Fana: At a Speed of Life!
Browsing Category

የሀገር ውስጥ ዜና

የኢትዮጵያ ዓየር ኃይል እየገነባ ያለው ዐቅም ትምህርት ሰጪ ነው – ወታደራዊ አታሼዎች

አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 7፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ዓየር ኃይል እየገነባ ያለው ዐቅም ለአፍሪካ ሀገራት ትምህርት የሚሰጥ መሆኑን በኢትዮጵያ የሚገኙ የተለያዩ ሀገራት ኤምባሲዎች ወታደራዊ አታሼዎች ገለጹ፡፡ በኢትዮጵያ የደቡብ ሱዳን ኤምባሲ ወታደራዊ አታሼ ብርጋዴር ጀነራል ጆክ አኖግ…

በቆሻሻ መጣያ ላይ በደረሰ የቦምብ ፍንዳታ የሁለት ሰዎች ሕይወት አለፈ

አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 7፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በሻሸመኔ ከተማ በቆሻሻ መጣያ አካባቢ የደረሰ የቦምብ ፍንዳታ የላስቲክ ጠርሙሶችን በመሰብሰብ ላይ የነበሩ ሁለት የዘጠኝ ዓመት ልጆችን ሕይወት ቀጠፈ፡፡ አደጋው የደረሰው በሻሸመኔ ከተማ አሥተዳደር አላቼ ክፍለ ከተማ ውስጥ መሆኑን ኦቢኤን ዘግቧን፡፡…

አቶ አረጋ ከበደ መንግሥት ለወጣቱ የሥራ ዕድል ለመፍጠር እየሠራ መሆኑን ገለጹ

አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 7፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በየደረጃው የሥራ አጥነት መንሰራፋት አሁን ላይ ለተፈጠረው የጸጥታ ችግር አንዱ መንስኤ መሆኑን በማመን መንግሥት ለወጣቱ የሥራ ዕድል ለመፍጠር እየሠራ መሆኑን የአማራ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አረጋ ከበደ አስታወቁ፡፡ በባሕር ዳር ከተማ የሥራ ላይ…

የሩሲያ የሣይንስና የባሕል ማዕከል የመሬት ጥናት የትምህርት ክፍል ከፈተ

አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 7፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ የሚገኘው የሩሲያ የሣይንስና የባሕል ማዕከል የመሬት ጥናት (ጂኦሎጂ) ትምህርት ክፍል መክፈቱን አስታውቋል፡፡ በኢትዮጵያ የሩሲያ አምባሳደር ኢቭጌኒ ተረኺን የትምህርት ክፍሉን መከፈት በሚያስተዋውቀው ሥነ-ሥርዓት ላይ እንዳሉት÷…

በጋምቤላ ለልማታዊ ሴፍትኔት የተመደበው በጀት ለታለመለት ዓላማ አልዋለም ተባለ

አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 7፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በጋምቤላ ክልል ለልማታዊ ሴፍትኔት የተመደበው በጀት ለታለመለት ዓላማ አለመዋሉን በመስክ ምልከታ ማረጋገጡን በሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የከተማ፣ መሠረተ ልማትና ትራንስፖርት ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ አስታወቀ፡፡ በከተሞች የምግብ ዋስትናን ለማረጋገጥ…

በዋግ ኽምራ በድርቅ ለተጎዱ ዜጎች ከ10 ሚሊየን ብር በላይ የሚገመት ድጋፍ ተደረገ

አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 7፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በዋግ ኽምራ ብሔረሰብ አስተዳደር በድርቅ ለተጎዱ ዜጎቸ ከተለያዩ በጎ አድራጊዎች የተገኘ ከ10 ሚሊየን ብር በላይ ግምት ያለው ድጋፍ ተደርጓል። በዋግ ልማት ማኅበር የአዲስ አበባ ማስተባበሪያ ጽ/ቤት ተወካይ ዲያቆን ግርማ ታከለ÷ድጋፉ ከሀገር…

ለአትሌት አበበ ቢቂላ መታሰቢያ የግማሽ ማራቶን ውድድር በጃፓን ተካሄደ

አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 7፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ለጀግናው አትሌት አበበ ቢቂላ መታሰቢያ የግማሽ ማራቶን ውድድር በጃፖን ካሳማ ከተማ ተካሂዷል፡፡ በጃፓን ኢባራኪ ግዛት ካሳማ ከተማ በተካሄደው የጀግናው አትሌት አበበ ቢቂላ መታሰቢያ ግማሽ ማራቶን ውድድር ላይ ከ1 ሺህ 600 በላይ ሯጮች…

በሰሜን ምስራቅ አማራ ኮማንድ ፖስት 936 ተጠርጣሪዎች ስልጠና በመውሰድ ወደ ህብረተሰቡ ተቀላቀሉ

አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 7፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በሰሜን ምስራቅ አማራ ኮማንድ ፖስት 936 ተጠርጣሪዎች ምክርና የተሃድሶ ስልጠና በመውሰድ ወደ ህብረተሰቡ መቀላቀላቸውን ኮማንድ ፖስቱ ገለጸ። የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ መርማሪ ቦርድ አባላት በሰሜን ምስራቅ አማራ ኮማንድ ፖስት ለሁለተኛ ዙር በጮሪሳ…

የተገኙ ድሎችን በማስቀጠልና በማፅናት ልማትን ማረጋገጥ ላይ በትኩረት እየተሰራ ነው – አቶ አወሉ አብዲ

አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 7፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የተገኙ ድሎችን በማስቀጠል እና በማፅናት ልማትን ማረጋገጥ ላይ በትኩረት እየተሰራ ነው ሲሉ የኦሮሚያ ክልል ምክትል ርዕሰ መስተዳድር አወሉ አብዲ ገለጹ፡፡ በኦሮሚያ ክልል ምስራቅ ሸዋ ዞን ወለንጪቲ ከተማ የሰላም እና ልማት ኮንፈረንስ እየተካሄደ…

የአውሮፓ ህብረት ለኢትዮጵያ የሚያደርገውን የልማት ድጋፍ አጠናክሮ እንደሚቀጥል ገለጸ

አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 7፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የአውሮፓ ህብረት ለኢትዮጵያ የሚያደርገውን የልማት ድጋፍ አጠናክሮ እንደሚቀጥል በኢትዮጵያ የህብረቱ አምባሳደር ሮላንድ ኮቢያ ገለጹ፡፡ አምባሳደር ሮላንድ÷የአውሮፓ ህብረት ከኢትዮጵያ ጋር በልማት እና ሌሎች ዘርፎች ጠንካራ ትብብር እንዳለው…