Fana: At a Speed of Life!
Browsing Category

የሀገር ውስጥ ዜና

የሴቶችና ማኅበራዊ ጉዳይ ሚኒስቴር 54 ሺህ 288 ወገኖች ከጎዳና መነሳታቸውን ገለጸ

አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 23፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በጎዳና የሚገኙ ወገኖችን ለማንሣት እንደ ሀገር እስካሁን በተከናወነው ሥራ የተነሺዎች ቁጥር ከነበረበት 39 ሺህ 82 ወደ 54 ሺህ 288 ከፍ ማለቱን የሴቶችና ማኅበራዊ ጉዳይ ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ በተጠናቀቀው ግማሽ ዓመትም 19 ሺህ 756…

የኢትዮጵያ ዓየር መንገድ ወደ ቶሮንቶ የሚያደርገውን የበረራ ቁጥር ሊጨምር ነው

አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 23፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ዓየር መንገድ ወደ ካናዳ ቶሮንቶ የሚያደርገውን የበረራ ቁጥር ሊጨምር መሆኑን አስታወቀ፡፡ ዓየር መንገዱ ከአዲስ አበባ ቶሮንቶ እንዲሁም ከቶሮንቶ አዲስ አበባ የሚያደርገውን የበረራ ቁጥር ከፈረንጆቹ ሚያዝያ 1 ቀን 2024 ጀምሮ…

ከ27 ቢሊየን ብር በላይ ለነዳጅ ድጎማ መዋሉ ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 23፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የነዳጅ ድጎማ መሰጠት ከተጀመረ ወዲህ እስከ ታኅሣስ 19 ቀን 2016 ዓ.ም ድረስ ከ27 ቢሊየን ብር በላይ ለድጎማ ወጪ መደረጉን የነዳጅና ኢነርጂ ባለስልጣን አስታወቀ፡፡ እንዲሁም ባለፉት ሥድስት ወራት÷ 1 ሚሊየን 151 ሺህ 503 ነጥብ 769…

በጋምቤላ ክልል የሌማት ትሩፋት መርሃ ግብር የዓሣ ምርታማነትን እንዳሳደገ ተመላከተ

አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 22፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የሌማት ትሩፋት መርሃ ግብር በመጀመሩ የተፈጠረው ምቹ ሁኔታ የዓሣ ምርታማነትን ለማሳደግ አስተዋጽኦ ማበርከቱን የጋምቤላ ክልል ግብርና ቢሮ አመለከተ።   በክልሉ ያለውን የዓሣ ሀብት በአግባቡ ለማልማት እየተሠራ መሆኑንም ቢሮው…

በኦሮሚያ ክልል ከ32 ሺህ በላይ አባወራዎች እየተደገፉ መሆኑ ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 22፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በኦሮሚያ ክልል በድርቅ ምክንያት ድጋፍ ለሚያስፈልጋቸው ከ32 ሺህ በላይ አባወራዎች ድጋፍ እየተደረገ ነው ሲል የክልሉ ቡሳ ጎኖፋ ገለጸ። የክልሉ ቡሳ ጎኖፋ የሎጂስቲክ ምላሽና መልሶ ማቋቋም ዳይሬክተር አቶ ደበላ ኢታና በቦረና እና ምስራቅ ቦረና፣…

የኢትዮጵያ ዲፕሎማሲ አህጉራዊና ዓለም አቀፋዊ ውጤቶችን እያስመዘገበ ነው አሉ አቶ አወል አርባ

አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 22፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ በዲፕሎማሲው ዘርፍ እየተከተለች ያለችው ፖሊሲ የተለያዩ አህጉራዊና ዓለም አቀፍ ውጤቶችን እያስመዘገበ ነው ሲሉ የአፋር ክልል ርዕሰ መስተዳድር አወል አርባ ተናገሩ፡፡ ኢትዮጵያ የባሕር በር የምታገኝበትን የመግባቢያ ሥምምነት ሰነድ ከሶማሌ…

ሥምምነቱ የኢትዮጵያና ሶማሌ ላንድን ከጎረቤቶች ጋር በጋራ የመልማት ተምሳሌትነትን የሚያሳይ ነው- የአማራ ክልል መንግስት

አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 22፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ እና በሶማሌ ላንድ መካከል የተፈረመው ስምምነት ከጎረቤቶች  ሀገራት ጋር በጋራ የመልማት ተምሳሌትነትን የሚያሳይ ነው ሲል የአማራ ክልል መንግስት ገለጸ፡፡ የክልሉ መንግስት ኢትዮጵያ የባሕር በር የምታገኝበትን የመግባቢያ ሥምምነት…

 ሥምምነቱ የሁለቱን ሀገራት የፖለቲካና የኢኮኖሚ ትብብር የሚያጠናክር ነው- አቶ ኡሞድ ኡጁሉ

አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 22፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ ከሶማሌ ላንድ ጋር የባሕር በር ለማግኘት የተፈራረመችው ሥምምነት የሀገራቱን የፖለቲካና የኢኮኖሚ ትብብር የሚያጠናክር ነው ሲሉ የጋምቤላ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ኡሞድ ኡጁሉ ገለጹ፡፡ ኢትዮጵያ የባሕር በር የምታገኝበትን የመግባቢያ…

የአዲስ አበባ ከተማ ከፍተኛ አመራሮች ሥልጠና ተጠናቀቀ

አዲስ አበባ፣ ታኅሣሥ 22፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ለአዲስ አበባ ከተማ አሥተዳደር ከፍተኛ የመንግሥት አመራሮች ሲሰጥ የነበረው ሥልጠና ተጠናቅቋል፡፡ ሥልጠናው የላቀ የሕዝብ አመኔታና እርካታ ለመፍጠር እንዲሁም እርስ በርሱ የሚናበብ ቀልጣፋ የአገልግሎት ሥርዓት ያለው ተቋም ለመገንባት ግብዓት መሆኑ…

ነጋሽ ዋጌሾ  (ዶ/ር ኢ/ር) ኢትዮጵያ የባሕር በር የምታገኝበትን ሥምምነት በመፈረሟ መደሰታቸውን ገለጹ

አዲስ አበባ፣ ታኅሣሥ 22፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ሕዝቦች ክልል ም/ርዕሰ መስተዳድር ነጋሽ ዋጌሾ (ዶ/ር ኢ/ር) ኢትዮጵያ የባህር በር የምታገኝበትን የመግባቢያ ስምምነት ሰነድ በመፈረሟ የተሰማቸው ደስታ ገልጸዋል፡፡ ኢትዮጵያ የባሕር በር የምታገኝበትን የመግባቢያ…