Browsing Category
የሀገር ውስጥ ዜና
ትውልዱ የሀገሩን እና የጥቁር ህዝቦችን ክብር ለማስቀጠል አፍሪካዊ ተቋማትን መደገፍ እንደሚገባው ተመላከተ
አዲስ አበባ፣ ሕዳር 28፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የአሁኑ ትውልድ የሀገሩን እና የጥቁር ህዝቦችን ክብር ለማስቀጠል አፍሪካዊ ተቋማትን መደገፍ እንደሚገባ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትርና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን ገለጹ፡፡
አቶ ደመቀ ይህን ያሉት ዓለም አቀፉ የጥቁር ሕዝቦች የታሪክ፣ የቅርስ…
ኢትዮጵያ 100 ሺህ ችግኞችን ለጂቡቲ ላከች
አዲስ አበባ፣ ሕዳር 28፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ ለሦስተኛ ጊዜ 100 ሺህ ችግኞች ለጂቡቲ መላኳ ተገለጸ፡፡
የድሬዳዋ አሥተዳደር ከንቲባ ከድር ጁሀር እንዳሉት ኢትዮጵያ የጎረቤት ሀገራትንም አብሮ የማልማት ዕቅድ ይዛ ችግኞችን የማድረስ ሥራ በቀጣይነት እያከናወነች ነው።
በዚህም…
ርዕሳነ-መሥተዳድሮችና ከንቲባዎች ጂግጂጋ ገቡ
አዲስ አበባ፣ ሕዳር 28፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የተለያዩ ክልሎች ርዕሳነ-መሥተዳድሮች እና የሁለቱ ከተማ አሥተዳደሮች ከንቲባዎች ጂግጂጋ ገብተዋል፡፡
ርዕሳነ-መሥተዳድሮቹና ከንቲባዎቹ ጂግጂጋ ሲገቡ የሶማሌ ክልል ርዕሰ መሥተዳድር ሙስጠፌ መሐመድና ሌሎች የክልሉ ከፍተኛ አመራሮች አቀባበል…
በምስራቅ ሸዋ ዞን በደረሰ የትራፊክ አደጋ የተዘጋውን መንገድ ለአገልግሎት ክፍት ሆነ
አዲስ አበባ፣ ሕዳር 28፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በምስራቅ ሸዋ ዞን በመተሃራ እና በወለንጪቲ መሃል በደረሰ የትራፊክ አደጋ ምክንያት በወደቀ ተሽከርካሪ ቦቴ የተዘጋው መንገድ ተከፍቶ አገልግሎት መስጠት መጀመሩን የኦሮሚያ ፖሊስ ኮሚሽን አስታወቀ፡፡
አደጋ ምክንያት የተዘጋውን መንገድ ለትራፊክ ክፍት…
የብሔሮች፣ ብሔረሰቦችና ሕዝቦች ቀንን በማስመልከት ሀገር አቀፍ ሲምፖዚዬም እየተካሄደ ነው
አዲስ አበባ፣ሕዳር፣28፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) 18ኛው የብሔሮች፣ ብሔረሰቦች እና ሕዝቦች ቀን በዓልን በማስመልከት ሀገር አቀፍ ሲምፖዚዬም በጅግጅጋ ከተማ እየተካሄደ ነው።
በሲምፖዚዬሙ ሚኒስትሮች፣ የፌደሬሽን ምክር ቤት አመራሮች፣ የክልል ርዕሳነ መሥተዳድሮች እና ሌሎች እንግዶች ተገኝተዋል።…
ጠ/ሚ ዐቢይ (ዶ/ር) ለብሔር፣ ብሔረሰቦችና ሕዝቦች ቀን የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላለፉ
አዲስ አበባ፣ ሕዳር 28፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ለ18ኛው የኢትዮጵያ ብሔር፣ ብሔረሰቦችና ሕዝቦች ቀን የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላለፉ፡፡
በመልዕክታቸውም÷ በዓሉ በኅብረ ብሔራዊ አንድነት ላይ የተመሠረተውን የብሔራዊነት ትርክት የምንገነባበት…
በኢትዮጵያ የሚገኙ የሚሊተሪ አታሼ ማህበር አባላት ጎብኝት አደረጉ
አዲስ አበባ፣ ሕዳር 27፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ የሚገኙ ከ30 ሀገራት በላይ የተውጣጡ የሚሊተሪ አታሼ ማህበር አባላት ዛሬ በኢትዮጵያ ፌደራል ፖሊስ ጉብኝት አድርገዋል፡፡
የፌደራል ፖሊስ ኮሚሽነር ጀነራል ደመላሽ ገ/ሚካኤል÷ጉብኝቱ ለፖሊስና ለሚሊተሪው የእርስ በርስ የልምድ ልውውጥ…
የሸዋል ኢድ በዓል የቱሪስት መዳረሻነቱን ለማሳደግ በትኩረት እንሰራለን- የሐረሪ ክልል የባህል ቡድን አባላት
አዲስ አበባ፣ ሕዳር 27፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የሸዋል ኢድ በዓል የቱሪስት መዳረሻነቱን ለማሳደግ በትኩረት እንሰራለን ሲሉ የ18ኛው የብሔር ብሔረሰቦችና ህዝቦች በዓል የተሳተፉ የሐረሪ ክልል የባህል ቡድን አባላት ገለጹ።
ሸዋል ኢድ የሐረሪ ህዝብ…
በሰላማዊ ሰልፍ ሽፋን አዲስ አበባን የሁከትና የብጥብጥ ማዕከል ለማድረግ ሲንቀሳቀሱ የነበሩ ቡድኖች ሴራ መክሸፉን የጋራ ግብረ- ኃይሉ አስታወቀ
አዲስ አበባ፣ ሕዳር 27፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በሰላማዊ ሰልፍ ሽፋን አዲስ አበባን የሁከትና የብጥብጥ ማዕከል ለማድረግ የሽብር ተልዕኮ ተቀብለው በህቡዕ ሲንቀሳቀሱ የነበሩ ቡድኖች ሴራ መክሸፉን የጸጥታና የደኅንነት የጋራ ግብረ- ኃይል አስታውቋል፡፡
የጸጥታና የደኅንነት የጋራ ግብረ- ኃይል…
የቡና ግንድ አድርቅ በሽታን መከላከል የሚያስችል መድኃኒት በምርምር ተገኘ
አዲስ አበባ፣ ሕዳር 27፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የቡና ግንድ አድርቅ በሽታን መከላከል የሚያስችል መድኃኒት በምርምር ማግኘቱን አስታወቀ።
ዩኒቨርሲቲው የቡና ግንድ አድርቅ በሽታን በምስራቅ አፍሪካ በምርታማነት ላይ የሚያደርሰውን ጉዳት ለመከላከል ያለመ…