Browsing Category
የሀገር ውስጥ ዜና
የመንግሥትን የሰላም ጥሪ የተቀበሉ 528 ታጣቂዎች ወደ ሕብረተሰቡ ሊቀላቀሉ ነው
አዲስ አበባ ፣ ሕዳር 30 ፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የመንግሥትን የሰላም ጥሪ የተቀበሉ 528 ታጣቂዎች በቅርቡ የተሃድሶ ሥልጠና ወስደው ወደ ሕብረተሰቡ ሊቀላቀሉ መሆኑን የሰሜን ምዕራብ ኮማንድ ፖስት የጎንደር ቀጣና ሰብሳቢ ብርጋዴር ጄኔራል ዋኘው አለሜ ገለጹ።
በማዕከላዊ ጎንደር…
በጠቅላይ ሚኒስትር ጽህፈት ቤት አስተባባሪነት በአሶሳ ከተማ የተሰሩ ቤቶች እና የመማሪያ ክፍሎች ለማህበረሰቡ ተላለፉ
አዲስ አበባ ፣ ሕዳር 30 ፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በጠቅላይ ሚኒስትር ጽህፈት ቤት አስተባባሪነት በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል አሶሳ ከተማ በበጎ ፈቃድ መርሐ ግብር የተሰሩ ቤቶች እና ትምህርት ቤቶች ለማህበረሰኑ ተላልፈዋል።
ትምህርት ቤቱ የትምህርት ለትውልድ ንቅናቄ አካል የሆነው በአሶሳ ዞን ኡራ…
የሳዑዲ ዓረቢያ ኤምባሲ በሐረር የሚገኙ ቅርሶችን ለመንከባከብ ድጋፍ እንደሚያደርግ አስታወቀ
አዲስ አበባ፣ ሕዳር 30፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በሐረር ከተማ የሚገኙ ታሪካዊ ቅርሶችን ለመጠበቅና ለመንከባከብ ድጋፍ እንደሚያደርግ በኢትዮጵያ የሳዑዲ ዓረቢያ ኤምባሲ አስታወቀ፡፡
የሐረሪ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ኦርዲን በድሪ በኢትዮጵያ ከሳዑዲ ዓረቢያ አምባሳደር ፋሃድ አባይዳላህ አል ሁማየዳኒ…
ርዕሰ መስተዳድር አረጋ የኢንቨስትመንት ተመራጭነትን ለማስቀጠል ሰላምን በዘላቂነት ማረጋገጥ ይገባል አሉ
አዲስ አበባ፣ ሕዳር 30፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የደብረ ብርሃን ከተማና አካባቢውን የኢንቨስትመንት ተመራጭነት አጠናክሮ ለማስቀጠል ሰላምን በዘላቂነት ማረጋገጥ እንደሚገባ የአማራ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አረጋ ከበደ ገለጹ።
ርዕሰ መስተዳድሩ ከደብረ ብርሃን ከተማ ነዋሪዎች ጋር በወቅታዊ ጉዳዮችና…
በክልሉ በ3 ነጥብ 5 ቢሊየን ብር የመንገዶች ግንባታና ጥገና እንደሚከናወን ተገለጸ
አዲስ አበባ፣ ሕዳር 30፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በ2016 የጀት ዓመት በ3 ነጥብ 5 ቢሊየን ብር ወጪ የአዳዲስ መንገዶች ግንባታና ጥገና እንደሚያከናወን የአማራ ክልል መንገድ ቢሮ አስታወቀ።
ቢሮው የ2016 በጀት ዓመት ዕቅዱን አስመልክቶ ከባለድርሻ አካላት በጎንደር ከተማ ውይይት አካሂዷል፡፡…
በሐዋሳ ከተማ ከ5 ሺህ በላይ ሰዎች የተሳተፉበት የእግር ጉዞ እየተካሄደ ነው
አዲስ አበባ፣ ሕዳር 30፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በሐዋሳ ከተማ ከ5 ሺህ በላይ ሰዎች የተሳተፉበት ሦስት ኪሎ ሜትር የሚሸፍን የእግር ጉዞ እየተካሄደ ነው፡፡
"አረጋውያንን አከብራለሁ፤ በምርቃታቸውም እረካለሁ!'' በሚል መሪ ሐሳብ እየተካሄደ የሚገኘውን ጉዞ÷ ሜሪ ጆይ ኢትዮጵያ ከአጋር አካላት ጋር…
የቤላ የሕጻናትና የወጣቶች የስፖርት ማዘውተሪያ ለአገልግሎት ክፍት ሆነ
አዲስ አበባ፣ ሕዳር 30፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ ከንቲባ አዳነች አቤቤ የቤላ የሕጻናትና የወጣቶች የስፖርት ማዘውተሪያን መርቀው ለአገልግሎት ክፍት አደረጉ።
ከንቲባ አዳነች በምረቃ ሥነ-ሥርዓቱ ላይ ባደረጉት ንግግር÷ መሰል የስፖርት ማዘውተሪያዎችን በመገንባት ትውልዱን…
የወንጀል መከላከልና የምርመራ ሥራዎች በላቀ ሙያዊ ብቃት እየተከናወኑ መሆኑ ተመላከተ
አዲስ አበባ፣ ሕዳር 30፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የወንጀል መከላከልና የምርመራ ሥራዎች በዘመናዊ ቴክኖሎጂና በላቀ ሙያዊ ብቃት እየተከናወኑ መሆኑን የኢትዮጵያ ፌዴራል ፖሊስ አስታወቀ፡፡
የፖሊስ የመጀመሪያ ሥራ መረጃ መር የኅብረተሰብ አገልግሎት ላይ የተመሰረተ የወንጀል መከላከል ተግባር በመሆኑ…
የሱዳን ግጭት በሰለማዊ መንገድ እንዲፈታ ኢትዮጵያ ድጋፏን አጠናክራ ትቀጥላለች – ጠ/ሚኒስትር ዐቢይ
አዲስ አበባ፣ ሕዳር 29፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የሱዳን ግጭት ሰለማዊ መፍትሄ እንዲያገኝ ኢትዮጵያ ድጋፏን አጠናክራ እንደምትቀጥል ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ገለጹ፡፡
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በ41ኛው የምስራቅ አፍሪካ በይነ መንግስታት ድርጅት (ኢጋድ) ልዩ…
ከአዲስ አበባ ፖለቲካ ፓርቲዎች የጋራ ምክር ቤት በወቅታዊ ጉዳይ ላይ የተሰጠ መግለጫ
የአዲስ አበባ የፖለቲካ ፓርቲዎች የጋራ ምክር ቤት ከተዋቀረ ጀምሮ በርካታ ሀገራዊ እና ከተማዊ ጉዳዮች ማለትም ፖለቲካዊ፣ ማሕበራዊ እና ኢኮኖሚያዊ ስራዎችን በመስራት ላይ ይገኛል።
ከፓርቲዎችና ከከተማ ነዋሪዎች በተለያዩ ጊዜ የሚነሱ ጥያቄዎችን ከሚመለከታቸው አካላት ጋር በመቀናጀት እየፈታ መሆኑ…