Fana: At a Speed of Life!
Browsing Category

የሀገር ውስጥ ዜና

ኢትዮጵያ ከዴንማርክ ጋር ያላትን የፓርላማ ዲፕሎማሲ አጠናክራ እንደምትቀጥል ገለጸች

አዲስ አበባ፣ የካቲት 7፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በሕዝብ ተወካዮች ም/ቤት የውጭ ግንኙነትና የሰላም ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ ሰብሳቢ ዲማ ኖጎ (ዶ/ር) በኢትዮጵያ የዴንማርክ አምባሳደር ኬራ ሰሚዝ ሲንድበጀርግ ጋር ተወያይተዋል። ውይይቱ በቅርቡ የዴንማርክ ፓርላማ የውጭ ግንኙነት ኮማቴ አባላት በኢትዮጵያ…

የህዝብን ቅሬታዎች ለመፍታት ክልሎች ከፌዴራል መንግስት ጋር በትብብር እየሰሩ ነው – አቶ ኡሞድ ኡጁሉ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 7፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የህዝብን ቅሬታዎች ለመፍታት ክልሎች ከፌዴራል መንግስት ጋር በቅንጅት እና በትብብር እየሰሩ መሆኑን የጋምቤላ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ኡሞድ ኡጁሉ ገለጹ፡፡ “ህብረ ብሄራዊ ወንድማማችነት ለዘላቂ ሰላምና ብልጽግና” በሚል መሪ ሃሳብ በሶማሌ ክልል…

ለትግራይ ክልል 16 ሚሊየን ብር ግምት ያላቸው ኮንቴይነሮች ድጋፍ ተደረጉ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 7፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ የባህር ትራንስፖርትና ሎጅስቲክስ አገልግሎት ድርጅት ለወጣቶች የሥራ እድል ፈጠራ የሚያገለግሉ የ16 ሚሊየን ብር ግምት ያላቸው ኮንቴይነሮችን ለትግራይ ክልል ድጋፍ አድርጓል፡፡ የድርጅቱ ከፍተኛ የሥራ ሃላፊዎች ድጋፉን በመቀሌ ከተማ…

የኮሞሮስ ፕሬዚዳንትና የኮትዲቫር ም/ፕሬዚዳንት አ/አ ገቡ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 7፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኮሞሮስ ፕሬዚዳንት አዛሊ አሱማኒ እና የኮትዲቫር ምክትል ፕሬዚዳንት ቲሞኮ ሚዬሊ ኮኔ በ37ኛው የአፍሪካ ህብረት መደበኛ የመሪዎች ጉባኤ ላይ ለመሳተፍ አዲስ አበባ ገብተዋል። ፕሬዚዳንት አዛሊ አሱማኒ እና ምክትል ፕሬዚዳንት ቲሞኮ ሚዬሊ…

መንግስት የህብረተሰቡን ጥያቄዎች ለመመለስ ዝግጁነት አለው – ለገሠ ቱሉ (ዶ/ር)

አዲስ አበባ፣ የካቲት 7፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) መንግስት ህብረተሰቡ ለሚያነሳቸው ጥያቄዎች ምላሽ ለመስጠት ዝግጁ ነው ሲሉ የመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት ሚኒስትር ለገሠ ቱሉ (ዶ/ር) ገለፁ። በአፋር ክልል አይሳኢታ ከተማ "ኅብረ ብሔራዊ ወንድማማችነትና እህትማማችነት ለዘላቂ ሰላምና ሁለንተናዊ…

ዶ/ር ፍጹም አሰፋ በኢትዮጵያ የተመድ የልማት ፕሮግራም ተወካይ ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 7፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የፕላንና ልማት ሚኒስትር ፍጹም አሰፋ (ዶ/ር) በኢትዮጵያ የተባበሩት መንግስታት የልማት ፕሮግራም (ዩኤንዲፒ) ተወካይ ሳሙኤል ባይድ ዶው ጋር ተወያይተዋል፡፡ በውይይታቸውም÷ በአየር ንብረት ለውጥ እና አረንጓዴ ኢኮኖሚ ላይ በርካታ ሃብቶችን…

ለአፍሪካ ህብረት ጉባዔ የሀገራት መሪዎች አዲስ አበባ መግባት ጀመሩ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 7፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የፊታችን ቅዳሜ እና እሑድ ለሚካሄደው የአፍሪካ ህብረት የመሪዎች ጉባዔ የሀገራት መሪዎች አዲስ አበባ መግባት ጀምረዋል፡፡ በዚህ መሰረትም የደቡብ ሱዳን ፕሬዚዳንት ሳልቫ ኪር ማያርዲት በ37ኛ የአፍሪካ ህብረት መደበኛ የመሪዎች ጉባዔ ላይ ለመሳተፍ…

ሕዝባዊ ውይይቶች ሀገራዊ ፈተናዎችን ለመፍታት ሚናቸው ከፍተኛ ነው – ዓለሙ ስሜ (ዶ/ር)

አዲስ አበባ፣ የካቲት 7፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በየከተሞች የሚደረጉ ውይይቶች ሀገራዊና ክልላዊ ፈተናዎችን ለመፍታት ዓይነተኛ ሚና አላቸው ሲሉ የትራንስፖርትና ሎጂስቲክስ ሚኒስትር ዓለሙ ስሜ (ዶ/ር) ገለፁ። “ህብረ ብሔራዊ ወንድማማችነትና እህትማማችነት ለዘላቂ ሰላምና ሁለንተናዊ…

የአውሮፓ ህብረት ኮሚሽን የ1 ነጥብ 8 ቢሊየን ዩሮ ሰብዓዊ ድጋፍ ይፋ አደረገ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 7፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የአውሮፓ ህብረት ኮሚሽን ሰብዓዊ ድጋፍ ለሚያስፈልጋቸው የተለያዩ ሀገራት የሚሆን የ1 ነጥብ 8 ቢሊየን ዩሮ ሰብዓዊ ድጋፍ አጸደቀ፡፡ በዓለም ላይ በ2024 ወደ 300 ሚሊየን የሚጠጉ ሰዎች ሰብአዊ እርዳታ ያስፈልጋቸዋል ተብሎ የሚገመት ሲሆን፥…

አምባሳደር ታዬ ከቡሩንዲ ውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 7፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አምባሳደር ታዬ አጽቀስላሴ ከቡሩንዲ አቻቸው አምባሳደር አልበርት ሽንግሮ ጋር ተወያይተዋል፡፡ በውይይታቸውም÷ በሀገራቱ የሁለትዮሽ እና ባለብዙ ወገን ጉዳዮች ላይ መክረዋል፡፡ ከዚህ ባለፈም የሀገራቱን ግንኙነት ይበልጥ…