Fana: At a Speed of Life!
Browsing Category

የሀገር ውስጥ ዜና

የፌዴራል ፖሊስ ማቋቋሚያ ረቂቅ አዋጅ ለመጨረሻ ጊዜ ውይይት ተካሄደበት

አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 16፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ፌዴራል ፖሊስ ማቋቋሚያ ረቂቅ አዋጅ ለመጨረሻ ጊዜ ውይይት ተካሂዶበታል፡፡ የፌዴራል ፖሊስ ከባለድርሻ አካላት ጋር ባዘጋጀው ማሻሻያ ረቂቅ አዋጅ ላይ ውይይት ተካሂዷል፡፡ በመድረኩ የፌደራል ፖሊስ ኮሚሽነር ጄኔራል ደመላሽ ገ/ሚካኤል…

የጎፋ ዞን የረጅም ጊዜ የመሰረተ ልማት ጥያቄዎች ምላሽ እንዲያገኙ ተጠየቀ

አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 16፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ሰፊ የመልማት አቅም እና የተለያዩ የሰብል ምርቶችን የሚያስገኘው የጎፋ ዞን የረጅም ጊዜ የመሰረተ ልማት ጥያቄዎች ምላሽ እንዲያገኙ ነዋሪዎች ጠየቁ፡፡ የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ርዕሰ መስተዳደር አቶ ጥላሁን ከበደ እና የክልሉ…

አምባሳደር ፈይሰል አልይ ከየመኑ አቻቸው አምባሳደር ራጅህ ሁሴን ጋር መከሩ

አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 16፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በየመን የኢ.ፌ.ዴ.ሪ ልዩ መልዕክተኛና ባለሙሉ ሥልጣን አምባሳደር ፈይሰል አልይ ከየመኑ አቻቸው አምባሳደር ራጅህ ሁሴን ባዲ ጋር በሁለትዮሽ፣ ቀጠናዊና አህጉራዊ ጉዳዮች ላይ ተወያዩ፡፡ በውይይታቸውም÷በሁለቱ ሀገራት መካከል ያለውን የቆየና ታሪካዊ…

ለሀገራዊ ምክክር ስራዎች በቂ የሚዲያ ሽፋን ሊሰጥ ይገባል – አፈ ጉባዔ ታገሰ ጫፎ

አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 16፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን በሚያከናውናቸው ተግባራት ዙሪያ በቂ ግንዛቤ እንዲፈጠር ተገቢው የሚዲያ ሽፋን መሰጠት እንዳለበት የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አፈ ጉባዔ ታገሰ ጫፎ ገለጹ።   አፈ ጉባዔው ይህንን የገለጹት…

የጋምቤላና ደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ክልሎች የሰላምና ልማት ትብብር ፎረም ተመሰረተ

አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 16፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የጋምቤላ እና የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ክልሎች የሰላምና የልማት ትብብር የጋራ ፎረም ተመሰረተ፡፡ የጋራ ፎረሙ ምስረታ መርሐ ግብር የሰላም ሚኒስትር ብናልፍ አንዷለም እና ሌሎች ከፍተኛ የሥራ ሃላፊዎች በተገኙበት በቦንጋ ከተማ ተካሂዷል፡፡…

ሀሰተኛ የትምህርት ማስረጃ በመጠቀም በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ቅጥር ፈጽመዋል የተባሉ በእስራት ተቀጡ

አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 16፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ሀሰተኛ የሆነ የመጀመሪያ ዲግሪ የትምህርት ማስረጃ በመጠቀም በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ አምቦ ዲስትሪክት የስራ ቅጥር ፈጽመዋል የተባሉ ግለሰቦች በእስራት እንዲቀጡ የኦሮሚያ ክልል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ወንጀል ችሎት ወሰነ። ተከሳሾቹ ወንጀሉን…

የከተሞች ፎረም ከተሞች ወደሚፈለገዉ የብልፅግና መንገድ እንዲደርሱ የማድረግ ዓላማ አለው – ወ/ሮ ጫልቱ ሳኒ

አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 16፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የከተሞች ፎረም ከተሞች ወደሚፈለገዉ የብልፅግና መንገድ እንዲደርሱ የማድረግ ዓላማ አለው ሲሉ የከተማና መሠረተ ልማት ሚኒስትር ጫልቱ ሳኒ ገለጹ። የዘንድሮ የከተሞች ፎረም "የዘመኑ ከተሞች ለኢትዮጵያ ብልፅግና" በሚል መሪ በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል…

በሀገራዊ ምክክሩ ትኩረት የሚሹ ጉዳዮችን በመለየት በጊዜ እንዲጠናቀቅ ርብርብ ሊደርግ ይገባል – አፈ ጉባዔ ታገሰ ጫፎ

አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 16፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በሀገራዊ ምክክሩ ትኩረት የሚሹ ዋና ዋና ጉዳዮችን በመለየት በተፈለገው ጊዜ እንዲጠናቀቅ ባለድርሻ አካላት ርብርብ ሊያደርጉ እንደሚገባ የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አፈ ጉባዔ ታገሰ ጫፎ ገለጹ፡፡ የሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን አፈፃፀም ላይ የተደረገ…

በአማራ ክልል አምራች ኢንዱስትሪዎች በሙሉ ዐቅማቸው እንዲንቀሳቀሱ እየተሠራ ነው ተባለ

አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 16፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) አምራች ኢንዱስትሪዎች በሙሉ ዐቅማቸው ወደ ሥራ እንዲገቡ በትኩረት እየተሠራ መሆኑን የአማራ ክልል ምክትል ርዕሰ መስተዳድር አብዱ ሁሴን ተናገሩ፡ ምክትል ርዕሰ መስተዳድሩ በጎንደር ከተማ በኢንቨስትመንት መንደሮች የሚገኙ የአምራች ኢንዱስትሪዎችን…

ከ8 ሚሊየን ኩንታል በላይ ማዳበሪያ ግዥ ተፈፅሞ እየተጓጓዘ መሆኑን የአማራ ክልል አስታወቀ

አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 16፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በክልሉ የአፈር ማዳበሪያ አቅርቦት እጥረት እንዳያጋጥም ከ8 ሚሊየን ኩንታል በላይ ግዥ ተፈፅሞ እየተጓጓዘ መሆኑን አማራ ክልል ግብርና ቢሮ ምክትል ኃላፊ አጀበ ስንሻው አስታወቁ፡፡ ተገዝቶ ወደብ ከደረሰው 1 ነጥብ 3 ሚሊየን ኩንታል ውስጥ 718…