Browsing Category
የሀገር ውስጥ ዜና
ከ8 ሚሊየን ኩንታል በላይ ማዳበሪያ ግዥ ተፈፅሞ እየተጓጓዘ መሆኑን የአማራ ክልል አስታወቀ
አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 16፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በክልሉ የአፈር ማዳበሪያ አቅርቦት እጥረት እንዳያጋጥም ከ8 ሚሊየን ኩንታል በላይ ግዥ ተፈፅሞ እየተጓጓዘ መሆኑን አማራ ክልል ግብርና ቢሮ ምክትል ኃላፊ አጀበ ስንሻው አስታወቁ፡፡
ተገዝቶ ወደብ ከደረሰው 1 ነጥብ 3 ሚሊየን ኩንታል ውስጥ 718…
በትግራይ ክልል 800 ሺህ ኩንታል የአፈር ማዳበሪያ እየተሰራጨ ነው
አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 16፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ለበጋ መስኖ ልማትና ለ2016/17 ምርት ዘመን አገልግሎት የሚውል 800 ሺህ ኩንታል የአፈር ማዳበሪያ እየተሰራጨ መሆኑን የትግራይ ክልል ጊዜያዊ አስተዳደር እርሻና ገጠር ልማት ቢሮ አስታወቀ፡፡
የቢሮው ኃላፊ ኢያሱ አብርሃ (ዶ/ር) እንዳሉት÷…
ከፍተኛ የሥራ ኃላፊዎች አዲሱን የዓባይ ድልድይ ጎበኙ
አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 16፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የፌደራል እና የአማራ ክልል ከፍተኛ አመራሮች በባሕር ዳር ከተማ እየተገነባ የሚገኘውን አዲሱን የዓባይ ድልድይ እና ሌሎች የልማት ሥራዎችን ጎብኝተዋል፡፡
በጉብኝቱ ላይም የአማራ ክልል ርዕሰ መሥተዳደር አረጋ ከበደ፣ የብሔራዊ መረጃ ደኅንነት…
ነጋሽ ዋጌሾ (ዶ/ር ኢ/ር) የሕዝቦችን ትስስር በይበልጥ ማጎልበት እንደሚገባ ገለጹ
አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 16፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የሕዝቦችን ጠንካራ ትስስር በይበልጥ በማጎልበት በአጎራባች ክልሎች ወሰን አካባቢ የሚከሰቱ የወሰን ጉዳዮችን በጋራ ፍትሐዊ በሆነ መንገድ መፍታት እንደሚገባ የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ክልል ምክትል ርዕሰ መስተዳድር ነጋሽ ዋጌሾ (ዶ/ር ኢ/ር)…
ወጣቶች ሥራ ፈጣሪና ለልማት የሚተጉ እንዲሆኑ በትኩረት ይሰራል – አቶ ጥላሁን ከበደ
አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 16፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ወጣቶች ሥራ ፈጣሪ እና ለልማት የሚተጉ እንዲሆኑ ለማስቻል በትኩረት እንደሚሰራ የክልሉ ርዕሰ መሥተዳድር አቶ ጥላሁን ከበደ ገለጹ፡፡
ርዕሰ መሥተዳደሩና ሌሎች የክልሉ የሥራ ኃላፊዎች በጎፋ ዞን የልማት ሥራዎችን እየጎበኙ…
ባለፈው ክረምት ከተተከሉ ችግኞች 85 በመቶ ያህሉ መጽደቃቸው ተገለጸ
አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 16፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በ2015 ዓ.ም በክረምት ወቅት ከተተከሉት 7 ነጥብ 5 ቢሊየን ችግኞች ውስጥ 85 በመቶ ያህሉ መፅደቃቸውን የግብርና ሚኒስቴር አስታወቀ።
በ2015 ዓ.ም የክረምት ወቅት ከተተከሉት መካከልም 57 በመቶ ለጥምር ደን እና የፍራፍሬ ችግኞች ቀሪው…
በመስኖ የተደገፈ የሆርቲካልቸር ሥራ ለማከናወን የተደረገው ጥረት አስደናቂ ውጤቶችን እያሳየ ነው – ጠ/ሚ ዐቢይ (ዶ/ር)
አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 16፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በመስኖ የተደገፈ እና ምርቱ የላቀ የሆርቲካልቸር ሥራ ለማከናወን የተደረገው ጥረት አስደናቂ ውጤቶችን በማሳየት ላይ እንደሚገኝ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ገለጹ፡፡
ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማኅበራዊ ትስስር ገጻቸው ባስተላለፉት መልዕክት÷…
የአየር ጤና ወለቴ መንገድ ግንባታ መካሄድ መጀመሩ ተገለጸ
አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 16፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የአየር ጤና ወለቴ መንገድ ግንባታ ፕሮጀክት የወሰን ማስከበር ስራ በተጠናቀቀባቸ ቦታዎች ላይ የግንባታ ስራ መጀመሩን የአዲስ አበባ መንገዶች ባለስልጣን አስታወቀ፡፡
ባለስልጣኑ የወሰን ማስከበር ስራው እየተከናወነ መሆኑን አመልክቷል።…
ዓለም አቀፉ ማኅበረሰብ በኢትዮጵያ ለተጠለሉ ስደተኞች ቀጣይነት ያለው ድጋፍ እንዲያደርግ ተጠየቀ
አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 15፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ዓለም አቀፉ ማኅበረሰብ በኢትዮጵያ ተጠልለው ለሚገኙ ስደተኞች ቀጣይነት ያለው ድጋፍ እንዲያደርግ የስደተኞችና ተመላሾች አገልግሎት ጥሪ አቀረበ፡፡
ኢትዮጵያ ከፍተኛ ቁጥር ያላቸውን ስደተኞች ተቀብላ እያስተናገደች ቢሆንም ዓለም አቀፍ የረድኤት…
ከቻይና ማዕከላዊ ባንክ ጋር በትብብር መሥራት በሚቻልባቸው ጉዳዮች ላይ ምክክር ተደረገ
አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 15፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ ምክትል ገዥ የተመራ ልዑክ ከቻይና ማዕከላዊ ባንክ ጋር በቀጣይ በሚከናወኑ የቴክኒክ ትብብሮች ላይ ፍሬያማ ውይይት አድርጓል፡፡
የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ ምክትል ገዥን ጨምሮ ከፍተኛ አማካሪዎችን እና ዳይሬክተሮችን ያካተተ…