Browsing Category
የሀገር ውስጥ ዜና
በመዲናዋ ፖሊስ ባካሄደው የተቀናጀ ኦፕሬሽን በርካታ ተጠርጣሪዎች በቁጥጥር ስር ዋሉ
አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 12፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ፌደራል ፖሊስ እና የአዲስ አበባ ፖሊስ በአዲስ አበባ በሁሉም ክፍለ ከተሞች ባካሄዱት የአምስት ቀናት የተቀናጀ ኦፕሬሽን ከ1 ሺህ በላይ ተጠርጣሪዎችን ከበርካታ ልዩ ልዩ ማስረጃዎች ጋር በቁጥጥር ስር ማዋላቸው ተገለፀ፡፡…
ካሊፎርኒያ የስልጠና ተቋም በዲጂታል ማርኬቲንግ ያሰለጠናቸውን ተማሪዎች አስመረቀ
አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 12፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ካሊፎርኒያ የስልጠና ተቋም በዲጂታል ማርኬቲንግ የተለያዩ ዘርፎች ያሰለጠናቸውን ተማሪዎች በዛሬው ዕለት አስመርቋል፡፡
በምረቃ መርሐ ግብሩ ላይ የመንግስት የሥራ ሃላፊዎች፣ የኢትዮ ቴሌኮም አመራሮች እና ሌሎች እንግዶች ተገኝተዋል፡፡
ተቋሙ…
የኮንዶሚኒዬም በር ገንጥሎ በመስረቅና ግለሰብ ደብድቦ በመዝረፍ የወንጀል ድርጊት የተከሰሱ በእስራት ተቀጡ
አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 12፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኮንዶሚኒዬም በር ገንጥሎ በመስረቅና ግለሰብ ደብድቦ ንብረት በመዝረፍ የወንጀል ድርጊት የተከሰሱ እስከ አምስት አመት በሚደርስ እስራት እንዲቀጡ የሸገር ከተማ የኮዬ ፌጬ ወረዳ ፍርድ ቤት ውሳኔ አሳለፈ።
የቅጣት ውሳኔ…
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) የኮይሻ የሃይል ማመንጫ ፕሮጀክት አፈጻጸም 62 በመቶ መድረሱን አስታወቁ
አዲስ አበባ ፣ ታኅሣስ 12 ፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) የኮይሻ የሃይል ማመንጫ ፕሮጀክት አፈጻጸም 62 በመቶ መድረሱን አስታወቁ።
ጠቅላይ ሚኒስትሩ የኮይሻ የሃይል ማመንጫ ፕሮጀክት ግምገማ አድርገዋል።
በዚህም “ከ2013 ዓመተ ምህረት ጀምሮ ለ12ኛ ጊዜ…
ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን በቅርቡ አጀንዳ ወደ መለየት ስራ እንደሚገባ አስታወቀ
አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 12፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን በቅርቡ አጀንዳ ወደ መለየት ስራ እንደሚገባ አስታወቀ፡፡
ኮሚሽኑ ዛሬ በፅህፈት ቤቱ በሰጠዉ መግለጫ እንዳስታወቀዉ፤ የተሳታፊ ልየታ እና የግንዛቤ ማስጨበጫ መርሃ ግብሩ ተጠናክሮ ይቀጥላል ያለ ሲሆን…
ኮርፖሬሽኑ በኢንዱስትሪ ፓርኮች ከተመረቱ ምርቶች ከ1 ነጥብ 2 ቢሊየን በላይ ዶላር መገኘቱን አስታወቀ
አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 12፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ባለፉት አምስት ዓመታት በኢንዱስትሪ ፓርኮች ከተመረቱ ምርቶች ከ1 ነጥብ 2 ቢሊየን ዶላር በላይ ገቢ መገኘቱን የኢንዱስትሪ ፓርኮች ልማት ኮርፖሬሽን አስታውቋል፡፡
የኢንዱስትሪ ፓርኮች ልማት ኮርፖሬሽን በዘርፉ የተሰማሩ ባለሃብቶችን ችግር ለመፍታት…
የብልጽግና ፓርቲ ‘ከዕዳ ወደ ምንዳ’ በሚል መሪ ሃሳብ በአባላት ደረጃ ስልጠና እየሰጠ ነው
አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 12፣ 2016 (ኤፍ ቢሲ) ብልጽግና ፓርቲ ለከፍተኛና መካከለኛ አመራሮቹ ‘ከዕዳ ወደ ምንዳ’ በሚል መሪ ሃሳብ ሲሰጥ የቆየው ስልጠና በአባላት ደረጃም መቀጠሉ አስታውቋል፡፡
ሀገር አቀፍ የስልጠና መርሀ ግብሩ መንግስታዊ የመሪነት አቅምን ለማሳደግ ጉልህ ሚና…
”የባሕር በር የልማት በር” በሚል ርዕስ ውይይት እየተካሄደ ነው
አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 12፣ 2016 (ኤፍ ቢሲ) ''የባሕር በር የልማት በር" በሚል ርዕስ በአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ አዘጋጅነት የፓናል ውይይት እየተካሄደ ይገኛል።
የዩኒቨርሲቲው ፕሬዚዳንት ዳምጠው ዳርዛ (ዶ/ር) በውይይቱ ላይ ባደረጉት ንግግር÷ የኢትዮጵያ የባሕር በር ጥያቄ እንዴት ምላሽ ያግኝ…
ዳያስፖራው በሀገር ቤት የሚያደርገውን ተሳትፎ እንዲያሣድግ ተጠየቀ
አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 12፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ዳያስፖራው በሀገር ቤት የተፈጠሩ ዕድሎችን መጠቀምና ተሳትፎውንም ማጠናከር እንደሚገባው ተመላክቷል፡፡
የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዴዔታ አምባሳደር ምስጋኑ አርጋ በስዊዘርላንድ ከሚኖሩ የዳያስፖራ አባላት ጋር በጄኔቭ ባደረጉት ውይይት÷ ዳያስፖራው በሀገር…
የ70 ዓመቱ የዋቸሞ ዩኒቨርሲቲ ተማሪ
አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 12፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የ10 ልጆች አባትና የልጅ ልጆችን ያዩት አቶ ዮሐንስ አዲሴ በ70 ዓመታቸው የመጀመሪያ ዲግሪያቸውን ለመማር ወደ ዋቸሞ ዩኒቨርሲቲ አቅንተዋል፡፡
ዩኒቨርሲቲው የ2016 ዓ.ም አዲስ ገቢ የመጀመሪያ ዓመት ተማሪዎችን ተቀብሏል፡፡
በአቀባበሉ ላይም…