Browsing Category
የሀገር ውስጥ ዜና
በከንቲባ አዳነች አቤቤ የተመራው ልዑክ ከሱቿን ግዛት ኮንግረስ ምክትል ሰብሳቢ ጋር ተወያየ
አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 12፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ አዳነች አቤቤ የተመራው የልዑካን ቡድን ከቻይናዋ ሱቿን ግዛት ኮንግረስ ምክትል ሰብሳቢ ዙ ሹንዚው ጋር ተወያይቷል::
ከንቲባ አዳነች በወቅቱ እንዳሉት÷ የሱቿን ግዛት ዋና ከተማ የሆነችው ቼንዱ ከተማ…
ከሕጋዊ አሰሪዎቻቸው ውጭ የሚሠሩ ኢትዮጵያዊያን ሕጋዊ የሚሆኑበት ሁኔታ እንዲመቻች ተጠየቀ
አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 12፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በባህሬን ከሕጋዊ አሰሪዎቻቸው ውጭ እየሠሩ የሚገኙ ኢትዮጵያዊያን ሕጋዊ ሊሆኑ የሚችሉበት ሁኔታ እንዲመቻችላቸው ተጠየቀ፡፡
በባህሬን የኢትዮጵያ አምባሳደር ሽፈራው ገነቲ ከሀገሪቱ የሠራተኞች ተቆጣጣሪ ባለስልጣን ዋና ሥራ አስፈጻሚ ኒብራስ መሀመድ…
የውጭ ምንዛሬ ፍላጎት እና አቅርቦትን ለማመጣጠን እየተሰራ ነው ተባለ
አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 11፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የውጭ ምንዛሬ ፍላጎት እና አቅርቦትን ለማመጣጠን የሚያስችሉ ስራዎች እየተሰሩ መሆኑን የፕላን እና ልማት ሚኒስትር ፍፁም አሰፋ(ዶ/ር) ገለጹ፡፡
የፕላን እና ልማት ሚኒስትር ፍፁም አሰፋ(ዶ/ር) ከፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት ጋር ባደረጉት ቆይታ…
ዘላቂ ሰላም እንዲመጣ የሚቀርቡ የሰላም አማራጮችን በአግባቡ መጠቀም ይገባል – ምሁራን
አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 11፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ ዘላቂ ሰላም እንዲመጣ የሚቀርቡ የሰላም አማራጮችን በአግባቡ መጠቀም ይገባል ሲሉ ምሁራን ገለጹ፡፡
የሰላም ግንባታና ግጭት አፈታት ምሁር ገለታ ሴኔሶ ዶ/ር) እንደገለጹት ÷ ዘላቂ ሰላምን ለማስፈን ተቀራርቦ ከመነጋገር ውጭ ምንም አማራጭ…
በአማራ ክልል ከ91 ሺህ በላይ ተማሪዎችን በቴክኒክና ሙያ ኮሌጆች ለማሰልጠን ዝግጅት ተደርጓል
አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 11፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በአማራ ክልል ከ91 ሺህ በላይ ተማሪዎችን በቴክኒክና ሙያ ኮሌጆች ለማሰልጠን ዝግጅት መደረጉን የክልሉ ስራና ስልጠና ቢሮ አስታወቀ።
ቢሮው ወላጆች መስፈርቱን የሚያሟሉ ተማሪዎች ወደ ቴክኒክና ሙያ ኮሌጆች በመሄድ ትምህርታቸውን እንዲከታተሉ ግፊት…
ለዲጂታል ኢንዱስትሪ ልማት የተሰጠው ትኩረት ኢትዮጵያ ተወዳዳሪ እንድትሆን የማድረግ አቅም አለው ተባለ
አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 11፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) መንግስት ለዲጂታል ኢንዱስትሪ ልማት የሰጠው ትኩረት ኢትዮጵያ በዘርፉ ተወዳዳሪ እንድትሆን የማድረግ አቅም እንዳለው የሥራና ክህሎት ሚኒስትር ሙፈሪሃት ካሚል ገለጹ፡፡
በዲጂታል ኢንዱስትሪ ‘’አውትሶርስ’’ ተደርገው በሚከናወኑ ሥራዎች ላይ የሚመክር…
አምባሳደር ምስጋኑ ከዓለም ንግድ ድርጅት ምክትል ዋና ዳይሬክተር ጋር ተወያዩ
አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 11፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዴዔታ አምባሳደር ምስጋኑ አርጋ ከዓለም ንግድ ድርጅት ምክትል ዋና ዳይሬክተር አምባሳደር ሺያንግቺን ዛህንግ ጋር ተወያይተዋል፡፡
በውይይታቸውም ኢትዮጵያ የዓለም ንግድ ድርጅት አባል ለመሆን እያከናወነቻቸው በሚገኙ ሥራዎች ላይ…
የዋጋ ንረት እንዲባባስ ባደረጉ 790 ሕገ-ወጥ ደላላዎች ላይ እርምጃ ተወሰደ
አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 11፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ባለፉት 5 ወራት የግብይት ሰንሰለቱ ላይ እንቅፋት በመፍጠር የዋጋ ንረት እንዲባባስ ያደረጉ 790 ሕገ- ወጥ ደላላዎች ላይ አስተዳደራዊ እርምጃ መወሰዱ ተገለፀ፡፡
እየተስተዋለ ላለው የዋጋ ንረት የግብይት ሰንሰለቱ መርዘም፣የደላላዎች ጣልቃ ገብነት…
የከተራና ጥምቀት በዓል የመቻቻልና የአብሮነት እሴትን ጠብቀው እንዲከበሩ ዝግጅት ተጀምሯል
አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 11፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የ2016 ዓ.ም የከተራና ጥምቀት በዓል የመቻቻልና የአብሮነት እሴትን ጠብቀው እንዲከበሩ ከወዲሁ ዝግጅት ተጀምሯል።
የአዲስ አበባ ሰላምና ፀጥታ አስተዳደር ቢሮ እና የአዲስ አበባ የሃይማኖት ተቋማት ጉባዔ በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ…
የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል የሐይማኖት ተቋማት ጉባዔ ተመሰረተ
አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 11፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል የሐይማኖት ተቋማት ጉባዔ ምስረታ መርሐ-ግብር በሆሳዕና ከተማ በዛሬው ዕለት ተካዷል፡፡
በመርሐ ግብሩ የተገኙት የክልሉ የሠላምና ፀጥታ ቢሮ ኃላፊ አቶ ተመስገን ካሳ÷ መደጋገፍ፣ መፈቃቀድና መቻቻል የሚሰፍንበት፤…