚገኘውን ገቢ ለማሳደግ ከሚመለከታቸው አካላት ጋር በቅንጅት መሰራቱን የቢሮው መረጃ ያመላክታል፡፡…
ከ9 ሚሊየን ብር በላይ መንግስትን አሳጥተዋል የተባሉ በቀረበባቸው የሙስና ወንጀል ክስ የጥፋተኝነት ፍርድ ተላለፈባቸው
አዲስ አበባ፣ ጥር 13፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ከ9 ሚሊየን ብር በላይ ዓመታዊ ግብር ክፍያ መንግስትን አሳጥተዋል የተባሉ ግለሰቦች በቀረበባቸው የሙስና ወንጀል ክስ የጥፋተኝነት ፍርድ ተላለፈባቸው።
የጥፋተኝነት ፍርዱን የሰጠው የኦሮሚያ ክልል ሸገር ከተማ ከፍተኛ ፍርድ ቤት ወንጀል ችሎት ነው።…
የብልጽግና ፓርቲ ሥራ አስፈጻሚ ኮሚቴ ስብሰባውን ማካሄድ ጀመረ
አዲስ አበባ፣ ጥር 13፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የብልጽግና ፓርቲ ሥራ አስፈጻሚ ኮሚቴ ስብሰባውን ማካሄድ ጀምሯል፡፡
የብልጽግና ፓርቲ ፕሬዚዳንት ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በማኅበራዊ ትሥሥር ገጻቸው እንደገለጹት÷ ሥራ አስፈጻሚ ኮሚቴው በዐበይት ሀገራዊ ጉዳዮች ላይ ይወያያል፡፡…
የአንጋፋው ጋዜጠኛ አስፋው መሸሻ የቀብር ስነ-ስርዓት ተፈፀመ
አዲስ አበባ፣ ጥር 13፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የአንጋፋው ጋዜጠኛ አስፋው መሸሻ የቀብር ስነ-ስርዓት በመንበረ ጸባኦት ቅ/ሥላሴ ካቴድራል ተፈፀመ፡፡
ጋዜጠኛ አስፋው መሸሻ ባደረበት ህመም በአሜሪካ ሕክምናውን ሲከታተል ቆይቶ ባለፈው ሳምንት ሕይወቱ ማለፉ ይታወቃል፡፡
በአሜሪካ…
ክልሉ ከ3 ሺህ 500 ቶን በላይ የሻይ ምርት ለማዕከላዊ ገበያ ማቅረቡን ገለጸ
አዲስ አበባ፣ ጥር 13፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል በበጀት ዓመቱ የመጀመሪያ ስድስት ወራት ከ3 ሺህ 500 ቶን በላይ የሻይ ምርት ለማዕከላዊ ገበያ ማቅረቡን የክልሉ ቡና፣ ሻይ እና ቅመማ ቅመም ባለስልጣን አስታወቀ።
በሻይ ምርታማነቱ የሚታወቀው ክልሉ በበጀት…
ኢትዮጵያ ተፅዕኖ ፈጣሪነቷ ከፍ እንዲል የአመራር ብቃት ወሳኝ ነው – አፈ ጉባኤ ታገሰ ጫፎ
አዲስ አበባ፣ ጥር 13፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ በዓለም መድረክ ያላትን ተፅዕኖ ፈጣሪነት ከፍ ለማድረግ ሁለንተናዊ የአመራር ብቃት የማይተካ ሚና አለው ሲሉ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አፈ ጉባዔ ታገሰ ጫፎ አስገንዝበዋል።
ሁለንተናዊ የአመራር ሥነ-ምግባር ላይ ያተኮረ…
በሚቀጥሉት 10 ቀናት የተለያዩ አካባቢዎች ከቀላል እስከ መካከለኛ መጠን ያለው እርጥበት ያገኛሉ – ኢንስቲትዩቱ
አዲስ አበባ፣ ጥር 13፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በሚቀጥሉት አስር አቀናት በሰሜን ምስራቅ ፣በመካከለኛውና የደቡብ አጋማሽ የሀገሪቱ አካባቢዎች ከቀላል እስከ መካከለኛ መጠን ያለው እርጥበት እንደሚያገኙ የሚቲዎሮሎጂ ኢንስቲትዩት አስታወቀ፡፡
ሰሜን ምስራቅ፣በምስራቅ ፣ በምስራቅና በመካከለኛው…
አርብቶ አደሩ ሀብቱን በአግባቡ እንዲጠቀም መሥራት እንደሚገባ ተመለከተ
አዲስ አበባ፣ ጥር 13፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) አርብቶ አደሩ ያለውን ሀብት በአግባቡ እንዲጠቀም በቅንጅት መሥራት እንደሚገባ የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ክልል ብሔረሰቦች ምክር ቤት አፈ-ጉባዔ አስገነዘቡ፡፡
የአርብቶ አደሮች ቀን በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ሕዝቦች ክልል ለመጀመሪያ ጊዜ ተከብሯል፡፡…
8ኛው ከተማ አቀፍ የንባብ ባህል ፌስቲቫል ከጥር 16 ጀምሮ ይካሄዳል
አዲስ አበባ፣ ጥር 13፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ስምንተኛው ከተማ አቀፍ የንባብ ባህል ፌስቲቫል ከፊታችን ጥር 16 ቀን 2016 ዓ.ም ጀምሮ እንደሚካሄድ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ባህል፣ ኪነ-ጥበብና ቱሪዝም ቢሮ አስታወቀ።
በቢሮው የባህል ዘርፍ ምክትል ኃላፊ አቶ አስፋው ኩማ÷ ፌስቲቫሉ…
ብሔራዊ ጥቅማችንን ለማስከበር የተጠናከረ የዲፕሎማሲ ሥራ ይጠበቃል – አቶ ደመቀ መኮንን
አዲስ አበባ፣ ጥር 13፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና ውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን የኢትዮጵያን ብሔራዊ ጥቅም ለማስከበር እና የተሳሳቱ ትርክቶችን ለማስተካከል የላቀ ዲፕሎማሲ አፈፃፃም እንደሚጠበቅ አመላከቱ፡፡
አቶ ደመቀ በዓመታዊው የሚሲዮን መሪዎች ስብሰባ ላይ…