Browsing Category
የሀገር ውስጥ ዜና
ኢትዮጵያ በ3ኛው የደቡብ- ደቡብ ትብብር ጉባዔ ላይ እየተሳተፈች ነው
አዲስ አበባ፣ ጥር 12፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ በዑጋንዳ ካምፓላ እየተካሄደ በሚገኘው የቡድን 77 እና የቻይና ሦስተኛው የደቡብ- ደቡብ ትብብር ጉባዔ ላይ እየተሳተፈች ነው፡፡
ጉባዔው በንግድ፣ ኢንቨስትመንት፣ ዘላቂ ልማት፣ ዓየር ንብረት ለውጥ፣ ድኅነት ቅነሳ እና በዲጂታል ኢኮኖሚ…
በትራፊክ አደጋ የ5 ሰዎች ሕይዎት አለፈ
አዲስ አበባ፣ ጥር 12፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በምዕራብ ሐረርጌ ዞን ጡሎ ወረዳ ደበሶ ከተማ ዛሬ ከሰዓት በተከሰተ የትራፊክ አደጋ የአምስት ሰዎች ሕይወት አለፈ፡፡
በአደጋው የአምስት ሰዎች ሕይወት ማለፉን እና በሌሎች አምስት ሰዎች ላይም ቀላልና ከባድ የአካል ጉዳት መድረሱን የዞኑ ኮሙኒኬሽን…
የአርብቶ አደሩን የምግብ ዋስትና ለማረጋገጥ በትኩረት እየተሠራ መሆኑ ተገለጸ
አዲ አበባ፣ ጥር 12፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ምርትና ምርታማነትን በማሣደግ የአርብቶ አደሩን የምግብ ዋስትና ለማረጋገጥ ትኩረት መሰጠቱን የአፋር ክልል እንስሳት፣ እርሻና ተፈጥሮ ሀብት ቢሮ አስታወቀ፡፡
የአርብቶ አደሮች ቀን በክልል ደረጃ ለ11ኛ ጊዜ በአይሳኢታ ወረዳ ተከብሯል።
በምክትል…
በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል የአርብቶ አደር ቀን እየተከበረ ነው
አዲስ አበባ፣ ጥር 12፣ 2016 ( ኤፍ ቢ ሲ) በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል የአርብቶ አደር ቀን በደቡብ ኦሞ ዞን ዲመካ ከተማ ተከብሯል፡፡
"አርብቶ አደርነት የምስራቅ አፍሪካ ህብረ ቀለም" በሚል መሪ ሃሳብ የተከበረው የአርብቶ አደር ቀን በክልል ደረጃ ለ10ኛ ጊዜ መሆኑ ተመላክቷል።…
በአማራ ክልል የተገኘውን አንፃራዊ ሠላም ለማስቀጠል የጸጥታና የደህንነት አባላት በቁርጠኝነት መስራት ይጠበቅባቸዋል-ሌ/ጄ ብርሃኑ በቀለ
አዲስ አበባ፣ ጥር 12፣ 2016 ( ኤፍ ቢ ሲ) በአማራ ክልል የተገኘውን አንፃራዊ ሠላም ለማስቀጠል የጸጥታና የደህንነት አባላት በቁርጠኝነት መስራት ይጠበቅባቸዋል ሲሉ የሰሜን ምዕራብ ዕዝ ዋና አዛዥና የቀጠናው ኮማንድ ፖስት ሰብሳቢ ሌተናል ጄኔራል ብርሃኑ በቀለ ተናገሩ፡፡…
የውሃና ኢነርጂ ሚኒስትሩ የአዲጋላ-ጅቡቲ ድንበር ተሻጋሪ የንፁህ መጠጥ ውሃ ፕሮጀክትን ጎበኙ
አዲስ አበባ፣ ጥር 12፣ 2016 ( ኤፍ ቢ ሲ) የውሃና ኢነርጂ ሚኒስትር ሀብታሙ ኢተፋ ( ዶ/ር ኢ/ር) የአዲጋላ-ጅቡቲ ድንበር ተሻጋሪ የንፁህ መጠጥ ውሃ ፕሮጀክትን ጎብኝተዋል፡፡
በጉብኝቱ በድሬዳዋ የጅቡቲ ቆንስላ ኃላፊ ሙሴ ሀጂ ጃማ፣ የመጠጥ ውሃና ሳኒቴሽን ዘርፍ ሚኒስትር…
የኢትዮጵያ አየር ኃይል በርካታ የአፍሪካ ሀገራት ለእውቀት ሽግግር ድጋፍ የሚጠይቁት ተቋም ሆኗል – ሌ/ጄ ይልማ መርዳሳ
አዲስ አበባ፣ ጥር 11፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ አየር ኃይል በበርካታ አፍሪካዊያን ሀገራት ለእውቀት ሽግግር ድጋፍ የሚጠየቅ ተመራጭ ተቋም ለመሆን መብቃቱን የኢትዮጵያ አየር ኃይል አዛዥ ሌተናል ጄኔራል ይልማ መርዳሳ ገለጹ።
ሌ/ ጄ ይልማ መርዳሳ በወቅታዊ የተቋሙ ተልዕኮና የሥራ…
ለ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና የሚሰጡ የትምህርት ዓይነቶች ይፋ ሆኑ
አዲስ አበባ፣ ጥር 11፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ትምህርት ሚኒስቴር በ2016 ዓ.ም ለ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና የሚሰጡ የትምህርት ዓይነቶችን ይፋ አድርጓል፡፡
በሚኒስቴሩ የሥርዓተ ትምህርት ማበልፀጊያ መሪ ሥራ አስፈፃሚ ቴዎድሮስ ሸዋርገጥ (ዶ/ር) እንዳሉት ÷ በተያዘው በጀት ዓመት የ2ኛ ደረጃ…
የጥምቀት በዓል በደማቅ ሥነ-ሥርዓት ተከብሮ መጠናቀቁን የፀጥታና ደኅንነት የጋራ ግብረ ኃይል አስታወቀ
አዲስ አበባ፣ ጥር 11፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ የጥምቀት በዓል በደማቅ ሥነ-ሥርዓት ተከብሮ መጠናቀቁን የፀጥታና ደኅንነት የጋራ ግብረ ኃይል አስታውቋል፡፡
የጋራ ግብረ ኃይሉ ባወጣው መግለጫ እንዳስታወቀው÷ ኢትዮጵያ በዓለም አቀፍ ደረጃ በዩኔስኮ ካስመዘገበቻቸው ከማይዳሰሱ ቅርሶች ውስጥ አንዱ…
ኢትዮጵያ ልትጎበኝ የሚገባት ድንቅ ባህልና ታሪክ ያላት ሀገር ናት – የውጭ ሀገራት ቱሪስቶች
አዲስ አበባ፣ ጥር 11፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ ልትጎበኝ የሚገባት ድንቅ ባህልና ታሪክ ያላት ሀገር ናት ሲሉ በጥምቀት በዓል የታደሙ የውጭ ሀገራት ቱሪስቶች ተናገሩ፡፡
የጥምቀት በዓልን በአዲስ አበባ ጃንሜዳ የታደሙ የውጭ ሀገራት ጎብኝዎች የበዓሉ አከባበር ልዩ ስሜት እንደፈጠረባቸው…