Fana: At a Speed of Life!
Browsing Category

የሀገር ውስጥ ዜና

ኢትዮጵያ የባሕር በር የምታገኝበትን ሥምምነት መፈረሟ በዲፕሎማሲው ዘርፍ ያላትን የላቀ ተሳትፎ ያሳያል -አቶ እንዳሻው ጣሰው

አዲስ አበባ፣ ታኅሣሥ 22፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ የባሕር በር የምታገኝበትን የመግባቢያ ሥምምነት ሰነድ መፈረሟ በዲፕሎማሲው ዘርፍ ያላትን የላቀ ተሳትፎ ያሳያል ሲሉ የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ም/ርዕሰ መስተዳድር እንዳሻው ጣሰው ገለጹ፡፡ አቶ እንዳሻው÷ኢትዮጵያ ከሶማሌ ላንድ ጋር…

ሥምምነቱ ጥበብ የተሞላ ዲፕሎማሲና አብሮ የማደግ ብሂል መገለጫ ነው – አቶ ጥላሁን ከበደ

አዲስ አበባ፣ ታኅሣሥ 22፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ እና ሶማሌ ላንድ የባሕር በር ሥምምነት ጥበብ የተሞላ ዲፕሎማሲ፣ አብሮ የማደግ ብሂል እና በቅንነት የተጀመረ የዕድገት ጉዞ ሥኬት መገለጫ ነው ሲሉ የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ርዕሠ-መሥተዳድር ጥላሁን ከበደ ገለጹ፡፡ ርዕሠ-መሥተዳድሩ…

ሥምምነቱ ጥበብ የተሞላ ዲፕሎማሲ፣ አብሮ የማደግ ብሂል ፣ በቅንነት እና በፈጣሪ ዕምነት የተጀመረ የዕድገት ጉዞ ሥኬት መገለጫ ነው –  የደቡብ…

አዲስ አበባ፣ ታኅሣሥ 22፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮ -ሶማሊ ላንድ የባሕር በር ሥምምነት ጥበብ የተሞላ ዲፕሎማሲ፣ አብሮ የማደግ ብሂል ፣ በቅንነት እና በፈጣሪ ዕምነት የተጀመረ የዕድገት ጉዞ ሥኬት መገለጫ ነው ሲሉ የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ርዕሠ-መሥተዳድር አቶ ጥላሁን ከበደ ገለጹ፡፡…

አቶ ሽመልስ አብዲሳ ኢትዮጵያ የባሕር በር የምታገኝበትን የመግባቢያ ሥምምነት በመፈረሟ የተሰማቸው ደስታ ገለጹ

አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 22፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኦሮሚያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ሽመልስ አብዲሳ ኢትዮጵያ የባሕር በር የምታገኝበትን የመግባቢያ ሥምምነት ከሶማሌ ላንድ ጋር በመፈራረሟ የተሰማቸውን ደስታ ገልጸዋል፡፡ ኢትዮጵያ የባሕር በር የምታገኝበትን የመግባቢያ ሥምምነት ከሶማሌ ላንድ ጋር…

ሥምምነቱ ጥበብ የተሞላ ዲፕሎማሲ፣ አብሮ የማደግ ብሂል ፣ በቅንነት እና በፈጣሪ ዕምነት የተጀመረ የዕድገት ጉዞ ሥኬት መገለጫ ነው –  የደቡብ…

አዲስ አበባ፣ ታኅሣሥ 22፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮ -ሶማሊ ላንድ የባሕር በር ሥምምነት ጥበብ የተሞላ ዲፕሎማሲ፣ አብሮ የማደግ ብሂል ፣ በቅንነት እና በፈጣሪ ዕምነት የተጀመረ የዕድገት ጉዞ ሥኬት መገለጫ ነው ሲሉ የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ርዕሠ-መሥተዳድር አቶ ጥላሁን ከበደ ገለጹ፡፡…

አቶ ኦርዲን በድሪ ኢትዮጵያ የባሕር በር የምታገኝበትን የመግባቢያ ሥምምነት በመፈረሟ ደስታቸውን ገለጹ

አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 22፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ የባሕር በር የምታገኝበትን የመግባቢያ ሥምምነት ከሶማሌ ላንድ ጋር በመፈራረሟ የሐረሪ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ኦርዲን በድሪ የደስታ መልዕክት አስተላለፉ፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) እና የሶማሌላንድ ፕሬዚዳንት ሙሴ ቢሂ…

የማዕከላዊ ሸዋ ኮማንድ ፖስት ከተለያዩ አካባቢዎች ነዋሪዎች እና አመራሮች ጋር ተወያየ

አዲስ አበባ፣ ታኅሣሥ 22፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የማዕከላዊ ሸዋ ኮማንድ ፖስት የሰሜን ሸዋ ዞን፣ የኦሮሞ ብሔረሰብ ዞን አስተዳደር፣ የደብረ ብርሃን ከተማ አሥተዳደር እና የመከላከያ ሠራዊት አመራሮች በተገኙበት በደብረ ብርሃን ከተማ በወቅታዊ የፀጥታ ጉዳይ ላይ መክሯል፡፡ የማዕከላዊ ሸዋ ኮማንድ…

የኢትዮጵያ “ብሪክስ”ን በዛሬው ዕለት በይፋ መቀላቀል ታሪካዊ ክስተት ነው – የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር

አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 22፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ “ብሪክስ”ን በዛሬው ዕለት በይፋ መቀላቀሏ ታሪካዊ ክስተት መሆኑን የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ ኢትዮጵያ በፈረንጆቹ አዲስ ዓመት “ብሪክስ” ን በይፋ መቀላቀሏን ተከትሎ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ባወጣው መግለጫ ነው ይሄን ያለው፡፡…

በመዲናዋ በተካሄደ ኦፕሬሽን ከ5 ሺህ 536 በላይ ተጠርጣሪዎች በቁጥጥር ሥር ዋሉ

አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 22፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ ከተማ በተካሄደ ኦፕሬሽን ከ5 ሺህ 536 በላይ ተጠርጣሪዎች በቁጥጥር ሥር መዋላቸውን ፖሊስ አስታወቀ፡፡ የኢትዮጵያ ፌዴራል ፖሊስ እና የአዲስ አበባ ፖሊስ ዛሬ በሰጡት መግለጫ÷ በመዲናዋ ከታኅሣስ 6 እስከ 11 ቀን 2016 ዓ.ም…

ኢትዮጵያ የባሕር በር የምታገኝበትን የመግባቢያ ሥምምነት ከሶማሌ ላንድ ጋር ተፈራረመች

አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 22፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ የባሕር በር የምታገኝበትን የመግባቢያ ሥምምነት ከሶማሌ ላንድ ጋር ተፈራረመች። ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) እና የሶማሌላንድ ፕሬዚዳንት ሙሴ ቢሂ አብዲ ታሪካዊ ነው የተባለውን የመግባቢያ ሠንድ በዛሬው ዕለት በአዲስ አበባ…