Fana: At a Speed of Life!
Browsing Category

የሀገር ውስጥ ዜና

ክልሎቹ በሰላምና ጸጥታ ዙሪያ እየተወያዩ ነው

አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 8፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ሠላምና ፀጥታ ቢሮ እና የኦሮሚያ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት አስተዳደርና ፀጥታ ቢሮ ኃላፊዎች በአዋሳኝ አካባቢዎች የሠላምና ፀጥታ ጉዳዮች ዙሪያ በቡታጅራ ከተማ እየመከሩ ነው። የውይይቱ አላማ ክልሎቹ በሰላምና ጸጥታ ጉዳይ…

ቦርዱ  ለትንሳኤ ሰብዓ እንደርታ ፓርቲ እና ለየዎላይታ ሕዝቦች ነጻነት ንቅናቄ ፓርቲ እውቅና ሰጠ

አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 8፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ለትንሳኤ ሰብዓ እንደርታ ፓርቲ  እና ለየዎላይታ ሕዝቦች ነጻነት ንቅናቄ ፓርቲ እውቅና መስጠቱን አስታውቋል፡፡ ቦርዱ በአዋጁ በተሰጠው ሥልጣን መሠረት ለትንሳኤ ሰብዓ እንደርታ ፓርቲ ሕጋዊ የክልል ፖለቲካ ፓርቲነት…

በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል የበጋ ወራት የበጎ ፈቃድ ማስጀመሪያ መርሐ ግብር እየተካሔደ ነው

አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 8፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል የክረምት ወራት የወጣቶች በጎ ፈቃድ አገልግሎት ማጠቃለያ እና የበጋ ወራት የበጎ ፈቃድ ማስጀመሪያ መርሐ ግብር በዱራሜ ከተማ እየተካሔደ ነው፡፡ በመርሐ ግብሩ ላይ የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር አቶ እንዳሻው ጣሰውን ጨምሮ…

የመከላከያ ሰራዊት ፋውንዴሽን የግብርናና ሌሎች ሥራዎችን የሚያሳይ የፎቶ ዐውደ-ርዕይ ተከፈተ

አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 8፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የመከላከያ ሰራዊት ፋውንዴሽን የሚያመርታቸው የግብርና ልማት ውጤቶች፣ ወታደራዊ መለዮ ልብስ፣ የማዕረግ ምልክቶች ማምረቻና ሌሎች ተግባራትን የሚያሳይ የፎቶ ዐውደ-ርዕይ ተከፍቷል፡፡ ዐውደ-ርዕዩን የከፈቱት÷ የመከላከያ ሚኒስትር አብርሃም በላይ…

የአውሮፓ ሀገራት ዲፕሎማቶች በጋዛ ጦርነት እንዲያበቃ ጠየቁ

አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 8፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የጀርመን፣ ፈረንሳይ እና የብሪታኒያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሮች እስራዔል በጋዛ የምትወስደውን እርምጃ እንድታቆም ጠየቁ፡፡ ሚኒስትሮቹ እስራዔል በጋዛ የምትወስደውን ወታደራዊ እርምጃ እንድታቆም በጋራ በሰጡት መግለጫ ጠይቀዋል። የፈረንሳይ የውጭ…

1 ነጥብ 6 ሚሊየን ሄክታር መሬት በበጋ መስኖ ስንዴ ተሸፈነ

አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 8፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በመላው ኢትዮጵያ 1 ነጥብ 6 ሚሊየን ሄክታር መሬት በበጋ መስኖ ስንዴ መሸፈኑን የግብርና ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ የሚኒስቴሩ የህዝብ ግንኙነትና የኮሙኒኬሽን ስራ አስፈጻሚ ከበደ ላቀው የበጋ መስኖ ስንዴ ልማትን አስመልክቶ ለፋና ብሮድካስቲንግ…

በመዲናዋ አሮጌ ተሸከርካሪዎች ሊታገዱ ነው በሚል የሚሰራጩ መረጃዎች ሃሰተኛ ናቸው ተባለ

አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 8፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ ከተማ አሮጌ ተሽከርካሪዎች ሊታገዱ ነው እየተባለ በማህበራዊ ትስስር ገጾች የሚሰራጩ መረጃዎች ሀሰተኛ መሆናቸውን የአዲስ አበባ ከተማ የአካባቢ ጥበቃ ባለሥልጣን ገለጸ፡፡ የባለስልጣኑ ዋና ስራ አስኪያጅ አቶ ዲዳ ድሪባ ከፋና…

የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል በብድር የተሰጠ 83 ሚሊየን ብር ተዘዋዋሪ ገንዘብ ለማስመለስ እየሰራ መሆኑን ገለጸ

አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 8፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በብድር የተሰጠ 83 ሚሊየን ብር ተዘዋዋሪ ገንዘብ ለመመለስ እየሰራ መሆኑን የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ስራ እና ክህሎት ቢሮ አስታወቀ፡፡ የቢሮው ምክትል ኃላፊ ኮማንደር ኢዶሳ ጎሹ ከፋና ብሮድካስቲንግ ጋር ባደረጉት ቆይታ እንዳሉት፥ ባለፉት ዓመታት…

በአውሮፓ ከሚኖሩ ኢትዮጵያውያንና ትውልደ ኢትዮጵያውያን ጋር ምክክር ተደረገ

አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 7፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን በአውሮፓ ከሚኖሩ ኢትዮጵያውያን እና ትውልደ ኢትዮጵያውያን ጋር ዛሬ በበይነ መረብ ፍሬያማ ውይይት ማካሄዱ ተገለጸ፡፡ በውይይቱ ላይም÷ ኢትዮጵያውያን እና ትውልደ ኢትዮጵያውያን በሀገራዊ ምክክሩ ሂደት ውስጥ…

ሰው በማገት 10 ሚሊየን ብር የጠየቁ ተጠርጣሪዎች በቁጥጥር ስር ዋሉ

አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 7፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) አንድን ወጣት አግተው 10 ሚሊየን ብር የጠየቁ ሁለት ተጠርጣሪዎች በቁጥጥር ስር መዋላቸውን የአዲስ አበባ ፖሊስ አስታወቀ፡፡ ተጠርጣሪዎቹ በቁጥጥር ስር የዋሉት÷ የአዲስ አበባ ፖሊስ፣ ብሔራዊ መረጃና ደኅንነት አገልግሎት እና የፌዴራል ፖሊስ ወንጀል…