Browsing Category
የሀገር ውስጥ ዜና
በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል የአመራሮች የግምገማ መድረክ ተጀመረ
አዲስ አበባ፣ ሕዳር 26፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል በየደረጃው ያሉ የሥራ ሀላፊዎች ወቅታዊ ጉዳዮች ላይ ያተኮረ የግምገማ መድረክ በቦንጋ ከተማ መካሄድ ጀመረ፡፡
በመድረኩ የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር ነጋሽ ዋጌሾ (ዶ/ር ኢ/ር)÷ መድረኩ ወቅታዊ ክልላዊ የፖለቲካ…
የብልጽግና ፓርቲ የሸዋል ኢድ በዓል በዓለም ቅርስነት በመመዝገቡ የእንኳን ደስ አላችሁ መልዕክት አስተላለፈ
አዲስ አበባ፣ ሕዳር 26፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የሸዋል ኢድ በዓል በዓለም ቅርስነት በመመዝገቡ የብልጽግና ፓርቲ የእንኳን ደስ አላችሁ መልዕክት አስተላለፈ፡፡
ብልጽግና በትኩረት እና በልኅቀት እፈፅማቸዋለሁ ብሎ ከያዛቸው አምስት የልማት መስኮች የቱሪዝም ዘርፍ አንዱ መሆኑን የፓርቲው…
ከንቲባ አዳነች እና ወ/ሮ ሙፈሪሃት ለሚ እንጀራ ፋብሪካን ጎበኙ
አዲስ አበባ፣ ሕዳር 26፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ አሥተዳደር ከንቲባ አዳነች አቤቤ እና የሥራና ክኅሎት ሚኒስትር ሙፈሪሃት ካሚል ለሚ የእንጀራ ፋብሪካን ጎብኝተዋል፡፡
በጉብኝታቸውም የሥራ ዕድል የተፈጠረላቸውን ሴቶች አበረታተዋል፡፡
ፋብሪካው ለሴቶች የሥራ ዕድል ከመፍጠሩ…
14ኛው የወጣቶች ኮንፈረንስ በኦሮሚያ ክልል እየተካሄደ ነው
አዲስ አበባ፣ ሕዳር 26፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) 14ኛው የወጣቶች ኮንፈረንስ "መጪውን ጊዜ በመገንባት ብልፅግናን ማረጋገጥ" በሚል መሪ ሐሳብ በኦሮሚያ ክልል እየተካሄደ ነው።
የኦሮሚያ ወጣቶችና ስፖርት ቢሮ ኃላፊ አቶ ማቲዎስ ሰቦቃ እንዳሉት ወጣቱ ሀገሪቱን የሚገነባና ነፃነትን የሚያረጋግጥ…
አንጋፋው ጋዜጠኛ አስፋው ገረመው ከዚህ ዓለም በሞት ተለየ
አዲስ አበባ፣ ሕዳር 26፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) አንጋፋው የኢትዮጵያ ሬዲዮ ጋዜጠኛ አስፋው ገረመው ከዚህ ዓለም በሞት ተለየ፡፡
ጋዜጠኛ አስፋው ገረመው ከ30 ዓመታት በላይ በኢትዮጵያ ሬዲዮ ዜናን ጨምሮ የተለያዩ ፕሮግራሞችን በማዘጋጀትና በማቅረብ አገልግሏል።
ጋዜጠኛ አስፋው "ይህ የኢትዮጵያ…
የብሔሮች፣ ብሔረሰቦችና ሕዝቦች ቀንን በማስመልከት የባህል ኤግዚቢሽን ተከፈተ
አዲስ አበባ፣ ሕዳር 26፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) 18ኛው የብሔሮች፣ ብሔረሰቦችና ሕዝቦች ቀን በዓልን በማስመልከት የባህል ኤግዚቢሽን ተከፈተ።
በዓሉ ''ብዝሃነትና እኩልነት ለሀገራዊ አንድነት'' በሚል መሪ ሃሳብ በጅግጅጋ እየተከበረ ነው።
በዛሬው ዕለትም በዓሉን አስመልክቶ…
ኢትዮጵያ በታዳሽ ኃይል ዘርፍ በትብብር ለመሥራት ሥምምነት ላይ ደረሰች
አዲስ አበባ፣ ሕዳር 26፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ በተመረጡ የታዳሽ ኃይል ዘርፎች ከሀገራት ጋር በጋራ ለመሥራት የሚያስችል የሚኒስትሮች ሥምምነት ላይ ደረሰች፡፡
የውሃና ኢነርጂ ሚኒስትር ሐብታሙ ኢተፋ (ዶ/ር ኢ/ር) በዱባይ እየተካሄደ በሚገኘው 28ኛው የተባበሩት መንግሥታት የዓየር…
የሸዋል ኢድ በዓል በዓለም ቅርስነት ተመዘገበ
አዲስ አበባ፣ ሕዳር 26፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የሸዋል ኢድ በዓል አከባበር በተባበሩት መንግስታት የትምህርት፣ የሳይንስና ባህል ተቋም (ዩኔስኮ) በማይዳሰስ ቅርስነት ተመዝግቧል።
በዚህም የሸዋል ኢድ በዓል ሀገራችን በማይዳሰስ ቅርስነት በዩኔስኮ የተመዘገበ 5ኛ ቅርስ ያደርገዋል።
ኢትዮጵያ…
በዱባይ የኢትዮጵያን የኢንቨስትመንት አቅም ለማስተዋወቅ ያለመ የቢዝነስ ፎረም ተካሄደ
አዲስ አበባ ፣ ሕዳር 25 ፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በዱባይ እየተካሄደ ካለው 28ኛው ዓለም አቀፉ የአየር ንብረት ለውጥ ጉባኤ ጎን ለጎን የኢትዮጵያን እምቅ የኢንቨስትመንት አቅም ለማስተዋወቅ ያለመ የቢዝነስ ፎረም ተካሄዷል፡፡
በዚህ ፎረም ላይ በተባበሩት አረብ ኢሚሬቶች የሚገኙና በኢትዮጵያ…
በኢትዮጵያ እና ታንዛኒያ መከላከያ ሀይሎች የሁለትዮሽ ግንኙነት ዙሪያ ውይይት ተካሄደ
አዲስ አበባ ፣ ሕዳር 25 ፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢፌዴሪ ጦር ሃይሎች ጠቅላይ ኢታማዦር ሹም ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ ለይፋዊ የሥራ ጉብኝት ታንዛኒያ ገብተዋል።
ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ታንዛኒያ ሲደርሱ የታንዛኒያ መከላከያ ሃይል ጠቅላይ ኢታማዦር ሹም ጄኔራል ጃኮብ ማኩንዳ አቀባበል…