Fana: At a Speed of Life!
Browsing Category

የሀገር ውስጥ ዜና

ፓስፖርትና ቪዛ ለውጭ ዜጎች በመስጠትና ግለሰቦችን ወደ ውጭ በመላክ የሙስና ወንጀል ለተከሰሱ 38 ሰዎች የክስ ዝርዝር ደረሰ

አዲስ አበባ ፣ ታኅሣስ 8 ፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ፓስፖርትና ቪዛ ለውጭ ሀገር ዜጎች በመስጠትና ሰነድ አልባ ግለሰቦችን ወደ ውጭ በመላክና በተያያዥ የሙስና ወንጀል ለተከሰሱ 38 ተከሳሾች የክስ ዝርዝር እንዲደርስ ተደረገ። የፍትህ ሚኒስቴር የሙስና ጉዳዮች ዘርፍ ዐቃቤ ሕግ ባለፈው ረቡዕ…

የሰላም ጀግኖች ሆነን ሕዝባችንን እንክሳለን – የተሃድሶ ሠልጣኞች

አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 8፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በአማራ ክልል በሸዋ ኮማንድ ፖስት ለ10 ቀናት ለ3ኛ ዙር የተሃድሶ ሥልጠና ሲከታተሉ የቆዩ 161 ስልጠናቸውን አጠናቀዋል። የተሃደሶ ሥልጠናውን የተከታተሉት በሰሜን ሸዋ ዞን አሥተዳደር፣ የኦሮሞ ብሔረሰብ ዞን አሥተዳደር እና የደብረ…

በአማራ ክልል በድርቅ ለተጎዱ ዜጎች የ10 ሚሊየን ብር ድጋፍ ተደረገ

አዲስ አበባ ፣ ታኅሣስ 8 ፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በአማራ ክልል የአስቸኳይ የምግብ ድጋፍ ለሚያስፈልጋቸው ዜጎች የ10 ሚሊየን ብር ድጋፍ ተደረገ። ድጋፉን ያደረጉት የበላይነህ ክንዴ ፋውንዴሽን እና ወረታ ኢንተርናሽናል ኃላፊነቱ የተወሰነ የግል ድርጅት ናቸው። የቢ ኬ ጂ ፋውንዴሽን የ7…

ኢትዮጵያ ተጨማሪ ቅርሶችን በዩኔስኮ ለማስመዝገብ ዝግጅት ላይ መሆኗ ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 8፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጰያ ተጨማሪ የሚዳሰሱና የማይዳሰሱ ቅርሶችን በዩኔስኮ ለማስመዝገብ የሠነድ ዝግጅቶችን እያጠናቀቀች መሆኑን የኢትዮጰያ የቅርስ ጥናት ጥበቃ ባለሥልጣን አስታውቋል። በጉዳዩ ላይ የባለሥልጣኑ ዋና ዳይሬክተር አበባው አያሌው (ረ/ፕ/ር) ለብዙኃን…

በአፍሪካ የአደጋ ስጋት መከላከል አቅም ግንባታ ቡድን ከኢትዮጵያ ጋር ለመስራት ቁርጠኛ ነኝ አለ

አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 8፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በአፍሪካ የአደጋ ስጋት መከላከል አቅም ግንባታ ቡድን ለአደጋዎች ምላሽ በመስጠት በኩል ከኢትዮጵያ ጋር ለመስራት ቁርጠኛ መሆኑን አስታወቀ፡፡ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን በአፍሪካ የአደጋ ስጋት መከላከል አቅም…

ም/ቤቱ ነገ በሚያካሄደው መደበኛ ስብሰባ የምርጫ ቦርድ ሰብሳቢን ጨምሮ የተለያዩ ሹመቶችን ያጸድቃል

አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 8፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የሕዝብ ተወካዮች ም/ቤት ነገ በሚያካሄደው 3ኛ ዓመት የስራ ዘመን 9ኛ መደበኛ ስብሰባ የብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ሰብሳቢን ጨምሮ የተለያዩ ሹመቶችን መርምሮ ያጸድቃል፡፡ ምክር ቤቱ በ9ኛ መደበኛ ስብሰባው በቅድሚያ የ8ኛ መደበኛ ስብሰባ ቃለ ጉባዔን…

ኮርፖሬሽኑ በምዕራብ ኦሞ ዞን በ5 ሺህ ሄክታር ላይ ሰብል ሊያለማ ነው

አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 8፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የግብርና ስራዎች ኮርፖሬሽን በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል ምዕራብ ኦሞ ዞን በ5 ሺህ ሄ/ር መሬት ላይ የምርጥ ዘርና ወደ ውጭ ሀገራት የሚላክ ሠብል ማምረት ሊጀምር እንደሆነ ተገለጸ። ኮርፖሬሽኑ የሰብል ልማቱን ለመጀመር…

የሩሲያ ባለሃብቶች በአምራች ኢንዱስትሪ ዘርፍ እንዲሳተፉ ተጠየቀ

አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 8፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የሩሲያ ባለሃብቶች በኢትዮጵያ በአምራች ኢንዱስትሪ ኢንቨስትመንት ዘርፍ እንዲሳተፉ ተጠየቀ። የኢንዱስትሪ ሚኒስትር መላኩ አለበል በሩሲያ የማዕድን ሃብት ኤጀንሲ ኃላፊ ኢቭጌኒ ፔትሮቭ ከተመራው ልዑክ ጋር ተወያይተዋል። በውይይቱም ለሩሲያ…

4ኛው ዙር የህዳሴ ግድብ የሶስትዮሽ ድርድር በአዲስ አበባ እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 8፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) 4ኛው ዙር የታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ የሶስትዮሽ ድርድር በአዲስ አበባ መካሄድ ጀምሯል፡፡ የኢትዮጵያ፣ ግብፅ እና ሱዳን የሶስትዮሽ ድርድር ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) እና ፕሬዚዳንት አብዱል ፈታህ አል-ሲሲ በሐምሌ…

በሐመር ወረዳ የስኳር ፋብሪካ ለመገንባት የመሠረት ድንጋይ ተቀመጠ

አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 8፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮ ስኳር ማኑፋክቸሪንግ ኢንዱስትሪ አክሲዮን ማኅበር በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ደቡብ ኦሞ ዞን ሐመር ወረዳ ካራ ቆርጮ ቀበሌ የስኳር ፋብሪካ ለመገንባት የሚያስችለውን የመሠረት ድንጋይ አስቀምጧል፡፡ የመሰረት ድንጋዩን ያስቀመጡት የክልሉ ርዕሰ…