Fana: At a Speed of Life!
Browsing Category

የሀገር ውስጥ ዜና

አሜሪካና ብሪታኒያ የሁቲ አማፂያን ይዞታዎችን መደብደባቸው ተነገረ

አዲስ አበባ፣ ጥር 3፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) አሜሪካ እና ብሪታኒያ በየመን የሁቲ አማፂያን ይዞታዎች ናቸው ያሏቸውን አካባቢዎች መደብደባቸው ተነገረ፡፡ ሀገራቱ በዛሬው ዕለት በጥምረት እርምጃ የወሰዱት አማፂያኑ ለሣምንታት በቀይ ባሕር ቀጣና ጥቃት ሲፈፅሙ መቆየታቸውን ተከትሎ እንደሆነ ዘ ታይምስ…

ብቃት ባለው አመራርና በሕዝብ ተሳትፎ የተሻሉ ከተሞች የሚገኙበት ክልል መፍጠር ይገባል – አቶ ጥላሁን ከበደ

አዲስ አበባ፣ ጥር 3፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ብቃት ባለው አመራር፣ በሕዝቦች ባለቤትነትና ተሳትፎ ከተሞችን የብልፅግና ተምሳሌት ማድረግ ያስፈልጋል ሲሉ የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ጥላሁን ከበደ ገለጹ፡፡ "ባለብዙ ፀጋ ከተሞቻችን በነዋሪዎች ተሳትፎና ባለቤትነት ወደ ብልፅግና…

የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ለኢንዱስትሪ ልማት በቂ የሰው ሀይል እንዳለው ተገለፀ

አዲስ አበባ፣ ጥር 3፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ለኢንዱስትሪ ልማት የሚሆን በቂ የሰው ሀይልና የከተሜነት ምጣኔ አለው ሲሉ የክልሉ ርዕሰ መስተዳደር እንዳሻው ጣሰው ተናገሩ፡፡ በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል በኢንዱስትሪ ሚኒስቴር አዲሱ የአምራች ኢንዱስትሪ ፖሊሲ እና የተኪ…

ወጣቱ ትውልድ የጋራ ነገን መገንባት እንዳለበት ተመላከተ

አዲስ አበባ፣ ጥር 3፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ወጣቱ ትውልድ የጋራ ማንነቶችን በማወቅ የጋራ ነገን መገንባት እንዳለበት ተመላከተ።   "የምሁራን ወጣቶች ሚና ለሀገረ መንግሥት ግንባታ" በሚል መሪ ሐሳብ በብልጽግና ፓርቲ ወጣቶች ሊግ ዋና ጽሕፈት ቤት የተዘጋጀ የፓናል ውይይት…

ትናንት የተከፈተው የዲፕሎማሲ ዐውደ-ርዕይ እንደቀጠለ ነው

አዲስ አበባ፣ ጥር 3፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በትናንትናው ዕለት በሣይንስ ሙዚዬም “ዲፕሎማሲያችን ለብሔራዊ ጥቅማችን” በሚል መሪ ሐሳብ የተከፈተው የዲፕሎማሲ ዐውደ-ርዕይ ዛሬ በፓናል ውይይት ቀጥሏል። በውይይቱ ላይም÷ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትርና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን ጨምሮ ከፍተኛ…

የወንጪ ዳንዲ ኢኮ ቱሪዝም መንደርን በማልማት ሒደት ግዙፍ የመሰረተ ልማት ሥራ ተሰርቷል – ጠ/ሚ ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)

አዲስ አበባ፣ ጥር 3፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የወንጪ ዳንዲ ኢኮ ቱሪዝም መንደርን በማልማት ሒደት ግዙፍ የመሰረተ ልማት ሥራ ተሰርቷል ሲሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ገለጹ፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት ጽሑፍ ÷ ወንጪ ሁሌም ንፁህ የተፈጥሮ…

በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ከ’የመደመር ትውልድ’ መጽሐፍ ሽያጭ የሚገነባው ሙዚየም ሥራ ተጀመረ

አዲስ አበባ፣ ጥር 3፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ሥራ በሆነው ‘የመደመር ትውልድ’ መጽሐፍ ሽያጭ የሚገነባው “የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ሙዚዬም” የግንባታ ሥራ መጀመሩን የክልሉ መንግሥት አስታወቀ፡፡ ግንባታው በ18 ወራት እንዲጠናቀቅ የጊዜ ገደብ መቀመጡን…

ለሀገር ውስጥ ተፈናቃዮች ድጋፍ ማድረግ የሚያስችል የ2 ነጥብ 7 ቢሊየን ብር ፕሮጀክት ይፋ ሆነ

አዲስ አበባ፣ ጥር 3፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የአውሮፓ ህብረት እና አጋሮቹ ለሀገር ውስጥ ተፈናቃዮች ዘላቂ ድጋፍ ማድረግ የሚያስችል የ2 ነጥብ7 ቢሊየን ብር ፕሮጀክት ይፋ አድርገዋል፡፡ ፕሮጀክቱ በአማራ፣ ትግራይ፣ አፋር እና ቤንሻንጉል ጉሙዝ ክልሎች በተለያዩ ምክንያቶች ለተፈናቀሉ ዜጎች እና…

የዳታ ልማት ለዲጂታል ኢኮኖሚ ግንባታ ቁልፍ አስቻይ በመሆኑ በትብብር ሊሰራበት ይገባል – በለጠ ሞላ (ዶ/ር)

አዲስ አበባ፣ ጥር 3፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የዳታ ልማት ለዲጂታል ኢኮኖሚ ግንባታ ቁልፍ አስቻይ በመሆኑ በትብብር እና በርብርብ ልንሰራበት የሚገባ ታላቅ ሀብት ነው ሲሉ የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስትር በለጠ ሞላ (ዶ/ር) ገለጹ፡፡ ሚኒስቴሩ ከተባበሩት መንግስታት የኢኮኖሚ እና የማህበራዊ ጉዳዮች…

በመዲናዋ ከ10 ሺህ በላይ የሺሻ መጠቀሚያ እቃዎችና 70 ኪሎ ግራም አደንዛዥ ዕፅ መወገዱ ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ ጥር 2፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በቦሌ እና በቂርቆስ ክፍለ ከተሞች በተለያየ ጊዜ የተሰበሰቡ ከ10 ሺህ በላይ የሺሻ መጠቀሚያ እቃዎች እና 70 ኪሎ ግራም አደንዛዥ ዕፅ መወገዱን የአዲስ አበባ ፖሊስ ገለጸ፡፡ የአዲስ አበባ ፖሊስ ለወንጀል መስፋፋት መንስኤ በሆኑ ጉዳዩች ላይ ትኩረት…